Telegram Web Link
የቀብር ስፍራ የተባለው ቦታ ባለፉት 5 ዓመታት አገልግሎት አልሰጠም። የአካባቢው ሰውም የቀብር ስፍራ መሆኑን አያውቅም።ቦታው ለሲሚንቶና ለከባድ መኪና ጋራዥና ለእንጨት ሽያጭ አገልግሎት የዋለ ነበር። እንጨት ቤቱ ተሸንሽኖ አሁን ላይ ለንግድ ሱቁች ተከራይቷል። የአካባቢው ማህበረሰብ ቱሉ ዲምቱና ኮልፌ እየሄደ ነው ቀብሩን የሚያስፈፅው።
👍37
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አያችሁ ይህንን ህፀፅ?!

👉ሽርክ ገጠር እንጂ ከተማ የለም ያላችሁን ሰወች አሁንስ⁉️

ሐጂ ዑመር ወደ መቀበሪያቸውን ሲወሰዱ ተኝተውበት የነበረውን ምንጣፍ እያለቀሱ ለፊታቸው ለደረታቸው ሲቀቡ ይታያሉ ይህን ሰው ነገ መቃብሩ ላይ #ዶሪህ ሰርተው ስንቱን እንደሚፈትኑበት አሏህ ይወቅ‼️

የትውልዳችን የተውሒድ ግንዛቤ አናሳ ለመሆኑ ይህ ታላቅ ማሳያ ነው።
በመኖሪያ ግቢያቸው መቀበራቸው (ለቀብር ቦታ ብለው ቢናዘዙትም እስካሁን 5 አመት ሙሉ ማንም ስላልተቀበረበት) ወደ ፊትና ያመራል ስንል የነበረው ለዚህ ነበር ይሔው ምልክቶቹ አሁን መታየት ጀምረዋል።


አስቡት! በዚህ ሁሉ ሰው ፊት ይህን ለማድረግ ያልተሸማቀቁ ሰዎች ነገ ብቻቸውን በዛ ቦታ ለዚያራ ብለው ቢሄዱ ቀልባቸው ምን እንደሚመኝና ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ!

....እሽ ምን እንበል⁉️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍102
ብዙ ክርስቲያኖች ወሃቢያ ወሃቢያ እያሉ ነው። ለምን በማያገባችሁ የሙስሊሞች የውስጥ ጉዳይ ትገባላችሁ? መካነ ሰላም ውስጥ ኢማም እና ሙአዚኑን ጨምሮ አራት ሙስሊሞች በመስጂዳቸው ውስጥ ከተ7ደሉኮ ገና ወር እንኳ አልሞላቸውም። ያኔ የነበረው ድምፅ ዛሬ ከምናየው ፍፁም የተለየ ነበር። "ይቺ ጩኸት ከፍየሏ በላይ ናት!"
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍77
«እኔ በምኖርበት ሀገር ሙስሊሞች እንደት 'አሏሁ አክበር' ለማለት ደፈሩ ? (አቡነ-ጴጥሮስ)🎤
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ወሎ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሚና ከነበራቸው አካባቢዎች አንዷ ነች።
ታላላቅ መሻይኽዎች ፣ኡለማዎች ፣ምሁራኖች ፈልቀውባታል።

የአፄዎቹ ጭፍጨፋ በእጅጉ የበረታበትም ወሎ ነው።በርካታ ያልተነገረ ያልተወራ ታሪክ ተሰርቶበታል። በርካታ ግፍ አልፎበታል።

አፄ ዮሀንስ እና መሰሎቹ በወሎ ሙስሊሞች ላይ ያደረሰው ግፍ እጅጉን አሰቃቂ ነበር።
🎯በጣም የሚገርመውና የሚደንቀው ነገር ቢኖር ይህን ሁሉ ግፍ ያስተናገደው ወሎ የመቻቻል ተምሳሌት ተብሎ መወራቱ ነው።
ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ ሌላ ምንም አይነት ወንጀል ሳይኖርባቸው በአንድ ቦታ በአንድ ጀንበር ሀያ ሽህ(20) ሸህ ሙስሊሞች ተጨፍጭፈውበታል ።

🎯ክርሰቲያናዊ ባህልም በግደታ ተጭኖባቸዋል።

አንፀባራቂ ኢስላማዊ ታሪክ በነበራት ወሎ ዘግናኝ ጭፍጨፋ እና ኢሰብአዊ ድርጊቶች በመፈፀም ሙስሊም መሆን ወንጀል ሆኖ መስጅድ መስራት ፈፅሞ የማይቻልበት ደረጃ ተደርሶ ነበር።
👉 ምክንያቱ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ከአፄዎቹ ጋር በመሆን መሰጅድ እንዳይሰራ ማድረጋቸው ነበር።

ሙስሊሞች ተመካክረው አንድ መስጅድ መስራትና አዛን ማሰማት አንድሁም በጋራ ተሰባስበው የእምነታቸውን ትዕዛዝ መፈፀም ፈለጉ።። ነገር ግን በወቅቱ የአቡነ ጴጥሮስ ፈቃድ ያስፈልግ ነበር።አቡነ ጴጥሮስ የወሎ ሙስሊሞችን እምነት ለማስቀየር (ለማስለወጥ )በአፄ ዮሀንስ የተመደቡ መምህር ነበሩ። አቡነ ጴጥሮስ ጳጳሳት ሆኖ ከተሾመ በኋላ የወሎ ሙስሊሞች መብት እንዳይኖራቸው በተለይም መስጅድ እንዳይሰራና አዛን የሚባል ድምፅ እንዳይሰማ ይታገል ጀመረ።

የወሎ ሙስሊሞች አቡነ ጴጥሮስን በማስፈቀድ መሬት ገዝተው መስጅድ ለመስራት ወስነዋል። አቡነ ጴጥሮስ ቤቱን ሲገዙ በጀመአ ላይሰግዱበት፣አዛን ላያሰሙበት ቃል በማስገባት አስፈርሞ ፈቀዱላቸው። ሙስሊሞቹ ከዚህ ውጭ ምንም አይነት አማረጭ ስላልነበራቸው ፈርመው ተስማምተው ተለያዩ።

በተገዛው ቤት ውሰጥ በድብቅ ይሰገድበት ጀመር።እስከ መቼ ተደብቀን በማለት በግቢው ውስጥ ከነበረ እንጨት ላይ ቆመው ጮኸው አዛን አደረጉበት።ከአፄ ዮሀንስ ጭፍጨፋ በኋላም ለመጀመርያ ጊዜ በወሎ ደሴ ከተማ አዛን ተባለ። አዛኑም ተሰማ።

የአዛን ድምፅ መስማት የማይፈልገው አቡነ ጴጥሮስ ወታደር ይዞ መጣ።ሙስሊሞችን በማስር አንገላታ። የወሎ ሙስሊሞች በጋራ በመሆን በወቅቱ ለሚያስተዳድረው ገዥ አቤቱታ አቀረቡለት። አስተዳደርሩም አቡነ ጴጥሮስን ጠየቀ። አቡነ ጴጥሮስ« እንደት እኔ በምኖርበት ከተማ አሏሁ አክበር ለማለት ደፈሩ» ሲል ጠየቀ ።

....አስተዳደሩ አቡኑን ሊያሳምኗቸው ሞከሩ እንድህም አሏቸው :-ሙስሊሞች አዛን የሚሉት እኔ እና አንተ ብቻ በምንኖርበት ከተማ አይደለም ጃንሆይ በሚኖሩበት ከተማ ሁሉ ነው በማለት ቁርጡን ነገራቸው። ሙስሊሞቹም ከእስር ተፈቱ። የተገዛው ቤት ከፊል እውቅና አገኝቶ ቀጠለ። ሆኖም ግን መስጅድ በይፋ መስራት የቤተክርስቲያን ተቃውሞ በማየሉ ወደ አፄ ሀይለስላሴ አድስ አበባ ተመጥቶ ፈቃድ ተጠየቀ። ፍቃድም አገኘ ።በደሴ ከተማ ወሎ ምድር መስጅድ በይፋ ተሰራ። አቡነ ጴጥሮስም በጣሊያን ወረራ ተደብድቦ ተገደለ። አቡነ ጴጥሮስ ሰማያዊ ንጉሴ እየሱስ ክርስቶስ ነው ምድራዊ ንጉሴ ደግሞ አፄ ሀይለስላሴ ብቻ ነው እያለ በጥይት ተደብድቦ ተገደለ።

🎯አቡነ ጴጥሮስ ፀረ ሙስሊም ስለነበር በአደባባይ ሀውልቱ ላይ ከመዝሙረ ዳዊት ተወስዶ ነበር ጥቅስ የተፃፈላት።«የፃድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል» የሚል መዝሙረ ዳዊት ጥቅስ ነበር።

እና ምነው ዛሬ የአቡነ-ጴጥሮስ ልጆችና የሱ አቋም አራማጆች የሙስሊሞች ወዳጅ ለመምሰል መጋጋጣችሁ የዋህ ሙስሊም አግኝታችሁ ነው ወይስ...ልትፈፅሙብን ያሰባችሁት በደል አለ⁉️


www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍50
👉ዋርካ ከሆናችሁ ከመጂሊሱ ለምን አስነሳችሁት⁉️
--------------------------------
ሐቅን ከመናገር ማንን ፈርተን!?
የህዝባችንን ጉዳይ ለማን ትተን!?


ውዱ ነብያችን እንደነገሩን፦
«አንድ ሰው በሚሞት ጊዜ ስራው ሁሉ ይቋረጣል ሦሥት ነገሮች ሲቀሩ» አሉ። ከእነዝያ ውስጥ አንዱ
"ሰደቀቱል ጃሪያ" ነው።
ሰውየው በሕይወት ሳለ ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ካደረገ ቢሞትም ሰደቃው እስከቀጠለ ድረስ ምንዳው ይደርሰዋል።

በ ሌላ በኩል ደግሞ ከሞተ በኋላ ወደ ቀብሩ የሰደቃው ምንዳ ሳይሆን የቅጣት አጀንዳ የሚጎርፍለት አለ [አላህ ይጠብቀን]።

  ወሰን በተሻገረ ጥመቱ፤
ገደብ በሌላቸው የሽርክ እና የኩፍር ንግግሮቹ የሚታወቀው #ዑመር_ገነቴ ዛሬ ወደ አኼራ ሄዷል።

«ይህ ሰው ከሙስሊሙ ይልቅ በሌሎች እምነት ተከታይች ዘንድ የበለጠ ዝናው የናኘ ሲሆን «ለሙስሊምም ለክርስቲያንም ያለው አቋም እኩል እንደሆነ ይናገራል።

«ለዚህ ሰው አንድ የተውሒድ ባለቤትና አንድ በስላሴ የሚያምን ክርስቲያን እኩል ነው።»

👉ከሀይማኖተኝነት ይልቅ «ሰውነት ይቀድማል»በሚለው ንግግሩ ከኢስላም ጠላቶችና በሴረኛ ፖለቲከኞች ዘንድ ይታወቃል።

የተውሒድ ሰወችን ለማስፈጀት ከከሀዲያን ባለስልጣን ጋር መክሮ ሲያስፈጀን እንደነበረና አሏህ እንዳተረፈን በግልፅ የሚታወቅ ነው።

አሏህ ከአርሽ በላይ ነው ያለ #ይከፍራል ውሀብያ አይወክለንም እያለ ለስንቶች ስንት ሲያሰቃየን የነበረ ሽማግሌ ነው።

ይሁን እንጂ ወደ አኼራ ሲሄድ ነብዩﷺ በተናገሩት መልኩ "#ተገላገልነው" ብለን ነበር።

ግን ነገሮች እንደሚያሳዩት ከሆነ ሰውየው በሕይወት ሳለ ካስፋፋው ጥመት በባሰ መልኩ ከሞተ በኋላም በጭፍን #ሙሪዶቹ ላይ አደገኛ ካንሰር ተክሎ እንደሔደ እየተመለከትን ነው።

እሱም#ቀብሩ_ዶሪህ_ተደርጎ ሊመለክ በሚመች መልኩ ተናዞ ሄዷል (ቅርቦቹ እንዳሉት)
ይህ ነገር የወደፊት ስጋት ብቻ ሳይሆን እንቅስቃሴው ዛሬም በአደባባይ በመድረክ በግልፅ ተጀምሯል።

«በሸሪዓ ሚዛን ይህ ኑዛዜ ተቀባይነት ባይኖረውም እብሪተኛ ሙሪዶቹ አላማቸው ሌላ ስለሆነና የመጂሊሱ ተፅኖም ያን ያክል ስላልሆነ በማናለብኝነት መቃብሩ በቤቱ እንደተፈፀመ እየተገለፀ ነው።

  የሚዘገንነው ነገር....ትናንትና #ሱጁድ እየተደፉለት በፈገግታ የተቀበላቸው ሙሪዶቹ ዛሬም ጀናዛው የተሸፈነበት ጨርቅ በመዳበስ ለሰውነታቸው ሲቀባቡ እና ሲተሻሹ ውለዋል።

👉አላህ ከእንዲህ ዓይነት ጨለማ ይጠብቀን!!

👉የኔ ጥያቄ ግን አሁንም‼️
በዋነኝነት ትናንትና እሱና ባልደረቦቹ የዲን ጠላት አድርጋችሁ ሙስሊሙን አዘምታችሁ፣
አስቆስላችሁ፣
አስፈንክታችሁና አስገድላችሁ ከስልጣን ካስነሳችሁትና...የእሱ ወንበር ላይ ከተመቻቻችሁ በኋላ ምንም ዓይነት የዲን ስህተት የሌለበት በሚመስል መልኩ "የሀገር ዋርካና የእስልምና ዓሊም" እያላችሁ በተረሁም የምትጮሁለት የኢኽዋን ስብስቦች አላማቼሁ ምንድነው ለምንድነው ከሙስሊሙ ላይ የምትፈፅሙበት በደል ቢያንስ ምላሳችሁ ለምን አይሰበሰብም⁉️

የኢስላም ዋርካ ከሆነ ትናንት ለምን ነበር ከስልጣን እንድነሳ የፈለጋችሁት⁉️

አድማጫችሁ ወጣት ከዚህ ሙሲባ ለመታደግ ካልሰራችሁ የጥፋቱ ተሳታፊና ተካፋይ መሆናችሁ እወቁት አሏህ ሐቅን ይፈርዳል በታሪክም እንፋረዳችኋለን።

ጌታዬ ሆይ እኔ ከዚህ ህብረት ውስጥ የለሁም አንተ እዘንልኝ የኔ ጌታ

እዛጋ የሱና ወንድሞች ቢያንስ ከፈራችሁ ዝም በሉ ሙሾ ለማውረድ ዳርዳር የምትሉ አላችሁ አሏህን ፍሩት ለማለት ነው‼️

.....ኑረዲን.....
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍73
የኔ አባት ይሄ ነው።
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
➥አድርሱልኝ ንገሯቸው

👉ወላሒ የኔ አባት ይሔ ነው።

የሱና ጠበቃ የተውሒድ ሰባኪ፡
ከቢዲዓ ከሽርክ የሌለው ንክኪ፡
#ኢብኑ_ተይምያ ነው የእምነት አባቴ፡
አላጎጎበድድም
#ለይመር_ገነቴ

...ኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍138
Forwarded from Fuad Mohammed
قال الحافظُ ابنُ كثيرٍ عن أحدِ رُؤوسِ أهلِ البِدعِ: (أراحَ اللهُ المُسلِمينَ منه في هذِه السَّنةِ في ذِي الحِجَّةِ منها، ودُفِن بدارِه، ..... وحين ماتَ فرِحَ أهلُ السَّنَّة بموتِه فرحًا شديدًا، وأظْهَروا الشُّكرَ لله؛ فلا تَجِدُ أحدًا منهم إلَّا يَحمَدُ الله)!

[البداية والنهاية 12/338]
👍22
አንዳንድ አጋጣሚዎች የብዙ ሰዎችን ማንነት ፍንትው አድርገው ያሳያሉና የብዙዎችን ገፀ-ባህሪ ስላወቅን አልሀምዱ ሊላህ ።

...ለካ መንሀጅ ለናንተ ቀልድ ነበር⁉️

ነስዓሉከ ሰላመተ ወልዓፊያህ
👍99
አዎ! ጎበዝ! እንደዚህ እቅጩን መናገር ነው።

እኛን ስትወቅሱ የነበራችሁ፣ በአረመኔነትና በጥላቻ የፈረጃችሁንም ይሄውነ እውነታው!
👍34
👉ዘመድኩን ለሸሁ ምናቸው ነው⁉️

እሽ ሌላው ቢቀር ምናለ ከፖለቲከኞች ብትርቁ‼️

«የዛ ሰፈር ሰዎች ጥልቅ ሐዘን ራሱ ጳጳሱ ቢሞቱ እንዲህ የሚሆኑ አይመስሉም ለምን ይመስልሀል እንደዚህ የተንገበገቡት⁉️

ለዚህ ነው ከጀርባው ሌላ ግፊት አለው የሚሰራው ሁሉ በእልህና ቀጥላቻ በፖለቲከኞች ግፊትና ድጋፍምጭምር ነው ሙስሊሙ መንቃት አለበት የምለውኮ‼️

ጉድ ነው ብቻ፤
ብዙ ነገር እየታዘብን
👍61
اللَّهمَّ اشهَدْ
👍145
ይደመጥ‼️
👍48
የተውሒድ ጉዳይ ለሚያሳስባችሁ ሁሉ!
~
የማንም ጩኸት ሳይበግራችሁ መሬት የረገጠ ስራ አጥብቃችሁ ስሩ። የተውሒድ ሙቱኖችን በስፋት ማስቀራት፣ በተውሒድ ርእስ ላይ ደጋግሞ ደዕዋ ማድረግ፣ መሳጂዶችን፣ የማህበራዊ መገናኛዎች ፕላትፎርሞችን፣ መራኪዞችን በሚገባ መጠቀም ያስፈልጋል። በድምፅ፣ በፅሁፍ፣ በራሳችንም፣ የሌሎችንም በማሰራጨት በሁሉም አይነት መንገዶች ሰሞንኛ ሆይ ሆይታ ሳይሆን ዘላቂነት ያለው ስራ እንስራ። አንዳንድ ጩኸቶች ማንቂያ ደወል ሊሆኑን ይገባል። እንጂ ፈፅሞ ለአሕባሽና መሰሎቻቸው ግርግር የምንደናገጥ ልፍስፍሶች ልንሆን አይገባም። የተውሒድ ዳዒያህ የኹራፋት እና የኹራፊዮች ግርግር የማያስደናብረው ጀግና ሊሆን ይገባል። ጀግና ማለት ለፈተና ሳይደነግጥ እንደ አለት የሚፀና ነው። ወደፊት ብቻ!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍68
«ፍፁማዊነት»

ፍፁም ተዋህዶ ደግሞ ፍፁም ሙስሊም፡
ፍፁም ፍትሀዊ ደግሞ ፍፁም ዟሊም፡
ፍፁም ቄስ ፍፁም ሸህ በበዛበት ሀገር፡
ሁሉም ፈተዋ ሰጭ ማን ማንን ይናገር⁉️

ፍፁም ምንም ሆኖ ደግሞ ፍፁም ዋርካ፡
ፍፁም ግዙፍ ሆኖ ወዳው ፍፁም ማንካ፡
ሁሉም ለአላማው ብሶት እየነካ፡
ስንቱ በስንቱ ላይ ሰርቷል ፖለቲካ⁉️

ፍፁም የአሏህ ባሪያ ፍፁም የግዜር አማኝ፡
ፍፁም ባለፀጋ ፍፁም ግሩም ለማኝ፡
ፍፁም አጭበርባሪ ወዳው ፍፁም ታማኝ፡

ቁርዓን ወይ ሐዲስ የሌለው መመሪያ፡
ህግና ስርዓት ክስተት መተግበሪያ፡
ለስሜቱ ልጓም የሌለው ማሰሪያ፡
አንዳንዴ ደረሳ አንዳንዴ ደብተራ፡
ገዋን የሚቀይር በተራ በተራ፡

.....ኸረ ይገርማል...‼️

ትንሹም ትልቁም ሲጫወት በእምነት፡
ከሴቱም ከወንዱም ሲጠፋ ቅንነት፡
ለህሌና መፍረድ ከኛ ሲርቅ እውነት፡
ሁለት መንገድ ይዞ ፍፁማዊነት‼️

.....ኑር....

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍67
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ማነው_ተKፊሩ?
#ክፍል_1

ኢብኑ ተይሚያ እና ኢብኑል ቀይም ሙስሊሞች አይደሉም ይላል ይሄ አሕ ^ ባሽ። እነዚህና መሰሎቻቸው ናቸው እንግዲህ ስለ አደብ ሊሰብኩ የሚሞክሩት። "ጅ^ብ የማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ።"

በደንብ "ሼር" እያደረጋችሁ ባረከላሁ ፊኩም።

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍54
بسم الله الرحمان الرحيم   

                         
በ2018 E.C ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ  ለተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!!


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በአላህ ፈቃድ በ 2017 ዓ.ል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና እና የሪሚዲያል ፈተና ወስዳችሁ ማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ በ2018 ዓ.ል ዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ላደረጋችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ እንኳ ደስ አላችሁ እያልን እነሆ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ለመቀበል ዝግጅቱ አጠናቆ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል :: በመቀጠልም ዩኒቨርስቲያችን የተማሪዎች ቅበላ መርሃ ግብር ከጥቅምት (21-22) 2018 ዓ.ል መሆኑ ይታወቃል በእለቱ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ  ሙስሊም ተማሪዎች ህብረትም (ጀመዐም) ደማቅ አቀባበል የሚያደርግላችሁ ይሆናል :: እናንተም ውድ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ማንነታችሁን(ሙስሊም መሆናችሁን) ለማሳወቅ የቀና ትብብራችሁን በአክብሮት እንጠይቃለን:: #እንዲሁም _ከምናደርግላችሁ_መስተግዶዎች_ከዩኒቨርሲቲው_ማህበርሰብ_ጋር_ማስተዋወቅ_እና_የሚያስፈልጓችሁን_ነገሮች_ሁሉ_ማሟላት ይሆናል ።ይህንንም  የምናረግበት ምክንያት፡-

1. ኢስላማዊ ወንድማማችነትን ለማጠናከር፤ እና  ሸሪአችን እንግዶቻችንን እንድናከብር ስለሚያዘን

2.ዲንን ለመርዳት እና የሙስሊሞችን ችግሮች በጋራ ለመቀነስ /ለመዋጋት።

3.ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ አካባቢ ላይ ካሉ ከዲን እና ከዱንያ እጭበርባሪዎች እናንተን ለመታደግ ነዉ ::
~ ~~

🤳የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ተወካዮች (ተማሪዎችን ለመቀበል የተወከሉ)ስልክ ቁጥር 📱📲፡-
#1_ወንድም አብዱረሺድ ሙሀመድ
0918742346
#2_ወንድም አብዱረህማን አህመድ
0916263025
#3_ወንድም ዑመር ሙደሲር
0935251136
#4_ወንድም ቢላል ተማም
0953328296
#5_ወንድም ሙባረክ ምስጋናው
0922817219
#4_ወንድም ኸይረዲን ሻፊ
0904846672
#5_ወንድም በድሩ ሁሴን
0979874293

አማርኛ ለምትቸገሩ ጉራጌ እና ስልጤ ወንድሞች🫛
#7_ወንድም ሃያቱ ነስሩ
0904366714
#8_ወንድም አሊ ሙሀመድ
0987247510
#9_ወንድም ቶፊቅ ሱሩር
0905060964


#For all affaan oromo language speakers who can't speak Amharic fluently.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

#9_ወንድም ሙሳ አህመድ
0941486725
#10_ ወንድም ቤካም ገመዳ
0964106353

ማሳሰቢያ:-

#1.የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ [ሰለፊይ ] ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ ከዚህ በታች ካሉት የቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ ውጪ ምንም አይነት የሚዲያ ቻናል የለውም !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🫛የወ.ሶ.ዩ.ሙስሊም(ሰለፍዮች) ተማሪዎች ጀመዐ... (Wolaita sodo university Muslim(Selefyoch) students jemea')
https://www.tg-me.com/WSU_Muslim1SelefyStudents/2263


#2.የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ [ሰለፊይ ] ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ ፈትሕ መስጂድ መሆኑን አትርሱ !!!

#3.ለማንኛውም  ተማሪ ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ለሚመጡ ይህንን መልዕክት ማሰራጨትን እንዳይረሱ!!!

#4. ማንነታችውን ደብቀው እሚንቀሳቀሱ የዲን አጭበርባሪዎች ስላሉ አቅማችሁ በፈቀደው ሁሉ ጥንቃቄ ማድረግን እንዳትረሱ !!


#5 በዩንቨርሲቲያችን የተማሪዎች የቅበላ መርሃ- ግብር ወቅት ዩንቨርሲቲው ደርሳችሁ ከትራንስፖርት ስትወርዱ ካላይ በቅደም ተከተል ስማቸው ከነ-ስልክ ቁጥራቸው የተዘረዘሩት ወንድሞች ጋር በመደወል እነሱ እንዲቀበሉዋቹ አልያም በነሱ በኩል ሌሎች ወንድሞች እንዲመድቡላችሁ መጠየቅን እንዳትረሱ!!

#6.አድራሻ ከቴክኖ ካምፓስ ፊት ለፊት የተማሪዎች መስጂድ ብለው ቢጠይቁ ማንም ሰው ይነግሮታል የዲን አጭበርባሪዎች ሲቀሩ !!!

#7.የሙስሊም  ሴት እህቶቻችንን ስልክ ለምትፈልጉ ሙስሊም ሴት እህቶች ወንድም በድሩ ሁሴን(0979874293) እና  ወንድም አብዱረሺድ  ሙሀመድ (0918742346) በኩል ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፤ እንዲሁም affaan oromo ዐብዱልሐኪም ከድር(0909879173)።


የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ ተወካይ
ሃያቱ ሸረፋ : 0936780125

#share
     #Share
         #share and
#Join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/WSU_Muslim1SelefyStudents/2263

👍30
ውድ ወደ ወልቂጤ  ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ freshman ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!
‎                                    الســـــلام عليـــــكم ورحــــمة الله وبركــــــاته
‎  እንደሚታወቀው በ2018 ዓ.ል በአላህ ፍቃድ ወደ ግቢ መግቢያ ቀናችሁ ጥቅምት 15 እና 16 ነው ።

‎ስለሆነም ይህን በማስመልከት የወልቂጤ  ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ሙስሊም ወንድምና እህቶቹን ተቀብሎ ማንኛውንም ዲናዊም ሆነ አካዳሚክ  መረጃዎችን  ለመስጠት እና ለመተባበር በጉጉት እየጠበቅናችሁ እንገኛለን፡፡
‎ስለዚህ ስለሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም አይነት ጥያቄም  ይሁን ትብብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ደውላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
‎1, ነጃ ሰዒድ
‎ስ'ቁ +251927528715
‎2,አሚር አብድል ቋድር
‎ስ'ቁ +251960116848
‎3.ቢላል ሺከታ
‎ስ'ቁ +251968510115   (የእህቶችን ቁጥር ለምትፈልጉ በዚህ ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።)
‎አላህ በሰላም ያገናኘን።


https://www.tg-me.com/Wku_ms_Official_Channel
@Wku_ibnuabbas_bot
👍29
«ፍፁም ቄስ ፍፁም ሸህ»
🇪🇹በኑረዲን አል-ዓረብ
➥ለዛ ሰፈር አድርሱልኝ

ፍፁም ደብተራ እና ፍፁም ደረሳ መሆን እንደት ነው የቻላችሁት...እ...⁉️

👉#ፍፁማዊነት‼️


www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍76
2025/10/23 16:31:19
Back to Top
HTML Embed Code: