شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
Video
ኢብኑ ተይሚያ ሸይኹል ኢስላም ካልሆነ እና ማን ሊሆን ነው?!
~
ባየያዝኩት ቪዲዮ ላይ ቃሲም ታጁ የተባለ የትልቅ ቀላል ሸይኸል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያን እያበሻቀጠ ይናገራል። "እኛ እንኳ በሸይኸል ኢስላምነቱ አናምንም" ይላል። እንዳንተ አይነቱ ዱርየ አመነ አላመነ ምን ቂማ አለው? ለማንኛውም ወደዳችሁም ጠላችሁም እጅግ በርካታ ዑለማኦች ኢብኑ ተይሚያን “ሸይኹል ኢስላም” እያሉ ጠርተዋል።
በነገራችን ላይ ኢብኑ ተይሚያን “ሸይኹል ኢስላም” የሚሉ ሰዎችን ከኢስላም እስከማስወጣት የደረሱ ዋልጌዎች ያቆጠቆጡት ዛሬ አይደለም። ለዚህም ነው ኢብኑ ናሲሪዲን አዲመሽቂ – አላህ ይዘንላቸውና - “አረዱል ዋፊር ዐላ መን ዘዐመ ቢአነ መን ሰማ ኢብነ ተይሚያ ሸይኸል ኢስላሚ ካfi ፊር” (ኢብኑ ተይሚያን ሸይኸል ሲላም ብሎ የጠራ ሰው ከኢስላም የወጣ ነው ባለ ሰው ላይ የተሰጠ አጥጋቢ ምላሽ) ብለው አንድ ኪታብ ያዘጋጁት። በዚህ ኪታብ ውስጥ ኢብኑ ተይሚያን “ሸይኹል ኢስላም” እያሉ ያሞካሹ ወደ መቶ የሚቃረቡ ታላላቅ ዑለማዎችን ዘርዝረዋል።
ኢብኑ ናሲሪዲን የሞቱት በሂጅሪያ አቆጣጠር በ842 ነው። ከሳቸው በኋላ ይህን ኪታብ እያወደሱ የመግቢያ አድናቆት የፃፉት ኢብኑ ሐጀር፣ በድሩዲን አልዐይኒ እና ሌሎችም ከዚህ ቁጥር ላይ የሚጨመሩ ናቸው። እሳቸው ይህን ኪታብ ያዘጋጁበት ምክንያት “ኢብኑ ተይሚያን ሸይኹል ኢስላም ያለ ሰው ሙስሊም አይደለም፣ ሶላትም ሊከተሉት አይገባም” ብሎ የተናገረ ሰው ስለኖረ ነው። ይሄ ሰውየ ከኢብኑ ተይሚያም አልፎ እጅግ በርካታ ዑለማዎችን ነው ከእስልምና በማውጣት የተናገረው።
ከኢብኑ ናሲሪዲን ዝርዝር ውስጥ የማይገኙ ዓሊሞችን ልጥቀስ፦
ኢብኑል ወርዲ፣ ዐይኒ፣ መቅሪዚ፣ ቡልቂኒ፣ ኢብኑ ሐጀር፣ ኢብኑ ተግሪ በርዲ፣ ሲዩጢ፣ ሰኻዊ፣ ዐልዩል ቃሪ፣ ዘቢዲ፣ ሶንዓኒ፣ ሸውካኒ፣ ኢብኑ ሶይረፊ፣ ቡርሃኑዲን ኢብራሂም ብኑ ሙፍሊሕ፣ ሙሐመድ ብኑ ዑመር ብኒ ዐዘም አቱኒሲይ፣ አቡል የመን አልዑለይሚ፣ ሸምሰዲን አዳውዲ፣ ዒማዱል ሐንበሊ፣ መርዒ ብኑ ዩሱፍ፣ ኢብኑል ገዝዚ፣ ሸዕራኒ፣ ዐብዱረሺድ አልከሽሚሪ፣ ኢብኑ ጡሉን፣ ሙሐመድ በድሩዲን አሹሩንባቢሊ፣ ሲዲቅ ሐሰን ኻን፣ መሕሙድ አልኣሉሲ፣ ወልዩላህ አደህለዊ፣ ኑዕማን አልኣሉሲ እና ሌሎችም።
እንግዲህ ኢብኑ ተይሚያን “ሸይኹል ኢስላም” ማለት ከኢስላም የሚያስወጣ ከሆነ ኢብኑ ናሲሪዲን ከዘረዘሯቸው መቶ አካባቢ በተጨማሪ እዚህ ላይ የጠቀስኳቸው ዓሊሞች ሁሉ ከኢስላም ወጥተዋል ማለት ነው። እነዚህ ሁሉ ዓሊሞች የመሰከሩለት ሰው “ሸይኹል ኢስላም” ቢባል ምን ይደንቃል?! ደግሞስ ከሳቸው ዘመን ወዲህ ማነው ከሳቸው ጋር የሚስተካከለው?! “ቃዲል ቁዳት” ሸምሰዲን ኢብኑል ሐሪሪ አልሐነፊ – አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ፦ “ኢብኑ ተይሚያ ሸይኹል ኢስላም ካልሆነ እና ማን ሊሆን ነው?!” [አዱረሩል ካሚና፡ 1/147]
ምቀኛን ይቁረጠው!
ኢብኑ ተይሚያን የሚያብጠለጥሉ ምቀኞች ለኢብኑ ሐጀር አልዐስቀላኒይ ልክ ያለፈ አክብሮት ያላቸውና ከሌሎች በርካታ አኢማዎች የሚያስቀድሙ ናቸው። እንዲያውም በብዙ ነገሮቻቸው ላይ እሳቸውን ማስረጃ ማድረግ ይቀናቸዋል። ታዲያ እነዚህን ምቀኞች በሚያስቆጭ መልኩ ኢብኑ ሐጀር ለኢብኑ ተይሚያ እንዲህ የሚል የሚገርም አድናቆት ችረዋል፦
“የሸይኽ ተቅዩዲን ኢማምነትና ዝና ከፀሐይ የጎላ ነው። እሱን ‘ሸይኸል ኢስላም’ በሚል ቅፅል መጥራቱ ከንፁሃን አንደበቶች ዘንድ ከዘመኑ ጀምሮ ዛሬም ድረስ ያለ ነው። ትላንት እንደነበረው ነገም ይቀጥላል። ልኩን የማያውቅ ወይም ደግሞ ሚዛናዊነት የራቀው ሰው ካልሆነ በስተቀር ይህንን አይቃወምም። …
ታዲያ እሱን ‘ከኢስላም ወጥቷል’ ያለ፣ አልፎም ‘ሸይኸል ኢስላም’ ያለውን ሰው በክህ ^ደት የወነጀለ ሰው እንዴት አይወገዝም? እሱን (ኢብኑ ተይሚያን) በዚህ መልኩ (ሸይኸል ኢስላም ብሎ) መጥራት እዚህ የሚያደርስ (በክ ^ህደት የሚያስወነጅል) አይደለም። ያለ ጥርጥር ሸይኹል ኢስላም ነው። የተነቀፈባቸው ርእሶች ደግሞ በስሜት የሚናገራቸው አልነበሩም። ማስረጃ ከቀረበለት በኋላ በድርቅና የሚፀናም አልነበረም። ይሄውና እነዚህ ኪታቦቹ በተጅ ^ ሲም በሚያምኑ ላይ ምላሽ በመስጠትና ከዚህ የጠራ መሆኑን በመግለፅ የተሞሉ ናቸው።
ከዚህም ጋር ሰው ነውና ይስታል፣ ያገኛል። ያገኘበት - ብዙ ነው - ይጠቀሙበታል። በዚህ ሰበብም ምህረት ይጠየቅለታል። የሳተበትን ሊከተሉት አይገባም። ባይሆን የሚታለፍበት ምክንያት አለው። ምክንያቱም የኢጅቲሃድ መስፈርቶች እንደተሟሉለት የዘመኑ ሊቃውንት መስክረውለታልና። በሱ ላይ በጣም ጭፍን ቡድንተኛ እንዲሁም እሱን በመጉዳት በከባዱ ከተነሱት የሆነው ሸይኽ ከማሉዲን ዘምለካኒ እንኳን በዚህ ይመሰክራል። ከሱ ፊት ለመከራከር በመፅናት ብቸኛ የሆነው ሶድሩዲን ኢብኑል ወኪልም እንዲሁ።
በጣም የሚደንቀው ይሄ ሰውየ እንደ ራፊዳ፣ ሑሉሊያና ኢቲሓዲያ ባሉ የቢድዐ ሰዎች ላይ ምላሽ ከሚሰጡ ታላላቅ ሰዎች መሆኑ ነው። በዚህ ረገድ ኪታቦቹ ብዙና የታወቁ ናቸው። በነሱ ላይ የሰጣቸው ፈትዋዎቹ ተቆጥረው አይዘለቁም። እነዚህ ሰዎች እሱን የሚያከ ^ Fር መኖሩን ሲሰሙ ምንኛ ይረካሉ?! ከዑለማዎች እሱን የሚያከ FR ሲያዩ እንዴት ይደሰታሉ?!
ለሸይኽ ተቅዩዲን ወዳጅም ጠላትም የተጠቀመባቸው ጠቃሚና አርኪ ኪታቦች ባለቤት ከሆነው ከታዋቂ ተማሪው ሸምሱዲን ኢብኑ ቀይም አልጀውዚያ ውጭ ሌላ ገድል እንኳን ባይኖረው ራሱ ደረጃው የላቀ ለመሆኑ በቂ ምስክር ነው። ከሐንበሊዮች ይቅርና ከሻፊዒያ ምሁራን ሳይቀር የዘመኑ ልሂቃን በእውቀት ቀዳሚ፣ በግንዛቤ ነጥሮ የወጣ በመሆኑ ላይ የመሰከሩለት ሲሆንስ እንዴት ሊሆን ነው?! ከነዚህ ነገሮች ጋር እሱን በክህ ^ደት የሚወነጅል ወይም ደግሞ እሱን ‘ሸይኸል ኢስላም’ ባለ ላይ በዚህ መልኩ የሚወነጅል ሰው ትኩረትም አይቸረው። በዚህ ጉዳይ ላይ ቦታም አይሰጠው። ይልቁንም ወደሐቅ እንዲመለስና ለእውነት እጅ እንዲሰጥ ስርኣት ማስያዝ ግድ ይላል።” [ተቅሪዙ ኢብኒ ሐጀር ዐለ’ረዲል ዋፊር፡ 12 - 15]
ደግሞም የምታጣቅሷቸው አንዳቸውም ከኢብኑ ተይሚያ ጋር የሚስተካከሉ አይደሉም። እንደ ቃሲም ታጁ ኢብኑ ተይሚያን የሚያብጠለጥል ሒስኒ የሚባል ነውረኛ ሰው ነበር። አንዴ ኢብራሂም ብኑ ሙሐመድ አጦራቡሉሲይ አገኙት። “ተቂዩል ሒስኒ መሰልከኝ?” አሉት። “አቡበክር ነኝ” አለ። ከዚያም ሸይኾቹ እነማን እንደሆኑ ሲጠይቁት ስማቸውን ዘረዘረ። “አሁን የጠራሀቸው ሸይኾችህ የኢብኑ ተይሚያ ባሪ ^ያዎች ናቸው። ወይም ደግሞ ከሱ ለተማሩ ሰዎች ባሪ ^ያዎች ናቸው። ታዲያ ምን ሆነህ ነው ክብሩን ዝቅ የምታደርገው?!” አሉት። ሒስኒ ቃል ሳይተነፍስ ጫማውን ይዞ መሰስ ብሎ ወጣ። [አዶውኡል ላሚዕ፡ 11/83 - 84፣ 1/145]
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጁማደል ኡላ፡ 6/1447)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
👍32
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ማን ከማን ጋር እየሰራ እንደሆነ አስተውሉ⁉️
በዚህ ልክ መርዝ ከሚረጭ ሰው ጀርባ አህባሽ በእስልምና ስም አለ።
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
በዚህ ልክ መርዝ ከሚረጭ ሰው ጀርባ አህባሽ በእስልምና ስም አለ።
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍24
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
.....የሱና ሰው ንቃ‼️
በጥላቻ ሰክሮ እንደዚህ ሲራመድ፡
የለውም ወይ ወገን እብድ የሚያስር ዘመድ፡
ቃላቱ ሲለካ ድምፁ ሲመረመር፡
የኮንቦልጃው #ደጃል በቃ ይህ ነው ይመር፡
መረጃ አያቀርብም ከሸሪዓ መስመር፡
ማስፈፀም ነው ስራው የጠላትን ቀመር፡
አድምጥ ልብ ብለህ የአህባሽን ትውፊት፡
ተውሒድ ነው ጠላቱ ከሁሉም በስተፊት፡
አብሽር የሐቅ ሰው ጠንክርና ወጥር፡
ቁርዓን ሐቅ ነው የለንም ጥርጥር፡
መንግስት የለም ወይ⁉️
የመጅሊሱ የህግ ክፍልስ⁉️
ይህ ሰው በዚህ ልክ አፉን እንዲከፍት የፈቀደለት ማነው⁉️
ጭራሽ ስልጣን አለው አሉ ᎕ ሸሪዓህ ፍ/ቤት ውስጥ!
ምን እየተካሄደ ነው?
ከዚህ የከፋ ምን ችግር እስኪፈጥር እየተጠበቀ ነው?
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
በጥላቻ ሰክሮ እንደዚህ ሲራመድ፡
የለውም ወይ ወገን እብድ የሚያስር ዘመድ፡
ቃላቱ ሲለካ ድምፁ ሲመረመር፡
የኮንቦልጃው #ደጃል በቃ ይህ ነው ይመር፡
መረጃ አያቀርብም ከሸሪዓ መስመር፡
ማስፈፀም ነው ስራው የጠላትን ቀመር፡
አድምጥ ልብ ብለህ የአህባሽን ትውፊት፡
ተውሒድ ነው ጠላቱ ከሁሉም በስተፊት፡
አብሽር የሐቅ ሰው ጠንክርና ወጥር፡
ቁርዓን ሐቅ ነው የለንም ጥርጥር፡
መንግስት የለም ወይ⁉️
የመጅሊሱ የህግ ክፍልስ⁉️
ይህ ሰው በዚህ ልክ አፉን እንዲከፍት የፈቀደለት ማነው⁉️
ጭራሽ ስልጣን አለው አሉ ᎕ ሸሪዓህ ፍ/ቤት ውስጥ!
ምን እየተካሄደ ነው?
ከዚህ የከፋ ምን ችግር እስኪፈጥር እየተጠበቀ ነው?
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍54
👉ለተማረው ሙስሊም ጥያቄ አለኝ⁉️
ለምን አንተ አትመራም!!!
-----------------------
ሙስሊሙ ዘወትር ከፍ ሲል ይመታል፡
ከዜሮ ጀምሮ ደግሞ ይቃትታል፡
እንደምንም ብሎ መጠንከር ሲጀምር፡
ጠልፈው ይጥሉታል በሚገርም ታምር፡
እንደዚህ እያለ አልፏል ብዙ ዘመን፡
እስኪ ዛሬም ንቃ ጠላትክን አትመን⁉️
ታሪክ ይናገራል ምን እንዳለፈብህ፡
እነማን በመቼ ግፍ እንደሰሩብህ‼️
ታዲያ ያን አስታውሰህ አሁንስ አትነቃም፡
ግፍ አልሰለቸህም መታለሉ አይበቃም⁉️
ገና በማለዳው
ተሰለፍ ብለዉህ ልትሰለፍ ገብተህ፡
በጨቋኞች መርህ፤
ለብዙ ዘመናት ግፍ መከራ አይተህ፡
ይህ ሰልፈኛ ሁላ
ካንተ ትከሻ ላይ
ልጫንብህ ሲልህ ጫንቃህን ሰጥተኸው፡
ያልፍ ይሆን በሚል ቃል
እስከ ዛሬ ቆየህ ስንቱን ጉድ ችለኸው‼️
ይኸው አሁን ድረስ
እንደዘረጉብህ
እንደጫኑብህ ነህ
አሳርፍ የሚልህ አሳራፊ እንዳጣህ⁉️
ታዲያ ለምን ይሆን
ጀግና እማታፈራው
መከራ እስከ መቼ ምነው ምን በወጣህ⁉️
በየዘመናቱ ግፍ ሲቆመርብህ፡
በምን ፅናት ቻልከው እንደት ነበር ልብህ!?
ታዲያ ለምን ዛሬስ ተናበህ አትሰራም፡
ለምን ተንቀሳቅሰህ ሀገርክን አትመራም⁉️
ሙሀመድ የሚባል መሪ እንደት አይኖርም፡
በትውልድ ሀገርህ አንተ አትከበርም⁉️
በሁላችን ሀገር በሁላችን ቦታ፡
እንደት በዚህ መጠን እናጣለን ፋታ⁉️
ከግማሽ በላይ ነህ ግን የትም የለህም፡
ይህ አይነት ዝንጉነት አያሳዝንህም፡
በአሏህ ንገረኝ አያሳፍርህም⁉️
....የተማራችሁት ሴራው የገባችሁ፡
....የህባችሁ ስቃይ የሚያሳስባችሁ፡
....የምትጨነቁ ለሀይማኖታችሁ⁉️
የዋህ ህዝባችሁን ለምን አታነቁም፡
ለምን ከሴረኞች አትጠነቀቁም፡
ይልቅ ተንቀሳቀስ ውብ አቅጣጫ ጠቁም፡
ፅኑና አይነኬ ድርጂት አቋቁም፡
ሙስሊሙ በየትም መገፋት መበደል፡
በጥናት መሳደድ በሴራ መገደል፡
መከራ እንደዋጠን ማምሸትና መንጋት፡
በአስመሳይ መንቋሸሽ በጠላት መወጋት፡
......እስከመቼ...‼️
ለምን በቃ ብለህ ግልፁን አታብራራም፡
ለምን ተደራጅተህ መዋቅር አትሰራም፡
ሙሀመድ ተብለህ ለምን አንተ አትመራም!?
....ማነው የመሪነት ሚና ለሙስሊም አይሆንም ብሎ የሰበከህ ንገረኝ..⁉️
#ህዝበ_ሙስሊሙ ከመከራ ከበደል የሚያሳርፈው መሪ እንደት ማውጣት አልቻለም⁉️
...ኑረዲን...✍️

👍29
አሁን እየተስተዋለ ያለው እጂግ ቀፋፊ የሆነ #የሙስሊም_ጥላቻ የምናስተውለውኮ አልፎ አልፎም ቢሆን አንዳንድ ቦታወች ላይ ከወትሮው በተለዬ መልኩ #ሙስሊሞች የመሪነት ሚና ላይ ስላሉ ነው አልገባችሁም⁉️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ለዚህ ነው ሙስሊሙ መንቃ አለበት የምንለውኮ‼️
ስሟቸው ታላቁን ኢማም ምን እንደሚሉ እና የጠላት ሴራ ምን እንደሆነ ይናገራሉ‼️
➥ውድ ምክር ከተወዳጅ ሸይኽ
=
www.tg-me.com/Abu_lmran_Alaseriy
www.tg-me.com/Abu_lmran_Alaseriy
ስሟቸው ታላቁን ኢማም ምን እንደሚሉ እና የጠላት ሴራ ምን እንደሆነ ይናገራሉ‼️
➥ውድ ምክር ከተወዳጅ ሸይኽ
=
www.tg-me.com/Abu_lmran_Alaseriy
www.tg-me.com/Abu_lmran_Alaseriy
👍38
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኸረ... ኸረ...ኸረ...ኸረ
« እነዚህ ናቸው እንግዲህ...
...ከቻላችሁ ጨርሳችሁ ስሙትማ!!»
👉ከነዚህ ጋር ነው ትግል የገጠመን ጎበዝ!!
...ወይ አህለ-ሱና-ወልጀመዓ...⁉️
❶➥ሶስት ሰው አልቅሶ ከመሰከረለት የጀነት ነው።
❷👉ቀኝ እጃችንን ነው ያጣነው።
➌👉በሀዘኑ እኛ ነን የተጎዳነው።
➍👉ግጥም ዘጋኝ ዘጋኝ በቃ‼️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
« እነዚህ ናቸው እንግዲህ...
...ከቻላችሁ ጨርሳችሁ ስሙትማ!!»
👉ከነዚህ ጋር ነው ትግል የገጠመን ጎበዝ!!
...ወይ አህለ-ሱና-ወልጀመዓ...⁉️
❶➥ሶስት ሰው አልቅሶ ከመሰከረለት የጀነት ነው።
❷👉ቀኝ እጃችንን ነው ያጣነው።
➌👉በሀዘኑ እኛ ነን የተጎዳነው።
➍👉ግጥም ዘጋኝ ዘጋኝ በቃ‼️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍50
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
....የጀግና አባት ምክር...
ተውሒድ አስተማሪ ጀግና አባት ሲኖርህ፡
በሔድክበት ሁሉ ያምራል ንግግርህ፡
እኛው የቀበርነውን እደት እናምልከው?
ህዝቤ አሏህን ፍራ ምንድነው የሆንከው!?
እያለ ሲያስተምር እጂግ ያስደንቃል፡
ግሩም አገላለፅ ደስ ሲል የአባት ቃል፡
ተውሒድ ማለት ይህ ነው የለውም ክርክር፡
እስኪ እናዳምጥማ የጀግና አባት ምክር፡
....ኑር...✍️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
ተውሒድ አስተማሪ ጀግና አባት ሲኖርህ፡
በሔድክበት ሁሉ ያምራል ንግግርህ፡
እኛው የቀበርነውን እደት እናምልከው?
ህዝቤ አሏህን ፍራ ምንድነው የሆንከው!?
እያለ ሲያስተምር እጂግ ያስደንቃል፡
ግሩም አገላለፅ ደስ ሲል የአባት ቃል፡
ተውሒድ ማለት ይህ ነው የለውም ክርክር፡
እስኪ እናዳምጥማ የጀግና አባት ምክር፡
....ኑር...✍️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍76
👉የልጅነት ት/ት ቤቴን ላሳያችሁማ!!
----------------------------------
ልቤ ቀርቷልና ቁንድ ከጎራው ስር፡
ልሒድ በትዝታ ልብረር እንደ ንስር፡
የልጂነት ቦታ አይረሳምና፡
እስኪ አንደ ልመልከት ወደ ትናንትና፡
.....አ.....
በራራ ገታራ ፋላ ድጉጉሩ፡
አምሮ ያደገበት ውበት በሹሩሩ፡
ስም አይጠሩም እንጂ ስም እማ ቢጠሩ፡
ፈልቆ ነበር ጀግና ሞልቶ ነበር ኩሩ፡
ለወደደው ታማኝ በፍቅር የፀና፡
በገጠሩ ክፍል ሞልቶ ነበር ጀግና፡
ለወደደው ሟች ነው የፀና ተራራ፡
ዋጋ የሚከፍል በቀን በጠራራ፡
ይህ ነው ደሴ ዙሪያ ይሔ ነው በራራ፡
ከዚህ ከምታዩት ውብ ተራራ ማዶ፡
ብዙ ሚስጥር አለኝ የትዝታ ነዶ፡
ሳስበው ይጎርፋል እንባዬ ቦይ ቀዶ፡
የጀግኖች መገኛ የየዋሆች ሀገር፡
ብዙ ፕላን አለኝ እውነት ለመናገር፡
.....እስኪ ኢንሻ አሏህ...⁉️
....እያልኩ የምቀኝላት ሚስጥሬ!!
«ልጅነቴን ያሳለፍኩበት ልዩ ትዝታዬ ነች»
.....ማነው እዚህች የተማረ...እ..
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
----------------------------------
ልቤ ቀርቷልና ቁንድ ከጎራው ስር፡
ልሒድ በትዝታ ልብረር እንደ ንስር፡
የልጂነት ቦታ አይረሳምና፡
እስኪ አንደ ልመልከት ወደ ትናንትና፡
.....አ.....
በራራ ገታራ ፋላ ድጉጉሩ፡
አምሮ ያደገበት ውበት በሹሩሩ፡
ስም አይጠሩም እንጂ ስም እማ ቢጠሩ፡
ፈልቆ ነበር ጀግና ሞልቶ ነበር ኩሩ፡
ለወደደው ታማኝ በፍቅር የፀና፡
በገጠሩ ክፍል ሞልቶ ነበር ጀግና፡
ለወደደው ሟች ነው የፀና ተራራ፡
ዋጋ የሚከፍል በቀን በጠራራ፡
ይህ ነው ደሴ ዙሪያ ይሔ ነው በራራ፡
ከዚህ ከምታዩት ውብ ተራራ ማዶ፡
ብዙ ሚስጥር አለኝ የትዝታ ነዶ፡
ሳስበው ይጎርፋል እንባዬ ቦይ ቀዶ፡
የጀግኖች መገኛ የየዋሆች ሀገር፡
ብዙ ፕላን አለኝ እውነት ለመናገር፡
.....እስኪ ኢንሻ አሏህ...⁉️
....እያልኩ የምቀኝላት ሚስጥሬ!!
«ልጅነቴን ያሳለፍኩበት ልዩ ትዝታዬ ነች»
.....ማነው እዚህች የተማረ...እ..
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍52
ዑስታዝ ቀመር ሁሴን
የት ጠፋ ብዬ ልጠይቅ ስል ኸበር አገኘሁ
አልሀምዱ ሊላህ ...የተሳሳተ ክፉ መረጃ የምትሰጡ ሰወች ግን አሏህን ፍሩ‼️
👉ለረጅም አመታት በንፅፅር ዘርፍ በርካታ አበርክቶ ካላቸው ወንድሞች መካከል #ኡስታዝ_ቀመር_ሁሴን አንጋፋው እና ቀዳሚው ነው::
ትምህርቶቹን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ የፌስቡክ ገፅ ከፍቷል::
ያውና....
#ላይክ
#ፎሎው
#ሸር በማድረግ የገፁ ተከታታይ ይሆኑ ዘንድ ሁላችንም ተጋብዘናል።
https://www.facebook.com/share/1CDkfSenYd/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍45
«ለካ አልነገርኩሽም»
«ግን አረሳሁሽም»
በተውሒድ በሱና የተስተካከሉ፡
በሁሉም ዘርፍ ላይ ሁሉን ያማከሉ፡
በውብ ስነ-መግባር ሰክነት የተሞሉ፡
እጂግ አስደማሚ ግሩም ወንዶች አሉ፡
በክፉወች ብቻ ሁሌ አትደለሉ፡
በአንዳንድ መጥፎወች ወንድ የለም አትበሉ!!
በእውቀትም በፀባይ የማይታበሉ፡
ከበደል ለፍትህ የተዘነበሉ፡
በጂምላ አትፈርጁ በጣም አስተውሉ፡
ሐቅ የሚጠብቁ ብዙ #ወንዶች_አሉ፡
.......ልንገርሽ...⁉️
.......የኛ ዘመን Strong man የሚባሉ አይነት ትንታግ ብሎም በስራቸው ላለ ሁሉ እጂግ ሲበዛ ሀላፊነት የሚሰማችው ጀግና ወንዶች አሉ እነዚህን ጀግኖች የአብዛኞቻችን መጥፎነት ሊያደምቃቸው እንጂ ሊያደብዝዛቸው አይገባም ለማለት ነው።
➢በዕድሜ ብቻ ሳይሆን በምክንያት የሚያምኑ የመረዳት አቅማቸው Very cleverየሚባሉ በአዕምሮ የበሰሉ ምርጥ ምርጥ #ወንዶች አሉ።
➢ከአንቺ ጋር የሚቀመጡ፣
በጥሞና የሚያዳምጡና በሌሎች ልብ ውስጥ ስላለው ንፁህ ፍቅር የሚያስቡ Intelligent የሚባሉ #ወንዶች አሉ።
............................የራሳቸውን ስሜት ብቻ በመግለፅ የሌሎችን ስሜት የማይጎዱ፣ ሌሎች ስለራቸው የጥርጣሬ ስሜት እንዲሰማቸው የማያደርጉ To be able to understand የሆኑ ጀግና ወንዶች አሉ።
➢ለድርጊታቸው ሃላፊነት የሚወስዱ፣ አብሮ ለማደግ ፈቃደኛ የሆኑ Without envy and malice ክፋትና ምቀኝነትን ያሶገዱ #ወንዶች አሉ።
ይቅርታ የሚጠይቁ፣ ክርክርን ጉዳዩን ለመጨረስ ብቻ ሳይሆን በውይይት ለውጥ እንደሚመጣ የሚያምኑ Standing above the mountain#ወንዶች አሉ።
.
.
አዎ ይገባኛል በሚያቆስልሽ ግንኙነት ውስጥ እንደገና ለመጠገን እና ደግሞ ለመፈወስ በመሞከር አንች ብቻ ዋጋ እየከፈልሽ ዓመታትን ማባከን የለብሽም።
ግን ደግሞ ወንድ የለም ብለሽ እንዳታስቢ እጂግ ፅኑ ትሁትና ቅን አሳቢ ጀግና ወንዶች አሉ ለማለት ነው።
....ኑረዲን..........✍️
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi

👍56
-
"لَا تنَسُوا أهلِنَا فِي السّودان
فَـ هُم فِي ڪربٍ عَظِيم."!
-فكَّ اللهُ ڪربتَهم وفرجَ عَنهُم .
"لَا تنَسُوا أهلِنَا فِي السّودان
فَـ هُم فِي ڪربٍ عَظِيم."!
-فكَّ اللهُ ڪربتَهم وفرجَ عَنهُم .
👍21
(❽)نواقض الإسلام
🎙አቡ-ፋሩቅ حفظه الله
ነዋቂዱል-ኢስላም
ክፍል =❽
❶ለዲን ግደለሽነት
❷መሰረታዊ ህጎችን አለማወቅ
➌እየቻሉ አለመስራት
...ከእስልምና ያሶጣል።
✅«የመጨረሻው ክፍል ነው።»✅
🎙አቡ-ፋሩቅ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
ክፍል =❽
❶ለዲን ግደለሽነት
❷መሰረታዊ ህጎችን አለማወቅ
➌እየቻሉ አለመስራት
...ከእስልምና ያሶጣል።
✅«የመጨረሻው ክፍል ነው።»✅
🎙አቡ-ፋሩቅ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👉ምንድን ነው ውሀብይ⁉️
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
👉ምንድን ነው ውሀብይ⁉️
❶ለይመር ገራዶ
❷ለሀሰን ታጁ
➌ለቃሲም ታጁዲን
ምንዲን ነው ውሀብይ ንገረን ታጁዲን፡
እስኪ ተረጋጋ የገራዶው በዲን፡
የኢብሊሱ ሙሪድ የሸይጧኑ ስይት፡
እስኪ መረጃ አምጣ የኮንቦልቻው መይት⁉️
ወደ መሬት ሳይጥል የጫት ቀርጡን ከጁ፡
ሽርክና ቢዲዓን በአይኑ እያዩ እደጁ፡
ሀገር ካገር ሲዞር ለአምልኮት ልጁ፡
ኮረፋት አትድፈቅ አንተ ሀሰን ታጁ፡
ምንድነው ውሀብይ ተናገር በፈርጁ፡
ከጫት ቃሚወች ፊት ፎክረህ አትውጣ፡
ምንድነው ውሀብይ እስኪ መረጃ አምጣ⁉️
...👉ምንድነው ውሀ ብይ⁉️
....በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
❶ለይመር ገራዶ
❷ለሀሰን ታጁ
➌ለቃሲም ታጁዲን
ምንዲን ነው ውሀብይ ንገረን ታጁዲን፡
እስኪ ተረጋጋ የገራዶው በዲን፡
የኢብሊሱ ሙሪድ የሸይጧኑ ስይት፡
እስኪ መረጃ አምጣ የኮንቦልቻው መይት⁉️
ወደ መሬት ሳይጥል የጫት ቀርጡን ከጁ፡
ሽርክና ቢዲዓን በአይኑ እያዩ እደጁ፡
ሀገር ካገር ሲዞር ለአምልኮት ልጁ፡
ኮረፋት አትድፈቅ አንተ ሀሰን ታጁ፡
ምንድነው ውሀብይ ተናገር በፈርጁ፡
ከጫት ቃሚወች ፊት ፎክረህ አትውጣ፡
ምንድነው ውሀብይ እስኪ መረጃ አምጣ⁉️
...👉ምንድነው ውሀ ብይ⁉️
....በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍57
ليست دارنا ولا ديارنا!
كُل ما فيها مُتعِب, وكل من فيها مُتعَب..
"لبيك إن العيش عيشُ الآخِرة."
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
كُل ما فيها مُتعِب, وكل من فيها مُتعَب..
"لبيك إن العيش عيشُ الآخِرة."
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍9
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የነ ሐሰን ታጁ ቡድን ሌላ ስም የሚያጠፋበት መረጃ ሲያጣ ጊዜ፤ በውሸት የአሁኑ ሙፍቲ ሸይኽ ዶ/ር ሷሊሕ ፈውዛን በኢርሻድ ኪታባቸው ላይ «አጠገባችሁ ያለን ሱፍያ ከመግደል ጀምሩ!» ብለዋል ብለው ሲቀጥፉ ነበር። እውነታውን ግን ይሄው መመልከት ትችላላችሁ።
ይህን ያቀናበርክ ወንድም አላህ ምንዳህን ይክፈልህ። እነዚህን በውሸትና ቆርጦ ቀጥል አካሄድ ትርክት መገንባትና ስም ማጥፋት የለመዱ ሐሳዊ ቡድኖችን በመረጃና ማስረጃ እያጋለጡ ሊሸውዱት የሚችለውን የዋህ ህዝብ ከተንኮላቸው መታደግ ግድ ነው።
እነዚህ ቡድኖች በእልህ ተነሳስተው ተገቢ ያልሆነ አካሄድ ውስጥ ገብተዋል። እልህ ምላጭ ያስውጣል!
ያኔ የመጅሊስ ምርጫ ሲቃረብ «ውሃብዮች ለመውሊድ በተደገሰ ድግስ ላይ መርዝ አርከፍክፈው ለደረሶች አብልተው ገደሏቸው!» ብሎ ዜና የሠራው ሐሰን፤ አሁን ደግሞ አላማው ስላልተሳካለት ድጋሜ በሐጂ ዑመር ቀብር ሽፋን አድርጎ ብቅ ብሏል።
መንግስት፣ መጅሊስና የሚመለከተው አካል ለምን እነዚህን አካላት አደብ እንደማያሲዙ ግራ ያጋባል። የግድ ደም መመልከት አለባችሁ እንደ? ከዚህ በላይ ደም አፋሳሽ ግጭት ጠመቃ ከየት እንዲመጣ ጠብቃችሁ ነው?
||
Copy
ይህን ያቀናበርክ ወንድም አላህ ምንዳህን ይክፈልህ። እነዚህን በውሸትና ቆርጦ ቀጥል አካሄድ ትርክት መገንባትና ስም ማጥፋት የለመዱ ሐሳዊ ቡድኖችን በመረጃና ማስረጃ እያጋለጡ ሊሸውዱት የሚችለውን የዋህ ህዝብ ከተንኮላቸው መታደግ ግድ ነው።
እነዚህ ቡድኖች በእልህ ተነሳስተው ተገቢ ያልሆነ አካሄድ ውስጥ ገብተዋል። እልህ ምላጭ ያስውጣል!
ያኔ የመጅሊስ ምርጫ ሲቃረብ «ውሃብዮች ለመውሊድ በተደገሰ ድግስ ላይ መርዝ አርከፍክፈው ለደረሶች አብልተው ገደሏቸው!» ብሎ ዜና የሠራው ሐሰን፤ አሁን ደግሞ አላማው ስላልተሳካለት ድጋሜ በሐጂ ዑመር ቀብር ሽፋን አድርጎ ብቅ ብሏል።
መንግስት፣ መጅሊስና የሚመለከተው አካል ለምን እነዚህን አካላት አደብ እንደማያሲዙ ግራ ያጋባል። የግድ ደም መመልከት አለባችሁ እንደ? ከዚህ በላይ ደም አፋሳሽ ግጭት ጠመቃ ከየት እንዲመጣ ጠብቃችሁ ነው?
||
Copy
👍38
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቱ ጋር ነው መቻቻል...እ...⁉️
«የሚጠየቀው ሌላ ማምታቻ የሚሰጠው ሌላ...ለምን⁉️
እነሱ ከላይ እስከ ታች ተናበው ነው ሙስሊሙ ላይ ሸፍጥና በደል የሚፈፅሙት እኛ ግን ገና አልነቃንም።
እስኪ አሁንም እንሰባሰብ ‼️
እስኪ አሁንም እንተሳሰብ‼️
እስኪ አሁንም እንንቃ⁉️
ግፍ መከራው ቶሎ እንዳበቃ⁉️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
«የሚጠየቀው ሌላ ማምታቻ የሚሰጠው ሌላ...ለምን⁉️
እነሱ ከላይ እስከ ታች ተናበው ነው ሙስሊሙ ላይ ሸፍጥና በደል የሚፈፅሙት እኛ ግን ገና አልነቃንም።
እስኪ አሁንም እንሰባሰብ ‼️
እስኪ አሁንም እንተሳሰብ‼️
እስኪ አሁንም እንንቃ⁉️
ግፍ መከራው ቶሎ እንዳበቃ⁉️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍42
🇸🇩ሱዳን‼️
🇸🇩sidan
🇸🇩سودان
የሙስሊሞች ምድር የዱዓቶች አንባ፡
መፍካት ጀምሮባት የተውሒድ አበባ፡
ይህች የጀግና ሀገር ዛሬ ችግር ገጥሟት፡
ጠላቶች ተባብረው ነው እያወደሟት፡
እስኪ ዱዐዕ እናድርግ ድምፅ እንሁናቸው፡
ሙስሊሞች አይደሉ አለብን ሀቃቸው፡
ለሀበሻ ሙስሊም አላቸው ቃል ኪዳን፡
ወደ አሏህ እንጩህ እናልቅስ ለሱዳን!
«ከሙስሊምነታቸው በላይ ለኛ ብዙ የዋሉልን ነገር እልፍ ነውና ዱዐዕ እናድርግላቸው⁉️»
ወሏሁል ሙስተዓን!
السودان المنسي

👍27