Telegram Web Link
አህባሽ +ሱፍያ+ኢኽዋን

«የሰለፍያን ስም»
---------------------------
በነገራችን ላይ፤
አህባሽና ዒኽዋን ለሱና አያስቡም፡
በስሜት ካልሆነ፤
በቁርዓን በሀዲስ አይሰበሰቡም፡
ፖለቲካን እንጂ፤
በመረጃ ጠቅሰው ፍፁም ዲን አይክቡም፡
ከፊርቀቱ-ናጂያ፤
ከሀቀኞች ተርታም በፍፁም አይገቡም፡

ኢኽዋን በስልጣን ሱስ የተተበተበ፡
አህባሽ በሽርክ አለም አፍርቶ ያበበ፡
ሱፍያ በጥመት ካባ የደረበ፡
ተብሊግ በጂልነት ኖቬል ተሸላሚ፡
ሁሉም የጥመትን ኮተት ተሸካሚ፡
በተራ አሉባልታ ንፁህ ህዝብ አጥማሚ፡
ቃላት በመሰንጠቅ፤
ሀቅን በመቃረን እውቅና ለቃሚ፡
ይህ ነው ፀባያቸው፤
ደግሞም ይጠበቃል ሁሌም ከጫት ቃሚ!!

ታዲያ ከዚህ ሁሉ ማን በማን ይስቃል!?
ማን ሀቀኛ ሆና ማን ከማን ይልቃል፡
ማን ጤነኛ ሆኖ ማንስ ሊያክማቸው!?
አንድ ነን ማለት ነው ብቸኛው ግባቸው፡
ግንኮ በእውነቱ ብዙ አይነቶች ናቸው!!

ከማታሸንፉት ጦርነት ገጥማችሁ፡
ከጋዜጠኝነት ድንገት ተነስታችሁ፡
ከሱፍይ ከአህባሽ ጋር በጀርባ መክራችሁ፡
ምነዋ የመንሀጅ ስም ታጠፋላችሁ!?

እርግጥ ነው መረጃ ከናንተ አንጠይቅም፡
ሽርክ የፈፀመ ደፍሮ ጫት መሚቅም፡
እንኳን ለእምነቱ ለራሱም አያውቅም፡
ስለ እምነት ለማሰብ አቅል ያስፈልጋል፡
በእናንተ ምርቃና ሲጨልም ይነጋል፡
በተቃራኒው ነው እናንተ ጋ ደግሞ፡
ለሌሎች ሲነጋ ይመሻል ፈፅሞ፡

ታዲያ በዚህ መልኩ አዕምሮው የዛገ፡
በቲክቶክ ላይ ቀርቦ ማበድ ከፈለገ፡
ስላለመደብን ካበደው ጋር ማበድ፡
ስለማናውቅበት መቅለልም መካበድ፡
እዛው ካንፓችሁ ላይ ጥመትን ስትሰብኩ፡
ባለቤት ስላለው #መንሐጄን አትንኩ፡

....እኛ....

ከቢዲዓ ኮተት ከውሻሸት ካዝና፡
ከአሻዒራ ፊክራ ከኢኽዋን ቀኖና፡
ምን እንጠይቃለን ምን ይገኛልና!?

የተውሒድ የሱና ሳይወስዱ ክትባት፡
በዚህች ንፁህ መንሀጅ ነጋደ በዝቶባት፡
ስንቶቹ ሞከሩ ክብሯን ለማዛባት፡

ከራሱ ላይ ደፍቶ የትዕቢትን ክምር፡
አንድት ሪሳላ አቂዳ ሳይጀምር፡
ወደ ገጠር ወጥቶ ተውሒድ ሳያስተምር፡
አንድም ቀን ሳያደርግ እውቀት ላይ ምርምር፡

አላህ የትም ቦታ ይገኛል እያለ፡
ጫት እያላመጠ ህዝብ እያታለለ፡
በሽርክ የሚጫወት ስንት ደዩስ አለ፡
የመቃብር አፈር ደፍሮ የሚበላ፡
ኢስላም አሰዳቢ የመረጃ አተላ፡
የአሏህን ንግግር የሚቀይር ደፍሮ፡
ሱፍያና ኢኽዋን አሹቅና ንፍሮ፡

በቲክቶክ አዳራሽ ብቅ ብሎ ድንገት፡
አሊም ነኝ ይለናል የቢዲዓው ዳገት፡
ቁርዓን ሀዲሱ ገብቶት ሳይረዳ፡
በየሚዲያው ላይ ነገር እየነዳ፡
ለቀብር አምላኪው ውሸት እየቀዳ፡
ሀቅን እየወጋ ባጢል እየረዳ፡
የሚፈፅመው ግፍ ጥመቱ ሳይፀዳ፡
ጭራሽ ደፋር ሆኖ ሊያደርገን ባለ-እዳ፡
በሽርክ የጨቀየ እጁን ሲከነዳ፡
መዳኺላ እያለ በአፉ ሲፀዳዳ፡
ግድ ነው መናገር ይህን ቆረቆንዳ፡

ከፖለቲከኞች👉ተሞክሮ ወስዶ፡
እየጠመዘዘ👉 ቃላትን ሸምድዶ፡
የምላስ ላይ አሊም👉 ጭንቅላተ-ባዶ፡
የዋርካ ላይ እሾህ👉 የድንጋይ ላይ ሰርዶ፡
ያው እያመሰን ነው👉ሒዝብያ ስር ሰዶ፡
እስከሚተነፍስ ሀቅ እውነት ተፈርዶ፡

በየሚዲያው ላይ ፊትና ከማራገብ፡
ነገር እንደ ቆሎ ሁሌ ከማንገርገብ፡
ተውሒድን መስበክ ነው እያ'ሰሩ ወገብ፡

ህዝብ ላይ ለመጫን የመውሊድን ኮተት፡
ስንቱ ተጋጋጠ ከስንቱ አየን ስህተት፡
ከሸህ-ሱራ አንስቶ እስከ ገታው ዜና፡
በደገር በሾንኬ በከረም በዳና፡
ሸይጧንን በሚያስንቅ ስንቱን ጉድ አሰሙን፡
ታጥቀው ተደራጅተው ተውሒድን ሊቀሙን፡

ፊት ለፊት ግንባር ላይ ውሸት ከመቀንደብ፡
ስሜት እየነዳን ሁሌ ከመደደብ፡
ከሀቁ ጎዳና ሰውን ከመገደብ፡
ዝም ብሎ መኖር ይሻል ነበር አደብ፡

አውቃለሁ ኢኽዋኖች ስልጣን ከታያችሁ፡
ነሷራ ይወዳል ቀጣፊው ልባችሁ፡
አይሁድ ይታቀፋል አለ ታሪካችሁ፡
ሽዓ ነው ዛሬም ላይ ዋናው አለቃችሁ፡
....ግን ቢሆንም...ደግሞ..
የነቃሁኝ መስሎህ ፈጥነህ እንዳትከስም፡
ከዱንያ ላይ ዝና የአሏህ ፀጋ አይብስም!?
ስሜት እየነዳህ ብ'ትወሰወስም፡
ከአህባሽ ጋር አታንሳት የሰለፍያን ስም፡

«በኑረዲን አል-አረብ»

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍52
በዚህ ግለሰብ የቀረበው) በእስልምና ላይ የተሰነዘረ የጥላቻ ሰበካ፣ I*S*IS*ን (አ*ይ ኤ*ስ ኤ*ስ) እንደ ዋና ማስረጃ ተጠቅሞ፣ አጠቃላይ እስልምናን ለመጥላት ሲሞክር ታይቷል።

ይህ ተንኮል የተሞላበት አካሄድ፣ በሙስሊሞች ዘንድ ያለውን የውስጥ የአመለካከት ልዩነት (የሱናውን አካል ከአህባሽ ጋር በማነፃፀር) ከዓለም አቀፍ የሽ*ብ*ር ቡድን ጋር በማጣመር፣ የጥላቻን ትርክት በ"እውነታ" ሽፋን ለማስተላለፍ የተሞከረ እጅግ አደገኛ እርምጃ ነው።

የግለሰቡ ዋነኛ ዓላማ እስልምናን መጥላት ነው። ይህንን የጥላቻ ስሜት ለማስረዳትና ሕጋዊ ለማድረግ ደግሞ I*S*I*Sን እና ሌሎች የጥፋት ቡድኖችን ይጠቀማል።

➥ተንኮሉንና ሴራውን ልብ ይበሉ‼️

ይህ እኩይ ግለሰብ ወሃቢያ ብሎ የፈረጀውን አካል አቂዳ በከፊል ይጠቅሳል፣ ወዲያውኑ ደግሞ I*S*ISን እንደዚያው አመለካከት ትክክለኛ ተወካይ አድርጎ ያቀርባል።

ይህ ንግግር በስህተት የተፈፀመ አይደለም።
ይልቁንም ተንኮል አዘል ስሌት ነው!
*I*S*ISን ጨምሮ የሃይማኖትን ሽፋን ቢጠቀምም፣ እውነተኛ የእስልምና ተወካይ አይደለም።
እነሱ ሙስሊሞችን ጨምሮ የብዙሃንን ሕይወት የሚነጥቅ የጥፋት ቡድን እንጂ የሙስሊሞችን አቂዳ አይወክልም።

ይህ ግለሰብ በእስልምና ውስጥ ያሉትን የውስጥ አቂዳ እና መንሀጅ ልዩነቶች የመተንተን ዕውቀትም ሆነ መብት የለውም።
ይልቁንም እነዚህን ልዩነቶች ከዓለም አቀፍ ሽ*ብ*ር*ተ*ኝ*ነት (I*S*IS) ጋር በማገናኘት፣ ከውጭ ሆኖ የመከፋፈልንና የጥላቻን አጀንዳ ማስፈፀሙን ያሳያል።
➥ይህ የልጁ እብሪተኛ ንግግር የግል ጥላቻ ሽፋን እንጂ፣ የሃይማኖት እውነት አይደለም።
የኛ የአመለካከት ልዩነቶች የውስጥ ጉዳዮቻችን ናቸው፤ ሁለቱን አጣምሮ ለእስልምና ጥላቻን መግለጽ ግልጽ የሆነ ተንኮልና ተልዕኮ ነውና ሁሉም ሙስሊም በህግ ይጠይቀው ።
👍53
ሙስሊሞች ሆይ እባካችሁ‼️

እናስተውል በአሏህ እንንቃ
የጠላት መጠቀሚያ ከመሆን እንጠንቀቅ መረጃ እንለዋወጥ

➥ትክክለኛ መረጃ የሚሰጡንን ሰወች እንከታተል ‼️

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ የጠላትን ሴራ በማጋለጥ ህዝባችንን እንጠብቅ

የሐቅ ድምፅ እናሰማ
ሚዲያውን ለእምነታችን ለሐቅ እንስራበት

የተደቀነብን ፈተና ከባድ ነው በፅናት እንታገላቸው ይህ አሁን እየሆነ ያለው በግልፅ የነገሩን ሲሆን በልባቸው ያቀዱትና በድብቅ የሚሰሩት ከዚህ የከፋ ነው ።

በመሆኑም እንንቃ
👉አብሽሩ አሏህ ከኛ ጋር ነው።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍67
«ትላንትም ዛሬም ጀግናዬ ነህ»

         «ሳዳት ከማል»

ያለ ምንም ፍርሀት ያለ ድንበር ማለፍ፡
አልሸማቀቅም አብሬህ ብሰለፍ፡
በደዕዋ መፅናትን ፈፅሞ ለረሳን፡
አስታዋሻችን ነህ የኔ ዘመን ልሳን፡
ብርቱ ፅኑ ቆራጥ የሱና ውብ ድርሳን፡

ስንቱን ተቋቁመህ ዛሬ እዚህ ደርሰሀል፡
አሁንም ሳትሰለች ሐቅ ላይ ቆመሀል፡
አሏህ ይጠብቅህ ክብር ይገባሀል፡

ምንም ቢፈራረቅ ክረምትና በጋ፡
ቢመች ባይመች ቢደቀን አደጋ፡
ሳዳት አቋሙ ላይ ቆሟል እንደረጋ፡

የሒዝብያ መንጋ ሁሌ ሲሽመደመድ፡
አንተ ግን በፅናት ወደፊት ተራመድ፡
ጨብጠሀልና የሱናውን ገመድ፡

በተቻለው አቅም የነብያት ወራሽ፡
ያወቃትን እውነት ሐቋን ለህዝብ አድራሽ፡
ድሽቃ ነው ቃላቱ ሒዝብዮችን አፍራሽ፡

መረጃውን ታጥቆ በሚናገረው ቃል፡
በሳዳት ንግግር ስንት አሳብ ይወድቃል፡
አሏህ አመላክቶት የኢስላምን ዳና፡
ሰበብ ሆኖልናል ለተውሒድ ጎዳና፡

ደግሞ በፊትና ወቅት ስንቱ ሲጉረመረም፡
ስንቱ በሆይሆይታ በጥመት ሲፈረም፡
ሳዳት ጀግኖቹ ጋር አቋም አልቀየረም።


ከትላንት አቋሙ ያልተነቃነቀ፡
ተውሒድና ሱናን ሐቁን የሰነቀ፡
በሐቅ ላይ ፀንቶ ባጢል ያስጨነቀ፡
ስንቱ ስንት ሲለው ደክሞ ያሎደቀ፡
ስሜት ተከትሎ እውነትን ያልናቀ፡

ዛሬም በተውሒድ ላይ ተውቦ እንዳማረ፡
የሚያውቃትን እውነት ፀንቶ ያስተማረ፡
አሉባልታ ወሬ የማያሸንፈው፡
ጥመት ተመልክቶ ፈፅሞ እማያልፈው፡

ሰወች በሌለበት ስሙን ቢያጠፉትም፡
ሱና ነው አላማው ከኋላም ከፊትም፡
ሳዳት በሐቅ ላይ አይዘባበትም።

ስንቱ ጀግና ነኝ ባይ ሲገባ አሰንሰራ፡
በወሬኞች አለም ተግቶ የሚሰራ፡
ጀግናችን ነው እሱ የብርሀን ጮራ፡

አለ እየታገለ በተውሒድ ጂማሬ፡
አንድ ነው አቋሙ ትላንትናም ዛሬ፡
እወቁት ይሔ ነው የኔ መምህሬ፡

በንፁህ ልብ ላይ ተውሒድ የሚዘራ፡
አንገቱን ሳይደፋ ታጥፎ እንደ ከዘራ፡
ሒዝብያ ቢገፋው የማይገፈተር፡
ቀድሞ የታጠቀ የሱና ድሞፍተር፡

ንፁህ የሱና-ዘብ ጀግና ነው ለሚያውቀው፡
ለዛም ነው ጥመትን የሚያስጠነቅቀው፡
እስኪ ሁላችንም እንተዋወቀው‼️
ይህን ውድ ታጋይ አሏህ ይጠብቀው፡

ከተውሒድ መስመር ላይ የሌለበት ክዳት፡
ያምራል በገባው ልክ ሱናን ሲያሰናዳት፡
ንፁህ አብሪ ኮከብ ጀግናዬ ነው ሳዳት።

በቅርበት ለሚያውቀው ፈፅሞ አያስፈራም፡
እኔ እንዲህ ነኝ ብሎ ለሰከንድ አይኮራም፡
ሰውን ለሐቅ እንጂ ለጥመት አይጠራም፡
እኔ ብሎ ራሱን ጭራሽ አያብራራም፡
ተውሒድ ሱናን እንጂ ተረት አያወራም፡

ግን ሲወነጂሉት እጂጉን ይገርማል፡
ብዙ መሀይማን ሲከሱት ይሰማል፡
ከሚሉት ግን ጠርቷል ዳዒ ሳዳት ከማል፡

     «ትላንትም ዛሬም ጀግናዬ ነህ»

        «በኑረዲን አል አረብ»

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍229
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ሲጀመር ኢትዮጲያዊ በዚህ ደረጃ ከደገፈህ ችግር አለብህ ማለት ነው አላለም!?»

በማያገባቸው ለሚገቡ #ክርስቲያኖች ይህ ሰው ያስተላለፈው መልዕክት ጥሩ ነው።

የዛ ሰፈር ሰዎች ለኡማው የሚጠቅምን ነገር ከልባቸው አይወዱም።
ከወደዱ ግን… ነገር አለ¡

ይህን የተናገረውን ወገናችንን አላህ ሂዳያ ይስጠው።
👍118
የኔ ለምትለው ሰው በችግሩ ሰዓት መድረስ አለመቻልን የመሰለ ቁጭት የለም ግን ምን ታደርገዋለህ .....‼️
👍66
የሐጂ ዑመርን ህልፈት ተከትሎ የኦርቶዶክስ ፅን*ፈኛ ሚድያዎችና ሰባኪዎች አጋጣሚውን በመጠቀም የሁልጊዜ ጥላቻቸውን በሙስሊሙ ላይ ፈፅመዋል።

በዚህ አጋጣሚ የጥላቻቸው ጥግ ዱሮም የምናውቀው ቢሆንም የበለጠ ግልፅ ፍንትው አድርገው አሳይተውናል ይህ ለኛ አዲሳችን አይደለም።
ሁሌም የሚያሳዝነኝ ግን በነዚህ ሰወች የሚሸወድና የሚታለል ሙስሊም ነኝ ባይ መኖሩ የዘወትር ህመሜ እና የማይሽር ጠባሳዬ ነው።

ኢንሻ አሏህ ነገ አሏህም ይፈርደናል
ደግሞም በትውልድ ቅብብሎሽ ውስጥ #ታሪክም ይፋረዳችኋል።
እነዚህ #የኦርቶ*ዶክስ ፅን,ፈኛ ሀይሎች#ወሃቢያ የሚል የዳቦ ስም በመስጠት ዘግናኝ የሆኑ ዘለፋዎችንና የስም ማጥፋቶችን በሙስሊሙ እያደረሱ በነፃነት ቀጥለዋል።

በእርግጥ እነዚህ ሰወች ብቻቸውን ናቸው የሚል #ሙስሊም እጂግ የተሳሳተ ነው ከነዚህ ሰወች ጀርባ እጂግ ብዙ #እጀ_ረጃጂም #ፅንፈኞች አሉባቸው።
ከነዚህ ሰወች ጀርባ ካሉት ፅን*ፈኞች መካከል ግንባር ቀደሙ #በክርስቲያናዊ አደረጃጀት የተመሰረተው #ገ'ዳ,ይ ቡድን #ሞዓ_ተዋህዶ ሲሆን የዚህ #መንጋ የስትራቴጂክ አጋር የሆኑት #የሊባኖስ ትራ*ፊዎች በዘመቻው ውስጥ ዋነኛ ተሳታፊና ፊት አውራሪ መሆናቸውን ተመልክተናል።

ራሱን እንደ ሚዛናዊ የሚያየው ሌላኛው ባለ ሁለት ምላሱ ቡድን ሚዛናዊነትን አፈር ሲያበላውም በተመሳሳይ መልኩ ያስተዋልነው ጉዳይ ነው።
በተለየ ይህ ግለሰብ እስልምና 7ዳይ ነው እያለ ዓለም አቀፍ #ሽብርተኛ ነው ከሚባለው ISIS መስሎታል።
ንግግሩን ደግፋው ደግ አደረክ አበጄህ ብለው ያሉ ቀላል የማይበሉ #ሙስሊም ነን የሚሉ ወገኖችም ሀሳቡን ተቀብለው ሲያስተገቡለት ነበር።

የሚያሳዝነው ሙስሊሙ አንድ እንኳን ጠንከር ያለ ተቋም አለመኖሩ ነው ይህን በደልና ግፍ እያዬ አይደለም ምድራዊ ተቋም #ሚዲያ ላይ እንኳን የጠነከረ ነገር የለውም ለምን⁉️
👍68
«ማን ነበር ጨፍ*ጫፊው...⁉️
---------------------------
አንብበት ታሪካችሁን እወቁ!!
ሙስሊሞች በደንብ ንቁ !!
እጂግ በጣም እንንቃ!!
በደሉ ግፉ እንዳበቃ!!


ለምን ግን በዚህ ልክ ትሆናላችሁ ለምንድነው የግድ የምትነካኩን መከባበሩ ችለናችሁ መኖሩ አይሻልም ነበርን...!?

.....እስኪ. አንድ ሁለት ብለን ለናሙና እንነጋገር ዝም ያልነው ስላልተበደልን ወይም ስላልተገፋን አልነበረምኮ በደልን ማስታወስ ለሀገር አይጠቅምም ቂም መቋጠር ሀገር ያፈርሳል ብለን እንጂ....በኛ ውስጥ ያሉ እንዳንድ ሞኞችን ገ*ረድ ስላገኛችሁ #ከትናንት_እስከ_ዛሬ የፈፀማችሁትና እየፈፀማችሁት ያለውን ግፍ አይደብቀውም።

ይልቅ የሚሻለን ትናንትን ትተን ተከባብሮ በእኩልነት  መኖር ብቻ ነው ምላሳችሁ ላይ እንዳለው የሀገር ፍቅር ካላችሁ አሁንም ተውን አትነካኩን በቁስላችን ላይ እንጨት አትስደዱብን እባካችሁ...⁉️

«እውነት ለመናገር #ኢትዮጲያ አሁን ያለችው እንደምትዋሹት በናንተ ሰላማዊነት ሳይሆን #በሙስሊሙ ሆደ ሰፊነት ነው ይህንን ማንም ማመን አለበት።»

.....እስኪ አሁን በቅርቡ የሚደርስብንን መከራና በደል ጠቆም ብቻ እናድርግና ትናንትን ከታሪክ ገፅ መዘን እንነጋገር....ከነካካችሁን አይቀር በትንሹ እናስታውሳችሁ‼️

ጎጃም ሞጣ ላይ ያ ሁሉ ግፍ
ጎንደር ፆመኞች ሳያፈጥሩ
መካነ ሰላም ኢማሜ ሳይቀር ሲረግፍ
.....ኸረ ስንቱ ይዘረዘራል ..ብቻ የዛሬውን ልለፈውና ከትናንት ታሪክ ትንሽ ልበላችሁ...!!


#የዳስ_ጭፍጨፋ:- አምደ ጽዮን በ1332 ዓ,ል በአዳል ሱልጣኔት ስር የነበሩ ከ10,000 በላይ ሙስሊሞች በግፍ ጨፍጭፋል። እኛ ግን ክርስትያን አራጅ ነው አላልንም።

#የኢስላምጌ_ጭፍጨፋ፦ በ1868 ዓ,ል በአፄ ቴዎድሮስ በኢስላምጌ አካባቢ የነበሩ በርካታ ሙስሊሞች በግፍ ተገድለዋል። እኛ ግን ክርስትያን ገዳይ ነው አላልንም።

#የአኖሌ_ጭፍጨፋ  በ1886 ዓ.ል በአፄ ምኒልክ ሠራዊት በኦሮሞ ሙስሊሞች በአርሲ ክፍለ ሀገር ከ11,000 በላይ ሰዎች  በግፍ ተጨፍጭፈዋል በተለይም የሴቶች ጡት በመቁረጥ አሰቃቂ ድርጊት ተፈጽሟል። እኛ ግን ክርስትያን ጨፍጫፊ ነው አላልንም።

#የቦሩ_ሜዳ_ጭፍጨፋ:- በ1878 ዓ.ል በአፄ ዮሐንስ  በወሎ ሙስሊሞች ላይ "ተጠመቅ ወይ አገር ልቀቅ" በሚል አዋጅ  ከ 30 ሺህ በላይ  ሙስሊሞች በ3 ወይም በ4 ሰአታት ውስጥ ተገድለዋል በሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ተሰደዋል። እኛ ግን ክርስትያን አራጅ ነው አላልንም።
በአፋር ክልል በደርግ መንግስት በርካታ ሙስሊሞች ተጨፍጭፈዋል።

#የአራፋሊ_ጭፍጨፋ#የአትሾማ_ጭፍጨፋ#የባሳዳሬ_ጭፍጨፋ
#የኦና_ጭፍጨፋ#የኤላቦሬድ_ጭፍጨፋ በእነዚህ ጭፍጨፋዎች በርካታ ሙስልሞች ተገድለዋል።
እኛ ግን ክርስትያን ጨፍጫፊ ነው አላልንም።

#የጎንደር_ጭፍጨፋ :-- በቅርቡ በሙስሊሞች ላይ ባነጣጠረ ጥቃት በጎንደር በርካታ ሙስሊሞች ተገድለዋል። እኛ ግን ክርስትያን ገዳይ ነው አላልንም።
#ሞጣ ላይ ክሪስትያኖች መስጊድን አቃጠሉ። እኛ ግን ክርስትያን ፅንፈኛ ነው አላልንም። በቅርቡ በ #መካነ_ሰላም ሙስሊሞች መስጊድ  ውስጥ ተረሸኑ። እኛ ግን ክርስትያን ገዳይ ነው አላልንም።

ይህን እና በርካታ ያልጠቀስኳቸው በኢትዮጵያ ብቻ  በሙስሊም ላይ የተደረጉ ጨፍጨፋዎች ተደርገው እንኳን ክርስትያን አራጅ ነው ሳንል እንዴት ነው አፋቹን ሞልታቹ በውጭ ሀገር ተዋጊዎች በመመሰል ለዛውም በምእራባውያን ትርክት ሙስሊም ገዳይ ነው የምትሉት⁉️

«ለመሆኑ ክርስትና ሐቅን አያስተምርም እንዴ ...ታዲያ ለምን ትዋሹብናላችሁ⁉️

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍34
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
Photo
🛑ለዛ ሰፈር ሰወች አድርሱልኝ አቦ..⁉️

👉ጨፍጫፊው ማን ነበር⁉️
----------------------------

እስኪ መለስ እንበል እስኪ ግፉን እንቃኘው፡
እየታደነ ሲረሸን ሙስሊሙን ማን ነው የዳኘው!?

እስኪ ታሪክ ይመስክር፡
እንኪ እንጨብጥ የሀቅን ክር፡
እስኪ እንቅረብ ለክርክር..!?

ሀገር ብለን ችለን አዝለናችሁ!?
ገድላችሁን ተዘባብታችሁ!?
ጨፍጫፊ ትሉናላችሁ⁉️
ወሏሒ ትገርማላችሁ..!?


ትንሽ አያማችሁም!?
አያሳፍራችሁም!?
አይዘገንናችሁም...!?

.ይሔው ታሪክ ያጋልጠን፡
እውነቱን ዘግቦ ይስጠን፡
ማን ነበር ለሞት የታጨው፡
ማነው የሟሟው እንደ ጨው፡
ማን ነበር የትም የተረጨው..!?
ማን ነው ስጋው የተፈጨው..!?

እናንተ ወይስ እኛ‼️
ይመስክር የሰማይ ዳኛ‼️

ማን በመቼ እንዳሳደደን፡
ማን የት ቦታ እንዳ*ረደን፡
ከፈጣሪ በታች፤
የኢትዮጲያ ህዝብ ይፍረደን!!


አንዱ እንደ ባይተዋር አንዱ ተደላዳይ፡
በሀበሻ ታሪክ በሀይማኖት ጉዳይ!!
ማን ነበረ ማቹ ማን ነበረ ገዳይ!?

እኮ ማን ነበር..!?
ያኔ በስልጣን መንበር..!?
ማን ነበር...!?

እናንተ ወይስ እኛ...
ይመስክር የሰማይ ዳኛ..!?


እውነት ማነው ቀጣፊ፡
ማን ነበር ሰላም አንጣፊ፡
ማንስ ነው ክፋት ወንጫፊ፡
እኮ ማነው ጨፍጫፊ....!?

  ንገሩን

ሙስሊሙ የትም ሲገ*ደል፡
ሲሳደድ ከሜዳ ገደል፡
የማሪያም ጠላት ነው ሲባል፡
ያ ጭካኔ ለወግ ይቀርባል.!?
ይሔ ያስተዛዝባል..!?
ለካ ዘር ከልጓም ይስባል..!?

በእምነቱ ብቻ ሲመረጥ፡
ብልቱም ጡቱ ሲቆረጥ፡
ስንት ዘመን አልፏል ሰቆቃ፡
ዛሬስ መች ግፉ አበቃ...!?

....ዛሬስ....

መስጂዱ እየፈረሰ፡
እንባውን እያፈሰሰ፡
ደሙን በእጁ እያፈሰ፡

ኢማሜው ሶላት ላይ ቁሞ፡
አረዳው ሳያፈጥር ፁሞ፡
የጥይት ናዳ እስኪወርድበት፡
ማን ነበር ግፍ የሰራበት...!?

.....እኮ ማን....!?

መቼ ተነስቶልን የመከራ ቀንበር፡
ስንት ዘመን ቆየን ደቀን ስንሰበር፡
እስኪ ታሪክ ይገለፅ እስኪ ይፈተሽ ድንበር!!
እውነት ለመናገር ጨፍጫፊው ማን ነበር!?

እናንተ ወይስ እኛ!!
ይመስክር የሰማይ ዳኛ!?

......በኑረዲን ዓል-አረብ...

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍48
🇪🇹ጨፍጫፊው ማን ነበር⁉️
🎙ኑረዲን አል-ዓረብ
➥አድርሱላቸውማ⁉️

👉ጨፍጫፊው ማን ነበር...⁉️

🎙🇪🇹በኑረዲን አል-ዓረብ🇪🇹

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍58
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማሻ አሏህ
👉አሏህ ከጠላት ይጠብቅህ ጀግናው።

የሶሪያው ፕሬዝዳንት አህመድ አሸርዕ በደማስቆ በሚገኝ
አንድ መስጅድ ውስጥ ለፈጅር ሶላት ተጥዶ የሚያሳይ ምስል ነው!

አንዳንዱ እንኳን የሀገር ፕሬዝዳንት ሆኖ፤ የቀበሌ ዳኛም ሆኖ እንኳን ፈጅር ዙህርና አለሱርም አልገራለት ብሏል ይሄ ደግሞ ጭራሽ በፈጂር #ሶፍ ይዞ ተቀምጧል ።

ማሻ አሏህ
ማሻ አሏህ
👍75
● ግድያ በባይብል ●
-------------------

ክርስትያኖች እስልምናን የግድያ የሽብር  የራሳቸውን ደግሞ የሰላም ሃይማኖት ለማስመሰል ሲሞካክሩ በብዛት ይታያሉ።

➥እውነታውን እስኪ በማስረጃ እንመልከት‼️

▸ በባይብል የክርስትያኖች አምላክ በጦርነት ግዜ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን እንዳስጨፈጨፈ እንዳስገደለ በራሳቸው መፅሐፍ ላይ እናገኛለን።

ለናሙና ያክል የተወሰኑትን እንመልከት

በእግዚአብሔር ትዕዛዝ የተገደሉ 120 ሺህ ሰዎች

📕2 ዜና 28
ስለዚህ አምላኩ እግዚአብሔር በሶርያ ንጉሥ እጅ አሳልፎ ሰጠው፤ ሶርያውያንም መቱት፥ ከእርሱም ብዙ ምርኮኞች ወስደው ወደ ደማስቆ አመጡ። ደግሞም በእስራኤል ንጉሥ እጅ አሳልፎ ሰጠው፤ እርሱም በታላቅ አመታት መታው።

⁶ የአባቶቻቸውንም አምላክ እግዚአብሔርን ትተው ነበርና የሮሜልዩ ልጅ ፋቁሔ በአንድ ቀን ከይሁዳ መቶ ሀያ ሺህ ገደለ፤ ሁሉም ጽኑዓን ነበሩ።

🎯 የእግዚአብሔር ነቢይ ኢልያስ ያሳረዳቸው የበአል ነቢያት

●“ኤልያስም፦ ከበኣል ነቢያት አንድ ሰው እንዳያመልጥ ያዙ አላቸው። ያዙአቸውም ኤልያስም ወደ ቂሶን ወንዝ ወስዶ በዚያ አሳረዳቸው።”
  [📕1ኛ ነገሥት 18፥40]

🎯በእግዚአብሔር ትዕዛዝ የተገደሉ 185 ሺህ ሰዎች
📕2ኛ ነገሥት 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁵ በዚያችም ሌሊት የእግዚአብሔር መልአክ ወጣ፥ ከአሦራውያንም ሰፈር መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ገደለ፤ ማለዳም በተነሡ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሁሉ በድኖች ነበሩ።
³⁶ የአሦርም ንጉሥ ሰናክሬም ተነሥቶ ሄደ፥ ተመልሶም በነነዌ ተቀመጠ።

🎯 በእግዚአብሔር ትዕዛዝ የተገደሉ 100 ሺህ እግረኛ
📕1ኛ ነገሥት 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ የእግዚአብሔርም ሰው ቀርቦ የእስራኤልን ንጉሥ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሶርያውያን፦ እግዚአብሔር የተራሮች አምላክ ነው እንጂ የሸለቆ አምላክ አይደለም ብለዋልና ይህን ታላቅ ጭፍራ ሁሉ በእጅህ አሳልፌ እሰጠዋለሁ፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ አለው።
²⁹ እነዚህም በእነዚያ ትይዩ ሰባት ቀን ያህል ሰፈሩ፤ በሰባተኛውም ቀን ተጋጠሙ፥ የእስራኤልም ልጆች ከሶርያውያን በአንድ ቀን መቶ ሺህ እግረኛ ገደሉ።

🎯በአንድ ጀንበር በእግዚአብሔር ትዕዛዝ የተገደሉ 500 ሺህ ሰዎች[ግማሽ ሚልዮን በአንድ ጊዜ⁉️

📕2 ዜና 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ የእስራኤልም ልጆች ከይሁዳ ፊት ሸሹ፥ እግዚአብሔርም በእጃቸው አሳልፎ ሰጣቸው።
¹⁷ አብያና ሕዝቡ ታላቅ አመታት መቱአቸው፤ ከእስራኤልም አምስት መቶ ሺህ የተመረጡ ሰዎች ተገድለው ወደቁ።

🎯በእግዚአብሔር ትዕዛዝ የተገደሉ ህፃናት ሴቶች

📕1ኛ ሳሙኤል 15
² የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እስራኤል ከግብጽ በወጣ ጊዜ አማሌቅ በመንገድ እየተቃወመ ያደረገበትን እበቀላለሁ።
³ አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም፤ ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል።

👉ይሄ ነው የሰላም የፍቅር አምላክ⁉️

አላህ እንዲህ ይላል
وَلَا تَقْتُلُوا النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ
*”ያቺንም አላህ ያወገዛትን ነፍስ ያለ ሕግ አትግደሉ”*፡፡
(📗ኢስራእ 17፥33]

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍41
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በ2018 ዓ.ል አዲስ ወደ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና በ2017 ዓ.ል ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በሪሚድያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ የድሬዳዋ ዩንቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ለመቀበል ስንድቱን ጨርሶ በጉጉት እየተጠባበቀ ነው::

ስትመጡ የሚቀበሏቹ ወንድሞች እና እህቶች ማንኛውንም አይነት ትብብር የሚያደርጉላችሁ ይሆናል::

በምትመጡ ሰዓት ከዚህ በታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል የሚያስፍልጋቹን ትብብሮች  ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን::

• ፉርቃን ጀሚል  - 0968278025
• ሰለሃዲን ሙዘሚል-0983048814
• ጀማል አህመድ - 0909282436
• ፉአድ ከድር - 0921053417
• ኢብራሂም ጀማል-0976710967


🔴የእህቶችን ስልክ ለማግኘት ወንድሞች ጋር በዚህ 👉 0968278025 ስልክ በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ ::

ስለ ድሬዳዋ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ማንኛውም አይነት መረጃ ለማግኘት ይህንኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ::

በተጨማሪ 👇
👉 Academic's Dep.t : https://www.tg-me.com/ddumsjaccadamic

DDUMSJ©


https://www.tg-me.com/DDUMSJofficialpage
https://www.tg-me.com/DDUMSJofficialpage
https://www.tg-me.com/DDUMSJofficialpage
أيا صاحب السنة :
اثبت وإن كثر عليك الهجوم

✍🏻 | قال الشيخ العلامة
محمد بن صالح العثيمين رحمه الله :

|[ اثبت، لا تتغير بكثرة الهجوم عليك، أو التشنيع على قولك، ما دمت على حق فاثبت ، فالحق لا يمكن أن يزحزح..]| .

📓| شرح النونية" (٢٧٠/٣).

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍10
ما أقرب الفرج لمن صبر...

➥ለታገሰ ፈረጃው ቅርብ ነው።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍38
2025/10/25 10:43:35
Back to Top
HTML Embed Code: