የአዲስ አበባ መጅሊስ ይመቸው‼
=====================
(የተወሰነ የጎደለው ነገር ቢኖርም ወሳኝ መግለጫ አውጥቷል!)
||
✍ ከአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት የተሰጠ መግለጫ።
የአባታችን የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ሞት በሁላችንም ዘንድ ከፍተኛ የሐዘን ድባብ ፈጥሮብን መቆየቱ ይታወቃል። ተቀዳሚ ሙፍቲ እስከ ሕልፈተ ሕይወታቸው ድረስ በብዙ መልኩ ኢስላምንና ሙስሊሞችን ሲያገለግሉ የኖሩ አባት ነበሩ። በተለይ ለአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ደግሞ ተቋሙን በመሪነት ከአስር ዓመታት በላይ የመሩና አሻራቸውን ያስቀመጡ መሪያችን እንደመሆናቸው ኃዘናችን ጥልቅ መሆኑን ከዚህ በፊት ባወጠናቸው ተከታታይ መግለጫዎች መግለጻችን ይታወሳል።
አሁን በድጋሚ አላህ (ሱ.ወ) ምህረቱን እንዲለግሳቸዉና ጀነተል ፊርደዉስን ማረፊያቸዉ ያደርግላቸዉ ዘንድ አላህን እንማጸነዋለን። በማስከተልም ከሰሞኑ ከታዩ ሁነቶች ጋር በተያያዘ በቀጣይ ነጥቦች ላይ የምክር ቤቱን አቋም እንደሚከተለው ለመግለጽ እንወዳለን።
1. ለሕዝበ ሙስሊሙ አንድነት የመስራት ታሪክ ያላቸው ሙፍቲ ሞት ሕዝባችን በሀዘን ዉስጥ በነበረበት ሁኔታ ከቀብር ስፍራቸው ጋር ተያይዞ አላስፈላጊ የሆኑ ንትርኮች መነሳታቸው አሳዝኖናል። መሰል ዉዝግቦች ስሜትና ቡድንተኝነት ሲታከልባቸው ሙፍቲ ሲለፉለት የነበረውን አንድነትን ከማስጠበቅ በተቃራኒ ሕዝባችንን ወዳልሆነ ንትርክ፣ ጭቅጭቅ እና ክፍፍል የሚያመራ አደገኛ ነገር ነው።
2. ተቀዳሚ ሙፍቲ የተቀበሩበት ቦታ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ኮሚሽን በደብዳቤ ቁጥር አ/አ/ፕ/ል/ኮ02/910/2013 በቀን 05/10/13 በተፃፈ ደብዳቤ ከቅይጥ መኖሪያነት ወደ መካነ መቃብርነት የተቀየረ መሆኑን ለማረጋገጥ ችለናል፡፡ ስለሆነም ስፍራውን በአዲስ አበባ ውስጥ እንደሚገኙት የሕዝበ ሙስሊሙ መካነ መቃብሮች በመቁጠር በአስራ ሁለተኛ መካነ መቃብርነት እውቅና ሰጥተነዋል።
በመሆኑም የመቃብር ስፍራውም ተጨማሪ የማስፋሪያ ጥያቄ ለመንግስት ከማቃረባችን በተጨማሪ እንደሌሎቹ መካነ መቃብሮች ማንኛውም ሙስሊም ሲሞት የሚቀበርበት በመሆኑ ለመካነ መቃብሩ አስፈላጊውን ጥበቃ፣ ድጋፍ እና ክትትል በመጅሊሱ በኩል እንደሚደረግለት ማሳወቅ እንወዳለን። ስለሆነም ከአሁን በኋላ ከመካነ መቃብሩ ጋር በተያያዘ የሚደረጉ ማንኛውም ዓይነት አጀንዳዎች ሊቆሙ እንደሚገባ አናሳስባለን።
3. ከዚህ በኋላ የተለያዩ አጅንዳዎችን ምክንያት በማድረግ በሕዝባችን መካካል ክፍፍልን የሚፈጥሩና የሚያባብሱ እንዲሁም ሰላምን የሚያደፈርሱ ንትርኮች፣ ጭቅጭቆች እና ውግዘቶች እንዲቆሙ እናሳስባለን። ዉይይትን፥ መማማርንና መተሳሰብን ዓላማ ያላደረጉ መልዕክቶች በማህበራዊ ሚዲያም ሆነ በማንኛውም መድረክ እንዳይተላለፉ ጥሪ እናደርጋለን።
4. ለየትኛውም ሃይማኖታዊ አለመግባባቶች መፍትሄ ፍለጋው መንገዱ አላህ እንደነገረን መመለሻችን ቁርኣንና የነብያችን (ሰ.ዐ.ወ.) ፈለግ(ሱና) ዋቢ በማደረግ ሊሆን ይገባል። በዚህ ረገድ አርዓያዎቻችን መልዕክተኛው (ሰ.ዐ.ወ.) እና ሰሀቦቻቸው(ረ.ዐ.) ናቸው። ዑለሞችና ዱዓቶች የሕዝባችንን የዲን ግንዛቤና እውቀትን ለማስፋት የምታደርጓቸው አስተምህሮቶች፥ ዳዕዋዎች፥ በመልካም የማዘዝና ከመጥፎ የመከልከል ጥረቶች ከስሜት በራቀ፤ በእውቀት፣ በጥበብና በለዘብታ ቃል የተላበሰ መሆኑን ባረጋገጠ መልኩ ሊቀጥል እንደሚገባ እናሳስባለን።
5. አንዳንድ አካላት የተፈጠረውን ሁኔታ ሲጠብቁት እንደነበረ መልካም አጋጣሚ በማየት የራሳቸውን ድብቅ ፍላጎትና ዓላማን ለማሳካት ሕዝቡን የሚያሳዝኑ ድርጊቶችንና ንግግሮችን በማድረግ የሕዝባችንን ሐዘን አባብሰዋል። ምክር ቤቱ በምርጫ የተጣለበትን ታላቅ አደራ ለመወጣት በቁርጠኝነት የሚንቀሳቀስ ሲሆን በዚህ ረገድ ማንኛውንም የሕዝባችንን አንድነትና ጥቅሞችን የሚጎዱ አካላትንና አካሄዶችን ፈጽሞ እንደማይታገስ በጥብቅ ለማሳሰብ አንወዳለን።
6. በመጨረሻ በተከበሩ አባታችን ህልፈት ከፍተኛ ሀዘን ላይ ከሚገኙት ቤተሰቦቻቸው ጋር በመነጋገር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ የሚዘከሩበትና መልካም ሥራዎቻቸው ቀጣይነት እንዲኖራቸው የምናደርግበት ተቋም ጉዳይ ጥናት እየተደረገበት መሆኑን እየገለፅን ሙፍቲ ሐጂ ዑመርን ጨምሮ ሕዝበ ሙስሊሙን በማስተማርና አንድነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ጥረት ሲያደርጉ የነበሩና በሞት የተለዩንን እንደነ ሐጅ ሙሐመድ ሳኒ ሐቢብ፥ ሐጅ ሙሐመድ ራፊዕ፥ ሐጅ ዘይኑ ሙቅና፥ ሐጅ ሙሳ ኪኪያና ሌሎችም ታላላቅ ዓሊሞቻችንንና ዱዓቶቻችን አላህ ጀነተል ፊርደውስን እንዲለግሳቸው አላህን እንማጸነዋለን።
ሕዝበ ሙስሊሙም የእነርሱን መልካም አርዓያነትን በመከተል ኢስላማዊ እውቀት እንዲሰራጭና የሕዝበ ሙስሊሙ አንድነት እንዲጠናከር የየበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጥሪ እናደርጋለን።
አላህ ሃይማኖታችንን፥ሀገራችንና ሕዝባችንን ከክፉዎች ተልኮል ይጠብቀልን።
ጥቅምት 20 ቀን 2018
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ
ም/ቤት

👍39
የአህባሽና የኦርቶዶክሳዊያን ጋብቻ⁉️
--------------------------------
ከእምነታችን ላይ ትነሳ ኦርቶዶክስ፡
በእስልምና ጉዳይ ይመርመር ሲኖዶስ፡
....ላለፉት ብዙ ዘመናት በዚህች ቤተ-ክርስቲያን ሙስሊሙ ብዙ ዋኖ ከስነ-ልቦና እስከ ህይወት መስዋዕትነት ከፍሏል።
አሁንም ረጂሙ እጃቸው ከተቋማችን ላይ ሙሉ ለሙሉ አልተነሳም በቀጥታ ሙስሊሙ ቢነቃባቸውም በተዘዋዋሪ ግን በረጂም እጃቸው እያመሱን ይገኛሉ።
ያለምንም ጥርጥር #በጎባጣውና ጠማማው አህባሽ ጀርባ #የኦርቶዶክሳዊያን ረጂም እጅ አለበት ይህ አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው።
....ፖለቲካን ሽፋን ያደረገው ሙስሊሞችን ድጋሜ ወደ #አፄው_ስርዓት የመመለስ ምኞትና እንደለመዱት በነሱ እየተደቆሰ የሚኖር ስነ-ልቦና ያለው ትውልድ እንድፈጠር እየተጋጋጡ ነው።
በሐጂ ዑመር መቃብር ሽፋን፤
ጉዳዩን እንደ ማታገያ ተጠቅመው፣
ሱፍያና ውሀብያ በሚሉት መካከል የተለያዬ እምነት ተከታይ የመሆን ያክል ሰፊ ልዩነት እንዳለ ለማሳየት ከማኅበረ ቅዱሳን ሰዎች ጋ ተባብረው ትርክት ፈጥረው…ለነሱ የሚሆኗቸውን መርጠው እየደገፉ ያሉ የሌላ እምነት ተከታዮች ከወዲሁ ሊነገራቸው ይገባል።
....ይህ ጉዳይ ችላ የሚባል ነገር አይመስልም አላስፈላጊ ዋጋ ከመክፈላችን በፊት ከወድሁ «ሳይቃጠል በቅጠል ቢሆን»የተሻለ ነው ብዬ አምናለሁ።
በምናየው በተረዳነው ልክ ከሆነ ሁለት መጅሊስ ወደ መመስረት እየተንደረደሩ የነበሩትን የአህባሽ ቡድኖች መጅሊሱ በደንብ ሊነቃባቸው ይገባል።
አሁንም ይቀረዋል‼️
ተጠያቂ ካላደረጋቸውና ከስህተታቸው ካልተማሩ‼️
ወደፊትም ሌላ ግጭት እየጠመቁ ኡማውን እንቅልፍ ይነሱታልና #መጂሊሱ ጨከን ቢል እላለሁ።
አህባሽ በዚህ ልክ እየደነፋ ያለው ከጀርባው ማን እንዳለ ግልፅ ነው።
በመሆኑም በቀጣይ መጂሊሱ ይህን ጉዳይ ቢመለከተው #የአህባሽ_መንጋ ዝም ከተባለ መቼም ቢሆን ተንኮል ከመጫርና ሴራ ከመጠንሰስ አልፎ ሙስሊሞችን ከሚያንቋሽሹ እና ከሚያጠለሹ አካላት ጋር እየተጋመደ ዋጋ እንዳያስከፍለን እሰጋለሁ።
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi

👍23
👉ጥያቄ ለኦርቶዶክሳዊያን⁉️
------------------------
መካነ-ሰላም ላይ ገዳዩ ማን ነበር፡
ማን ነው የደፈረው የመስጂድ ዳር-ድንበር!?
ዛሬ ማን ምን ሆኖ ማን ማንን ይወቅሳል፡
ማን ጤነኛ ሆኖስ ማን በማን ይነሳል⁉️
እንደዚህ አይነት ንቀት የተሞላበት መርጦ አልቃሾችን ስመለከት ዛሬም በነዚህ ሰወች ራሳቸውን እንደ ምን እንደሚቆጥሩ አላውቅም⁉️
ከአሁን በኋላ ሙስሊሙን
ማሳቀቅም
ማሸማቀቅም እንደማትችሉ አስረግጠን እንነግራችኋለን።
እንደ ሀገር የማንም ሞት መወገዝ አለበት
ከዛ ውጭ ግን ሙስሊሙ በመስጂዱ ሲገደል አብረህ ደስታ አጣጥመህ ስታበቃ.....!!
ዘወር ብለህ እራስህ በግምት ወስነህ
አንተው ጠርጣሪ አንተው መርማሪ አንተው ፈራጂ ሆነህ በመሰለኝ በወሰንከው ባልተረጋገጠ ማንነትና ምንነት ሴራ አትጎንጉን⁉️
«ከእንዲህ አይነት እብራተኛ ገፆች ውጡ።»
በተረፈ ማንም ይሁን ማን ያለ አግባብ ሲገደል እናዝናለን።
የገዳዩን ማንነት ካወቅነውም አናለባብስም።
በዚህም ሙስሊሞች አለም ያውቀናል በሴራና በሸፍጥ በበደልና በጥላቻ የሰከረው ማን እንደሆነ ግልፅ ነው።
...ነገር ግን መጅሊሱም የሐዘን መግለጫ ያውጣልን ላሉት አካላት ልጠይቃቸው።
❶ኛ) ገዳይዎቹ የሙስሊም ተወካይ ነን አላሉም።
❷ኛ) ቤተ ክህነቷ ተራ አማኝ ብቻ ሳይሆን የመስጂድ ኢማም ጭምር፤
ለቤተ ክህነት እንዋጋለን በሚሉ፣
በቄሶች ቡራኬ በተላኩና ግብዳ መስቀል ባንጠለጠሉ አማኞቿ ሲገደሉ፤ ያወጣችውን የሐዘን መግለጫ አሳዩን⁉️
ጎንደር ላይ፣ ሞጣ ላይ፣ እስቴ ላይ፣ መካነ ሰላም ላይ… እንዳውም አቻ ትርክትና ከለላ እየፈጠረች፤ ከነ አክቲቪስቶቿና ቲቪዎቿ ትርክት ስትፈጥር ነበር። ታዲያ ለየትኛው ውለታ ነው መጅሊስ የሚጠበቀው? ቢያወጣ ደስ ይለኛል። ግን በሚገባችሁ ቋንቋ እወቁት ብዬ ነው።

👍49
ምን እንደሚያስጮሀችሁ ይገባናል።
«ምዕመናችሁ ወደ ኢስላም መጣ ይህ ነገር እጂግ አቃጠላችሁ።»ምንም ማድረግ አይቻልም።
ማን እየተበደለ
ማን እየተገደለ እንደታገሰኮ ያውቁታል።
ከትናንት እስከዛሬ ማን ምን እንዳደረገ ይገባቸዋል ግን ዛሬ ትንሽ #ሙስሊሙ መነቃቃት እየታየበት ሲመጣ #ምቀኝነት አሰከራቸው....
አይናቸው ደም ለበሰ
ሞራላቸው ኮሰሰ
መንፈሳቸው ታመሰ
ስብከታቸው ጠፋ
ምዕመናቸው ወደ ኢስላም ሸሸ
ማዕረጋቸው ክብራቸው ሞሸሸ......
ይህን ሲመለከቱ አላስችላቸው አለና ሌላ ብቸኛ #የአፄውን_ካርድ #መዘዙ እሱም የአመፅ ቅስቀሳ ፖለቲካ....ብቸኛ አማራጫቸው ሆነ በቃ እየሆነ ያለው ይህ ነው‼️
ግን ሁሌም ተበዳይ መስለው በውሸት ሙሾ መውረድ ያውቃሉ...እኔ የእምነት አባት የሆኑት እንኳን ለፖለቲካ ሲሉ በውሸት ምዕመናቸውን ሲያነሳሱት ስቅቅ አይላቸውም...ታሳዝናላችሁ የምር⁉️
ለዚህ ያበቃችሁ ምን እንደሆነ ይገባናል።
በመተትና በተለያዩ ማታለያወች የሟጨጫችሁት የዋህ ምዕመን አሁን በጀግና ሰባኪወች በመረጃ ሲመከር #ከፊሉ ወደ ኢስላም ከፊሉ ወደ ፖሮቴስታንት ከፊሉ ወደ ካቶሊክ ተበተነ ...እናንተ ደግሞ ከእንቅልፋችሁ ነቅታችሁ ህዝባችሁን በመረጃ ከመስበክ ይልቅ አሁንም የመረጣችሁት ጥላቻን፣በደልን፣ክፋትንና አመፅን መሆኑ ነገም ቁልቁለታችሁ ይጨምራል እንጂ ምንም አይቀየርም።
ይልቅ ከክፋት ውጡ
ጥላቻ አትስበኩ እንላችኋለን።
....ኑር....✍️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ጀግና ብቻ የሚሰማው የጀግና ታሪክ»
«በሚያሳዝን ሁኔታ የኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ልጆች ዛሬ አርዓያቸው ክርስቲያኑ ሮናልዶ ነው።»እጂግ ያሳፍራል።
አቦ ስሙትማ
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
«በሚያሳዝን ሁኔታ የኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ልጆች ዛሬ አርዓያቸው ክርስቲያኑ ሮናልዶ ነው።»እጂግ ያሳፍራል።
አቦ ስሙትማ
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍44
ሰሞኑን ቃሲም ታጁን ጨምሮ በተለያዩ አሕ ^ ባሾች በሰፊው የተነዙ ውዥንብሮች አሉ። ለጊዜው ሁለት ነጥቦችን ብቻ ላንሳ
~
1ኛው፦ ሰዎች የኢብኑ ተይሚያን የአስከሬን እጣቢ ጠጥተዋል የሚል ነው። የኢብኑ ከሢር አልቢዳያ ወንኒሃያ ቅፅ እና ገፅ ጠቅሰው ከንግግራቸው መሀል ይህንን አስገብተው ሲያሰራጩ ነበር።
وشرب جماعة الماء الذي فضل من غسله واقتسم جماعة بقية السدر الذي غسل به.
"ብዙ ሰዎች ጀናዛው ከታጠበ በኋላ የቀረውን ውሃ ጠጡ፤ ሌሎቹ ሰዎች ደግሞ ለማጠብ ያገለገለውን የቁርቁራ ቅጠል ተከፋፈሉ። "
ይሄ ፅሁፍ ያለበትን ሃተታ በተደጋጋሚ ተያያዥነት በሌላቸው ፅሁፎቼ ስር እየመጡ ሲለጠፉ ነበር። በኢንቦክስም ተልኮልኛል። በምስል ያያያዝኩትን ተመልከቱ።
በመጀመሪያ በጊዜው በረካ ፍለጋ ቃሬዛቸውን የሚተሻሽ ህዝብ ነበር። ይህንን ከአመታት በፊት "ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ" የሚለው መጽሐፌ ላይ ገልጨዋለሁ። ያኔ ያልኩትን እዚህ ላይ ላምጣው፦ "እንዲህ አይነቱ ተግባር ሸሪዐዊ መሰረት የለውም። እራሳቸው ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ ዘንድም የሚደገፍ አይደለም። [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 26/121]"
ከዚህ አልፎ ሰዎች የአስከሬናቸውን እጣቢ ጠጥተዋል የሚል አልቢዳያ ወንኒሃያ ላይ የለም። እንድታነፃፅሩት 14ኛ ቅፅ ገፅ፡ 135 አያይዤዋለሁ። ለምናልባት ብዬ የተወሰኑ ሌሎች ኑስኻዎችም ላይ ፈልጌያለሁ። እነሱ የሰነቀሩትን ሃሳብ አላገኘሁትም። በግል የላኩልኝንም አምጡ ብያቸው በዚያው ነው የጠፉት። ስለዚህ ከየት አመጣችሁት? ምንጩን አምጡ! ሆን ተብሎ የተፈጸመ ውሸት ከሆነ እንዲህ አይነት ተግባር ምንድነው የሚጠቅማችሁ?
በተረፈ እውነት ሆኖ ቢገኝስ መረጃ ይሆናል ወይ? እንኳን የተራ ሰዎች ተግባር ኢብኑ ተይሚያ ቢደግፉት ራሱ መለኪያችን የቁርኣንና የሐዲሥ ማስረጃ እንጂ የግለሰቦች ምርጫ አይደለምኮ። ኢብኑ ተይሚያን ከመውደዳችን ጋር በተለያዩ ርእሶች ላይ የማንወስድላቸው ብዙ ምርጫዎች አሉኮ። ተበሩክን በተመለከተ ከነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በኋላ በኸሊፋዎች እንኳ ተበሩክ ማድረግ መረጃ የለውም። ከዚያ በኋላ የመጡ ሲሆኑ ደግሞ ጉዳዩ ይበልጥ የራቀ ነው።
2ኛ፦ ሌላኛው ሲቀባበሉት የነበሩት ኢብኑ ተይሚያ ብቻቸውን ነው የተቀበሩት የሚል ነው። ይህም ልክ አይደለም። የተቀበሩት "የሱፊያ መቃብር" ወይም "የበራሚካ መቃብር" ተብሎ በሚታወቅ የህዝብ መቃብር ቦታ ነው። በዚህ መቃብር ውስጥ ከኢብኑ ተይሚያ በፊትም በኋላም በርካቶች ተቀብረውበታል። ለምሳሌ፦
* ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐሳኪር - (አልቢዳያ ወንኒሃያ ፡ 13/101)
* ታዋቂው ሙሐዲሥ ጀማሉዲን አልሚዝዚይ - (አልቢዳያ ወንኒሃያ ፡ 14/191)
* ዐብዱላህ አድዶሪር አዝዙረዒይይ - (አልቢዳያ ወንኒሃያ ፡ 14/214)
እነዚህ ታዋቂ ስለሆኑ ነው የታሪክ ድርሳን ላይ የሰፈሩት። ኢብኑ ተይሚያ ራሳቸው የተቀበሩት ከወንድማቸው ሸረፈዲን ዐብዱላህ ኢብኑ ተይሚያ ቀብር አጠገብ ነው። [አልቢዳያ ወንኒሃያ ፡ 14/136]
የሰዎች ብዥታ መነሻ ዛሬ የኢብኑ ተይሚያ ቀብር ተብሎ የሚታወቀው ካጠገቡ ሁለት ቀብር ብቻ ያለ መሆኑ ከሆነ ይሄ በዘመናት ሂደት መቃብሩ ላይ የገጠመ ለውጥ እንጂ ኢብኑ ተይሚያ ብቻቸውን ስለተቀበሩ አይደለም። ታሪክ ተመልከቱ። መቃብሩ በድሮ ይዞታው ላይ አይደለም። ይህን ከሚያሳዩ ጠቋሚዎች ውስጥ አንዱ አሁን ከሚታዩት ቀብሮች ውስጥ የሸረፈዲን ኢብኑ ተይሚያ ቀብር የለም። በጊዜው ግን ቀደም ብዬ እንደጠቀስኩት ኢብኑ ተይሚያ የተቀበሩት ከወንድማቸው ቀብር አጠገብ ነው።
ባቀረብኳቸው ሁለት ነጥቦች ላይ ብቻ እርምት ያለው አካል ሃሳብ መስጠት ይችላል። ሌሎች ነጥቦች በሌላ ቦታ። አጀንዳ ሳይጠብቁ ከሁለቱ ነጥቦች ውጭ ውዥንብር የሚነዛ ወይም ስ Dብ የሚፅፍ ካለ አስወግዳለሁ።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጁማደል ኡላ፡ 9/1447)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor

👍22
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሱዳንን የሚጨፈጭፋት ኸዋሪጅና ሱፊ
-----------------------------------
👉ይህ የተረገመ ሰውዬ ነው ሱዳንን በዘግናኝ ሁኔታ እየጨፈጨፈ ያለው..‼️
ምን እንደሚል ስሙትማ⁉️
👉#ከሱፍያ_ጎን ነኝ የሚል ሙጅሪም ሆኖ ነው ለካ እንደዚህ መከራ እያዘነበ ያለው...⁉️
በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መሪ ሙሐመድ ሀምዳን ዳጋሎ (ሐሚቲ) ምን እንደሚል አዳምጡት።
አላህ ያዋርደው።
የሚገባውንም ይስጠው ያረብ
👉ለነገሩ UAE ስትጠጋው መጠርጠር ነበረብን
المجرم #حميدتي قائد قوات #الرد_السريع المجرمة يقول احظى بدعم كل الطرق #الصوفية في العالم .
نعم الصوفية و #الخوارج يدا واحدة ضد الأبرياء من المسلمين في #السودان
የፈጥኖ ደራሹ መሪ #ሐሚቲ እኔ አለም ላይ ካሉ ከሁሉም የሶፍያ መንገዶች ጎን ነኝ ይላል ...እውነት ነው ኸዋሪጆችና ሱፍዮች የአንድ ሰንቲም ሁለት ገፅታወች ናቸው።
نسأل الله ان يهلك مليشيات الدعم السريع ومن اعانهم على المسلمين
#السودان

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
👉አሚሩል-ሙዕሚኒን ዑመር ኢብኑል ኸጧብ
ጁሙዓው እንደት ነበር ከናንተ⁉️
-------------------------
«እስኪ ይህን ጀግና ስሙትማ በረቢ!!»
«የዑመር ጀግንነትና ፍትሀዊነት ሲታወስ»
...ማን እረግሞን ነው ግን እኛ ሀገር ዑመር የሚባል ሙጂሪም የበዛብን እስኪ ስም ቀይሩ በሏቸው በአሏህ!?

👍81
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር 👉አሚሩል-ሙዕሚኒን ዑመር ኢብኑል ኸጧብ ጁሙዓው እንደት ነበር ከናንተ⁉️ ------------------------- «እስኪ ይህን ጀግና ስሙትማ በረቢ!!» «የዑመር ጀግንነትና ፍትሀዊነት ሲታወስ» ...ማን እረግሞን ነው ግን እኛ ሀገር ዑመር የሚባል ሙጂሪም የበዛብን እስኪ ስም ቀይሩ በሏቸው በአሏህ!? www.tg-me.com/nuredinal_arebi www.tg-me.com/nuredinal_arebi
«ይህ ነው የኛ ዑመር »
«ታሪካችንን እንወቅ ትናንትን ያላወቀ ዛሬን አይኖርም ነገንም ማሰብ አይችልም።»
«ፋሩቅ»
«ማን አለ እንደ ዑመር»
----------------------
የነብዩ ምትክ የሙስሊሞች መሪ፡
የጀነት ውብ ኮከብ የተውሒድ አፍቃሪ፡
የአቡበክር ሲዲቅ የዑስማን ጓደኛ፡
የአልይ ወዳጁ ልዩ ሚስጥረኛ፡
ጀግንነቱን አይቶ ሸይጧን የሚሸሸው፡
ስሙ ዑመር ሲባል ፋርስ የሚረበሸው፡
የአለምን ሙስሊም ጠቅልሎ እየመራ፡
ተዓምር አፍርቶ ሽቶ የጎመራ፡
ከአሏህ በስተቀር ፍጡር የማይፈራ፡
በነብዩ ፈለግ አብቦ ያፈራ፡
ማን አለ እንደ ዑመር እስኪ ማን ይጠራ⁉️
የመካን ሙሽሪኮች እያንሸረደደ፡
አመፀኛን በሰይፍ እየቀረደደ፡
ጀግንነቱ እንደ ጎርፍ ቦይ እየቀደደ፡
በአሏህ ተመክቶ ድልን የለመደ፡
የጦር ሜዳ ጀግና ወታደር አርበኛ፡
ወድህ የህግ ሰው ፍትሀዊ ዳኛ፡
እንኳንስ ተግሳፁ ፈውስ ነው ብትሩ፡
መመጠን ይችላል ቁርዓን ነው ሜትሩ፡
ሐሳቡን ጌታችን የተቀበለለት፡
አነጣጥሮ ተኳሽ ይህ ነው ዑመር ማለት፡
የጠላትን ምሽግ ተራራ እየናደ፡
የገነቡትን ፅንፍ እየገረመደ፡
ከመካ ፍልስጤን የተረማመደ፡
ድል እያደረገ የተንጎራደደ፡
የጀግንነት አርማ የነፃነት ሰንደቅ፡
በየደረሰበት ለሐቅ የሚዋደቅ፡
ጌታውን በመፍራት አይኑ የሚያለቅሰው፡
የፍትህ አርበኛ ንፁህ የሰላም ሰው፡
ታሪኩ በሙሉ ሆድ የሚያላውሰው፡
የተራመደበት ምድሩ ቢመረመር፡
አይጠፋም አሻራው ተባዝቶ ቢደመር፡
ያልሰራው የለውም ሁሉም ይላል ዑመር፡
ጠላት ስሙን ጠርቶ የሚይዘው ቁንጣን፡
እሱን እየፈራ የሚሸሸው ሰይጣን፡
ምነው የሱ ልጆች ዛሬ ሞራል አጣን⁉️
ዛሬም ስሙን ይዘን እጂግ እንኮራለን፡
ዑመር ባልን ጊዜ እንከበራለን፡
እጂግ ጠቢብ ነበር አስተዋይ ነው በሩቅ፡
ጀግና ነው አባቴ ያ ዑመሩል ፋሩቅ፡
የአለማት ታሪክ ቢፈተሽ ቢጠና፡
ፍፁም አይጠጋም ከጀግኖች ቀጠና፡
የሙስሊም መሪወች ከሱንዮች ፋና፡
ከጫፍ እስከ ጫፉ ምድር ቢመረመር፡
በፍትህ የመራ ማን አለ እንደ ዑመር⁉️
.....ወላሒ ማንም የለም...ማንም..
....ኑረዲን አል-አረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍60
Forwarded from Abdu shikur abu fewzan
ስለ መዉሊድ በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ የያዘዉ የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር መፅሀፍ አሶሳ ገብቷል ስትጠይቁኝ የነበራቹህ ወንድም እህቶች መዉሰድ ትችላላችሁ
ለበለጠ መረጃ👉0922209508
የሚታደለዉ በነፃ ነዉ
ለበለጠ መረጃ👉0922209508
የሚታደለዉ በነፃ ነዉ
👍28
ተውሒድን የሚወድ ሱናን የሚቀበል፡
እውቀት የፈለገ በዚህ ጆይን ይበል፡
እነሆ ተቀላቀሉት
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/MOhamedAljawi
https://www.tg-me.com/MOhamedAljawi
እውቀት የፈለገ በዚህ ጆይን ይበል፡
እነሆ ተቀላቀሉት
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/MOhamedAljawi
https://www.tg-me.com/MOhamedAljawi
👍27
Forwarded from { ٱدۡعُ إِلَىٰ سَبِیلِ رَبِّكَ }
▫️ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን
ተ
ጀ
መ
ረ
➨ ፕሮግራም 1
በኡስታዝ አቡ ሉቅማን
ርዕስ: [ محافظة الوقت ]
https://www.tg-me.com/Multeka_Selefiyin?videochat=21effcdc7d5aba281b

👍2
Forwarded from قناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسي
በኡዝር ቢል ጀህል ጉዳይ መወያየት እፈልጋለሁ ያለ የሆነ አካል ሜዳውም ይሄው ሚደያውም ይሄው(ሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ)
👍53
-كُلمَا قَويَ الإيمَان، قَويَ الحَياء عِندَ المَرأة!
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi