Telegram Web Link
Forwarded from Obani Productions (Awesome pictures)
Telegram :- @obaniproductions
Instagram @awes_omepicture
Obaniphotography
Face book:-@Awesomepictures
+251991161525
any one who want Amazing portrait pictures contact me
Thanks....
Also am happy to work with models,make up Artist,Designer,

Moments of# GRADUATION
# WEDDING
# EVENTS
# Birthday
# Bridal
You can Contact us +251991161525
Inbox me
Location Addis Ababa


I am a photographer and Cinematographer
any one who wants Awesome pictures, contact me for any programs.
Thanks
+2519991161525
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEi8hz6LKQWajonMyg
#COVID19

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት በነገው ዕለት ይደረጋል።

በተመረጡት መንገዶች ላይ የመከላከያ መድሃኒት ርጭት ወይንም ዲስኢንፌክት የማድረግ ስራ የሚከናወን ይሆናል።

በዚህም መሠረት፦

- መስቀል አደባባይ - ቦሌ ፣
- መስቀል አደባባይ - ጦር ሃይሎች ፣
- መስቀል አደባባይ - 6 ኪሎ ፣
- ከመስቀል አደባባይ - ጎተራ - ሳሪስ
- ከመስቀል አደባባይ - መገናኛ ፣
- ከብሄራዊ - ሜክሲኮ፣
- ከሱፐር ማርኬት - ካዛንችስ - ኡራዔል ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - አምባሳደር - መስቀል አደባባይ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - ፓስተር፣
- ከምኒልክ አደባባይ - 4 ኪሎ - መገናኛ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - 6 ኪሎ ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - አውቶብስ ተራ ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - ተክለሃይማኖት
ያሉት መንገዶች የመድሀኒት ርጭት የሚካሄድባቸው ይሆናል።

የፀረ-በሽታ አምጭ ተዋህስ መድሀኒት ርጭት ሚካሄድባቸው መንገዶች 41 ኪሎ ሜትር የሚሽፍኑ ናቸው። በዚህ ምክንያትም የተጥቀሱት መንገዶች ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ ቀኑ 6 ሰዓት ድረስ ለአገልግሎት ዝግ የሚሆኑ ይሆናል።

#MayorOfficeAA
@obani
@onlineobanicar
Telegram :- @obaniproductions
Instagram @awes_omepicture
Obaniphotography
Face book:-@Awesomepictures
+251991161525
any one who want Amazing portrait pictures contact me
Thanks....
Also am happy to work with models,make up Artist,Designer,

Moments of# GRADUATION
# WEDDING
# EVENTS
# Birthday
# Bridal
You can Contact us +251991161525
Inbox me
Location Addis Ababa


I am a photographer and Cinematographer
any one who wants Awesome pictures, contact me for any programs.
Thanks
+2519991161525
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEi8hz6LKQWajonMyg
▣የኮቪድ19 በሽታ የየቀኑ ምልክቶች-ይነበብ▣

[ከ1-3 ቀን]
◆በነዚህ የመጀመሪያ ቀናት ቀላል ጉንፋን መሰል ሆኖ ቀለል ያለ ትኩሳት እና ጉሮሮ ህመም ብቻ ሲኖር የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ጥሩ ነው ።
◆የሰውነት መከላከያ ደከም ያለባቸው ስዎች ቀለል ያለ ተቅማጥ እና ማቅለሽለሽ ሊኖራቸው ይችላል

[በ 4 ኛው ቀን]
◆የጉሮው ህመም ይጨምራል እንደዚሁም የድምፅ መወፈር ይኖራል ።
◆ብዙ ጊዜ ትኩሳት አይኖርም 36.5 degree ብቻ ይሆናል
◆ቀለል ያለ እራስ ምታት እና የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ሊስተገዋጎል ይችላል ።

[በ 5 ኛው ቀን]
◆ስሜቶች የበለጠ ይጨምራሉ ፦ የጉሮሮ ህመም ይጨምራል ፣ ድምፅ የበለጠ ይጎረንናል ።
◆በእንቅስቃሴ ወቅት የስውነት ህመምና ቁርጥማት ይኖራል ፤ የሰውነት ድካም ይኖራል ።

[በ 6 ኛው ቀን]
◆ትኩሳት ይጀምራል
◆ደረቅ ሳል ከጉሮሮ ህመም ጋር ይበረታል
◆ምግብ በመመገብ ፣ የሚጠጣ ነገር ሲወስድ -እንደዚሁም በንግግር ጊዜ የጉሮሮ
ህመም ይኖራል ።
◆ተቅማጥና ማቅለሽለሽ የበለጠ ይጨምራል ።

[በ 7 ኛው ቀን]
◆ትኩሳት ከ 38 ድግሪ በላይ ይሆናል
◆ደረቅ ሳል ይኖራል ፣ ይጨምራል
◆የስውነት ቁርጥማት ፣ ራስ ምታት ፣ ተቅማጥና ማቅለሽለሽ ይጨምራል ።

[በ 8 ኛው ቀን]
◆መተንፈስ መቸገር
◆የደረት መክበድና ህመም
◆ደረቅ ሳል ይኖራልም ይጨምራልም
◆የስውነት ቁርጥማት ፣ ራስ ምታት ይቀጥላልም በጣም ይጨምራል ።
◆ትኩሳት ይቀጥላል ፣ ይጨምራል

[በ 9 ኛው ቀን እና ቀጣዩ ቀናቶች]
◆ሁልም ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች በጣም ይጨምራሉ ።

ማንኛው ስው የሚከተሉት አደገኛ ምልክቶች ካሉ በአፋጣኝ ወደ ህክምና
ተቁአም መሄድ ያስፈልጋል ።
◆የተራዘመ ድረቅ ሳል
◆የትንፋሽ ማጠር
◆የደረት ህመም
◆ከፍተኛ ትኩሳት
እነዚህን ምልክቶች በሚያዩበት ወቅት ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በ952 በመደውል ያመልክቱ መጠንቀቅ ለራስ ነው የጤና ባለሙያዎች የሚያስተላልፉትን መልክቶች በአግባቡ መስማትና እቤቶ በመዋል ራሶትን እና የቤተሰቦትን ጤና ይጠብቁ !!!

ይሄንን መልእክት ለሁሉም #ሼር በማረግ ህብረተሰቡን ከዚ በሽታ ታደጉ ብሄራዊ ሀላፊነታችንን እንወጣ።

I am a photographer and Cinematographer
anyone who wants Awesome pictures, contact me for any programs.
Thanks
+2519991161525
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEi8hz6LKQWajonMyg
2025/07/10 23:11:26
Back to Top
HTML Embed Code: