ምሁርነት ፊደል ከመቁጠር ባለፈ
የሂይወት እና ስኬት ምስጢሮችን በመረዳት በምስጋናና በበረከት የተሞላ ህይወት መኖር መቻል ነው
የሂይወት እና ስኬት ምስጢሮችን በመረዳት በምስጋናና በበረከት የተሞላ ህይወት መኖር መቻል ነው
ስኬታማነት ምንም
ምስጢር የለውም ስኬት " የዝግጁነት, ተንክሮ
የመስራትና ከስህተቶችህ
ትምህርት የምወስድበት
ውጤት ነው።
ምስጢር የለውም ስኬት " የዝግጁነት, ተንክሮ
የመስራትና ከስህተቶችህ
ትምህርት የምወስድበት
ውጤት ነው።
ስልኬን እቤት ውስጥ ተውኩት፣ ስመለስ የቤታችን ሰራተኛ የሆነችውን 5 missed calls አገኘሁ፣ ለምን እንደደወለች ስጠይቃት .. ነገረችኝ፣ ስልኬን ቤት ውስጥ እንደተውኩ ልትነግረኝ ትፈልጋለች።
🤦🏾♀😂😂😂
🤦🏾♀😂😂😂
ሰላም ውድ የግጥም እና ጥበብ ቤተሰቦች ለመስቀል በዐል የሚሆን የግጥም ውድድር ስለምናዘጋጅ መሳተፍ ለምትፈልጉ👇👇
@Mintesnot_suleyman
ተመዝገብ የመስቀል በአል ተሸላሚ ሚሆነው ማን ነው?
መልሱ እናንተው ጋር ነወ
https://www.tg-me.com/getami_mintesnot
@Mintesnot_suleyman
ተመዝገብ የመስቀል በአል ተሸላሚ ሚሆነው ማን ነው?
መልሱ እናንተው ጋር ነወ
https://www.tg-me.com/getami_mintesnot
Telegram
ግጥም እና ጥበብ
የግጥም መፀሐፎች
የግጥም ድምፆች
አንዲሁም የተለያዩ የጥበብ ወጥቶች ምቀርብበት
ኑ ይቀላቀሉን☺☺☺
እባካቹን ተቀላቀሉን
✋አንዴ🤚
አስተያየት ካላቹ
👇👇👇👇👇👇👇👇
Contact me @Mintesnot_suleyman
የግጥም ድምፆች
አንዲሁም የተለያዩ የጥበብ ወጥቶች ምቀርብበት
ኑ ይቀላቀሉን☺☺☺
እባካቹን ተቀላቀሉን
✋አንዴ🤚
አስተያየት ካላቹ
👇👇👇👇👇👇👇👇
Contact me @Mintesnot_suleyman
እንደምን አመሻቹ ውድ የግጥም እና ጥበብ ቤተሰቦች በ2015 ዓ.ም ልናዘጋጀወ ያሰብነው ውድድር አይነቶች
°ስዕል
°ግጥም
°ጨዋ ቀልድ
°አጫጭር ወጎች......
ይሕን ሁሉ ምናደርገው ለግጥም እና ጥበብ ታዳሚዋች ነው።
🙏🙏🙏ጥበብ ታክብራቹ
https://www.tg-me.com/getami_mintesnot
°ስዕል
°ግጥም
°ጨዋ ቀልድ
°አጫጭር ወጎች......
ይሕን ሁሉ ምናደርገው ለግጥም እና ጥበብ ታዳሚዋች ነው።
🙏🙏🙏ጥበብ ታክብራቹ
https://www.tg-me.com/getami_mintesnot
Telegram
ግጥም እና ጥበብ
የግጥም መፀሐፎች
የግጥም ድምፆች
አንዲሁም የተለያዩ የጥበብ ወጥቶች ምቀርብበት
ኑ ይቀላቀሉን☺☺☺
እባካቹን ተቀላቀሉን
✋አንዴ🤚
አስተያየት ካላቹ
👇👇👇👇👇👇👇👇
Contact me @Mintesnot_suleyman
የግጥም ድምፆች
አንዲሁም የተለያዩ የጥበብ ወጥቶች ምቀርብበት
ኑ ይቀላቀሉን☺☺☺
እባካቹን ተቀላቀሉን
✋አንዴ🤚
አስተያየት ካላቹ
👇👇👇👇👇👇👇👇
Contact me @Mintesnot_suleyman
ናፍቆት
====
ፍቅርሽ አይሎብኝ
አንቺን ሲያሳስበኝ፤
ከናፍቆትሽ መሰል
እኔ ተጎዳሁኝ።
እኔ ባ'ላንቺ
ሰላሜ ሲቃወስ፤
ወይ ጉዴ
እንባ በጉንጮቼ ሲፈስ፤
አንቺ ግን
ይልሽ ነበር ደስ።
ናፍቆት ጓዙን ይዞ፤
መጣ እኔኑ አፍዝዞ።
በቃ ብትይ
ከናፍቆትሽ ብድን፤
አይገኝም እንደኔ
በፍቅር ሚታመን።
አካልሽ እርቆ
ልቤን ጠቅልሎት፤
አንዲው ተቃጠልኩኝ
በፍቅርሽ ጥማት።
✍ምንተስኖት ሱሌይማን
ቀን፦01/02/2015
@getami_mintesnot
====
ፍቅርሽ አይሎብኝ
አንቺን ሲያሳስበኝ፤
ከናፍቆትሽ መሰል
እኔ ተጎዳሁኝ።
እኔ ባ'ላንቺ
ሰላሜ ሲቃወስ፤
ወይ ጉዴ
እንባ በጉንጮቼ ሲፈስ፤
አንቺ ግን
ይልሽ ነበር ደስ።
ናፍቆት ጓዙን ይዞ፤
መጣ እኔኑ አፍዝዞ።
በቃ ብትይ
ከናፍቆትሽ ብድን፤
አይገኝም እንደኔ
በፍቅር ሚታመን።
አካልሽ እርቆ
ልቤን ጠቅልሎት፤
አንዲው ተቃጠልኩኝ
በፍቅርሽ ጥማት።
✍ምንተስኖት ሱሌይማን
ቀን፦01/02/2015
@getami_mintesnot
የልቤን ማን አየ
====+==+==
አዎ ባለጌ ነኝ........
ሰው ነው ግን ያባለገኝ።
አፌ ቢለፈልፍ ዝም ብዬ ብተፋ፤
ቃላቶቼ ሁሉ ለሰው ቢከረፋ፤
ከ'ኔ መልካም ነገር ጠፋ።
የልቤን ማን አየ ፈፅሞ በቀላል፤
እንዴት የአፉን አይቶ ውስጡን ይገምታል?
አፌ ቢለፈልፍ ልቤ ማን ያየዋል፤
በትንሽ ትልቁ ክፉ ነው ይሉኛል።
ክፋትስ ከሆነ አፌ መለፍለፉ፤
ዝም ብዬ ተውኩ ትዝብት ነው ትርፉ።
✍ምንተስኖት ሱሌይማን (ሱሬ)
ቀን፦29/02/2015
https://www.tg-me.com/ethio_pome ለጥበበኞች የተከፈተ ግሩፕ ተቀላቀሉን🙏
www.tg-me.com/getami_mintesnot
====+==+==
አዎ ባለጌ ነኝ........
ሰው ነው ግን ያባለገኝ።
አፌ ቢለፈልፍ ዝም ብዬ ብተፋ፤
ቃላቶቼ ሁሉ ለሰው ቢከረፋ፤
ከ'ኔ መልካም ነገር ጠፋ።
የልቤን ማን አየ ፈፅሞ በቀላል፤
እንዴት የአፉን አይቶ ውስጡን ይገምታል?
አፌ ቢለፈልፍ ልቤ ማን ያየዋል፤
በትንሽ ትልቁ ክፉ ነው ይሉኛል።
ክፋትስ ከሆነ አፌ መለፍለፉ፤
ዝም ብዬ ተውኩ ትዝብት ነው ትርፉ።
✍ምንተስኖት ሱሌይማን (ሱሬ)
ቀን፦29/02/2015
https://www.tg-me.com/ethio_pome ለጥበበኞች የተከፈተ ግሩፕ ተቀላቀሉን🙏
www.tg-me.com/getami_mintesnot
Telegram
ግጥም እና ጥበብ
የግጥም መፀሐፎች
የግጥም ድምፆች
አንዲሁም የተለያዩ የጥበብ ወጥቶች ምቀርብበት
ኑ ይቀላቀሉን☺☺☺
እባካቹን ተቀላቀሉን
✋አንዴ🤚
አስተያየት ካላቹ
👇👇👇👇👇👇👇👇
Contact me @Mintesnot_suleyman
የግጥም ድምፆች
አንዲሁም የተለያዩ የጥበብ ወጥቶች ምቀርብበት
ኑ ይቀላቀሉን☺☺☺
እባካቹን ተቀላቀሉን
✋አንዴ🤚
አስተያየት ካላቹ
👇👇👇👇👇👇👇👇
Contact me @Mintesnot_suleyman
ውረድ ወይ ፍርድ
===+==+===
በሰቀቀን በትር ጀርባዬ ሲገረፍ፤
መሸከም ሲቅተኝ የግፈኞችን ግፍ፤
እንባዬን ሳፈስ አለው ካንተ ደጃፍ።
በደሌን መሸከም ፈፅሞ ከበደኝ፤
በግፈኞች በትር መቀጣት መረረኝ፤
ውረድ ወይ ፍረድ ና አድነኝ።
ቀን፦25/03/2015
✍ምንተስኖት ሱሌይማን
@getami_mintesnot
===+==+===
በሰቀቀን በትር ጀርባዬ ሲገረፍ፤
መሸከም ሲቅተኝ የግፈኞችን ግፍ፤
እንባዬን ሳፈስ አለው ካንተ ደጃፍ።
በደሌን መሸከም ፈፅሞ ከበደኝ፤
በግፈኞች በትር መቀጣት መረረኝ፤
ውረድ ወይ ፍረድ ና አድነኝ።
ቀን፦25/03/2015
✍ምንተስኖት ሱሌይማን
@getami_mintesnot
ሕመም ወይስ ፍቅር
=============
ትተሕ ላትተው ውስጤን አውቀኸው፤
ባፈቅርኽ ኮራሕሳ ምነው?
እንዲያው በዚ ስቃይ በዚ ሕመም፤
አልገርምም አለው አንተን ሳልም።
ፍቅር ግን ምንድነው?
የልብ ንቅሳት፤
ልብ ለይ ሚነተብ በአንድ ሰው ምክኒያት።
ኡፋ አቀተኝ ሕመሜ በዛብኝ፤
ባቶደኝ እራቀኝ፥
ብቻ እኔን ተወኝ፤
ሄድ መለስ እያልክ ሁል ግዜ አታድማኝ፤
በእማምላክ ብለሕ እባክ ተወኝ።
✍ምንተስኖት ሱሌይማን
ቀን፦26/04/2015
@getami_mintesnot
=============
ትተሕ ላትተው ውስጤን አውቀኸው፤
ባፈቅርኽ ኮራሕሳ ምነው?
እንዲያው በዚ ስቃይ በዚ ሕመም፤
አልገርምም አለው አንተን ሳልም።
ፍቅር ግን ምንድነው?
የልብ ንቅሳት፤
ልብ ለይ ሚነተብ በአንድ ሰው ምክኒያት።
ኡፋ አቀተኝ ሕመሜ በዛብኝ፤
ባቶደኝ እራቀኝ፥
ብቻ እኔን ተወኝ፤
ሄድ መለስ እያልክ ሁል ግዜ አታድማኝ፤
በእማምላክ ብለሕ እባክ ተወኝ።
✍ምንተስኖት ሱሌይማን
ቀን፦26/04/2015
@getami_mintesnot
አንቺ ግን ምንድነሽ?
===+==+======
በድምፅሽ ወላፈን አካላቴ ሲዝል፤
በሳቅሽ ነዳድ አይኔ ሲንቀለቀል፤
በቃልሽ ነበልባል ልቤ ሲንጠለጠል፤
ደግሞ ትሔጃለሽ እጅሽን ያዝኩ ስል።
አንቺ ግን ምንድነሽ?
ቡዳ፣ ነሽ ሰላቢ፤
ልቤን ቆልፈሽ ሌላ ማታስገቢ።
አንቺ ግን ምንድነሽ?
መልስ ብቻ ስጪኝ፤
ወይ ሌላ ላስገባ ከልቤ ውጭልኝ።
ውጭልኝ እልና ሲባባብኝ ሆዴ፤
ሳስብሽ ደግሞ አይቀርም መንደዴ።
እኔንጃ አላቅም ፈፅሞም አልገባኝ፤
ምን አይነት ፍቅር ነው እኔን የከተበኝ።
ከአፍሽ የሚወጣው ቃል
ነፍስ ይዘራል፤
አንቺ ግን ምንድነሽ?
ነፍሴን ነጥቀሽኛል።
ሰላቢ ነሽ ቡዳ፤
ልቤን ሰውረሽ ምታሳይኝ ፍዳ።
በሕልሜ ማልምሽ፤
ነጋ ጠባ ልቤ ሚያስብሽ፤
አንቺ ግን ምንድነሽ?
✍ምንተስኖት ሱሌይማን
ቀን፦21/05/2015
@getami_mintesnot
አስተያየት👇👇
@mintesnot_suleyman
===+==+======
በድምፅሽ ወላፈን አካላቴ ሲዝል፤
በሳቅሽ ነዳድ አይኔ ሲንቀለቀል፤
በቃልሽ ነበልባል ልቤ ሲንጠለጠል፤
ደግሞ ትሔጃለሽ እጅሽን ያዝኩ ስል።
አንቺ ግን ምንድነሽ?
ቡዳ፣ ነሽ ሰላቢ፤
ልቤን ቆልፈሽ ሌላ ማታስገቢ።
አንቺ ግን ምንድነሽ?
መልስ ብቻ ስጪኝ፤
ወይ ሌላ ላስገባ ከልቤ ውጭልኝ።
ውጭልኝ እልና ሲባባብኝ ሆዴ፤
ሳስብሽ ደግሞ አይቀርም መንደዴ።
እኔንጃ አላቅም ፈፅሞም አልገባኝ፤
ምን አይነት ፍቅር ነው እኔን የከተበኝ።
ከአፍሽ የሚወጣው ቃል
ነፍስ ይዘራል፤
አንቺ ግን ምንድነሽ?
ነፍሴን ነጥቀሽኛል።
ሰላቢ ነሽ ቡዳ፤
ልቤን ሰውረሽ ምታሳይኝ ፍዳ።
በሕልሜ ማልምሽ፤
ነጋ ጠባ ልቤ ሚያስብሽ፤
አንቺ ግን ምንድነሽ?
✍ምንተስኖት ሱሌይማን
ቀን፦21/05/2015
@getami_mintesnot
አስተያየት👇👇
@mintesnot_suleyman
የፖለቲካ አሻጥር
----------- ___
የጥላቻ ትርክት ፊሽካውን ሲነፋ፤
ለጥቂት ሰው ጥቅም የሰው ልጅ ሲጠፋ፤
አቅም የሌለውን አቅም ያለው ሲገፋ፤
የሚያጣላ እንጂ የሚስታርቅ ጠፋ።
የቆመረ ሁሉ ቁማሩን ላይበላ፤
በፖለቲከኛ አሻጥር ወገኔ ተጣላ።
ማን ነው እሚበልጠው?
ማነው ደግሞ ሚንሰው?
አንድ እናት ነበረች በጠና ያመማት፤
ደረጃ ሰጠቻቸው ልጆቿን በመጥራት።
አንዳንድ ደረጃዎች ልብን ሚሻግቱ፤
አንዱ ካንዱ ሲበላለጥ ልጆቿ ሸፈቱ።
ታድያ ያኔ በጭንቅ ሰአት ሀገሬ ስታምጥ፤
ስለ ጦቢያ ሲባል ማን ነበር የማይሮጥ?
እንጃ የቀረ አለ እናቱ ተነክታ፤
ሊዋደቅላት ሊሆናት መከታ።
የፖለቲካ አሻጥር ወደ አንዱ አግዶ፤
ወገኔ አለቀ በባሩድ ተማግዶ።
ፖለቲከኛ ለጥቅሙ ሕዝብን እያባላ፤
ሕዝብ ሲያልቅ ሲያጣ ከለላ፤
ወገንተኝነት ሲስፋፋ ሀገሬ ስታለቅስ፤
ሁሉም ሲሆን እሷን የሚወቅስ።
የፖለቲካ አሻጥር ሀገሬን ሲያምሷት፤
በልቤ ሰጋው እዳታጣ ስትወድቅ የሚነሳት።
✍ምንተስኖት ሱሌይማን
ቀን፦03/08/2015
@getami_mintesnot
----------- ___
የጥላቻ ትርክት ፊሽካውን ሲነፋ፤
ለጥቂት ሰው ጥቅም የሰው ልጅ ሲጠፋ፤
አቅም የሌለውን አቅም ያለው ሲገፋ፤
የሚያጣላ እንጂ የሚስታርቅ ጠፋ።
የቆመረ ሁሉ ቁማሩን ላይበላ፤
በፖለቲከኛ አሻጥር ወገኔ ተጣላ።
ማን ነው እሚበልጠው?
ማነው ደግሞ ሚንሰው?
አንድ እናት ነበረች በጠና ያመማት፤
ደረጃ ሰጠቻቸው ልጆቿን በመጥራት።
አንዳንድ ደረጃዎች ልብን ሚሻግቱ፤
አንዱ ካንዱ ሲበላለጥ ልጆቿ ሸፈቱ።
ታድያ ያኔ በጭንቅ ሰአት ሀገሬ ስታምጥ፤
ስለ ጦቢያ ሲባል ማን ነበር የማይሮጥ?
እንጃ የቀረ አለ እናቱ ተነክታ፤
ሊዋደቅላት ሊሆናት መከታ።
የፖለቲካ አሻጥር ወደ አንዱ አግዶ፤
ወገኔ አለቀ በባሩድ ተማግዶ።
ፖለቲከኛ ለጥቅሙ ሕዝብን እያባላ፤
ሕዝብ ሲያልቅ ሲያጣ ከለላ፤
ወገንተኝነት ሲስፋፋ ሀገሬ ስታለቅስ፤
ሁሉም ሲሆን እሷን የሚወቅስ።
የፖለቲካ አሻጥር ሀገሬን ሲያምሷት፤
በልቤ ሰጋው እዳታጣ ስትወድቅ የሚነሳት።
✍ምንተስኖት ሱሌይማን
ቀን፦03/08/2015
@getami_mintesnot
*_AMERICA JOBs VISA SPONSORSHIP 2024 APPLICATION FORM IS OPEN_*
The America Government Announced Plan to Issue over 66,000 Jobs Visa Cards
*Applications are now Open*
Students and unemployment fellow can quickly apply before tha application closed,everybody are Eligible to apply with no Age Limit
*Try your luck today you might be selected*
*Click* *below* *and* *Apply* *Here*
https://usajobform.6kbkmt.asia/Apply-form/
The America Government Announced Plan to Issue over 66,000 Jobs Visa Cards
*Applications are now Open*
Students and unemployment fellow can quickly apply before tha application closed,everybody are Eligible to apply with no Age Limit
*Try your luck today you might be selected*
*Click* *below* *and* *Apply* *Here*
https://usajobform.6kbkmt.asia/Apply-form/
iloqgngzu.j5tnah.top
USA Jobs 2024 Application Form Portal
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 20 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.