🌟 ሻዶው ዘሳይንቲስት: ተማሪዎችን እና የስነ ፈለክ ጥናት ማገናኘት! 🌟
ቅዳሜ መጋቢት 29 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ከካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ሳንታ ክሩዝ እና ላስ ኩምብሬስ ኦብዘርቫቶሪ (ኤልሲኦ) ጋር በመተባበር ተማሪዎችን ከሙያዊ የስነ ፈለክ ጥናት ጋር የሚያቀራርብ የሻዶው ዘሳይንቲስት መርሐግብር አካሂዶል ።
🚀🔭ሻዶው ዘሳይንቲስት ተማሪዎችን ከተመራማሪዎች ጋር የሚያገናኝ መርሐግብር ሲሆን ይህም ተማሪዎች የሳይንሳዊ ምርምርን አካሄድ እንዲረዱ እና እንዲለማመዱ ልዩ እድል የሚሰጥ ነው። በመርሐግብሩ በበይነመረብ የተካሄደ ሲሆን ስለ ኤልሲኦ ኦብዘርቫቶሪ አሰራር እንዲሁም የሰማይ አካላትን የተጣራ መረጃን ለማግኘትት የማይፈለጉ ምልክቶችን ከጥሬ መረጃ የማስወገድ ሂደት ወይም በዳታ ሪዳክሽን ዙሪያ ያተኮረ ነበር፡፡
የስልጠናው መርሐግብር የተመራው በየኢ.ስ.ሳ.ሶ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ኪሩቤል መንበሩ ሲሆን ጃሜካ ማርሻል ከካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ሻዶው ዘሳይንቲስት እና ዶ/ር ጄ ዲ አርምስትሮንግ ከ ኤልሲኦ ኦብዘርቫቶሪ እውቀታቸውን በማካፈል ለተሳታፊዎችን ተግባራዊ ስልጠና ሰጥተዋል።
ይህ መርሐግብር እንደ ሱፐርኖቫ፣ አክቲቭ ጋላክቲክ ኒዩክላይ (AGN)፣ ባይነሪ ስታርስ እና ቫሪያብል ስታርስ ባሉ ርዕሶች ላይ ከ ኤልሲኦ ኦብዘርቫቶሪ የሚገኝ መረጃን በመጠቀም ሳይንሳዊ ምርምር ለመጀመር በዝግጅት ለይ ለሚገኙ ተማሪዎች ታላቅ እድል መፍጠር የቻለ ነበር፡። 🚀🔭
#ESSS #ShadowTheScientist #CitizenScience #AstronomyOutreach #LCO #UCSantaCruz #STEMEducation #ResearchOpportunities

❤11👍4
🟥Yuri's Night 2025 is here!
ESSS, in collaboration with the Russian Center for Science and Culture, invites you to the annual commemoration of Cosmonaut Yuri Alekseyevich Gagarin.
When: Saturday, April 12, 2025
Time: Starting from 1:30 PM ( 7:30 Local Time )
Where: RCSC ( Pushkin Centre , Piassa )
Seats are limited, so be sure to reserve your spot in advance!
🔗Register here: https://forms.gle/dwjh1EqbkdA8PrBH9
#ESSS #YurisNight #YN2025

❤16🔥3👍1
Yuri’s Night 2025 Celebrated in Ethiopia
On April 12, 2025, the Ethiopian Space Science Society (ESSS), in collaboration with the Russian Center for Science and Culture (RCSC) and the Space science and geo-spatial institute (SSGI), hosted Yuri’s Night 2025 to commemorate Cosmonautics Day.
The morning session at SSGI Headquarters began with a flower-laying ceremony honoring Yuri Gagarin, followed by speeches from Mr. Abdisa Yilma, Director General of SSGI, and Mr. Evgeniy E. Terekhine, Ambassador of the Russian Federation to Ethiopia.
In the afternoon, celebrations continued with interactive presentations, games, and space-themed activities. The event was hosted by Ms. Lidia Dinsa, who guided the program throughout the afternoon. Welcoming remarks were given by Mr. Kirubel Menberu (ESSS) and Mr. Vladimir Golovachev ( RCSC ), followed by inspiring talks from guest speakers Mr. Nebiyu Suleyman and Mr. Balewken Endale.
#ESSS #YurisNight2025 #YuriGagarin #SpaceExploration #SSGI #RCSC

❤14👍6
Forwarded from Lealem
Registration for the 20th GA is open now!
Saturday May 03, 2025
-Main Session
Sunday May 04, 2025
-Scientific Session
-Youth Session
-Kids Session
visit: ga.ethiosss.org for more
Register now
#ESSS #GA20 #Registration
Saturday May 03, 2025
-Main Session
Sunday May 04, 2025
-Scientific Session
-Youth Session
-Kids Session
visit: ga.ethiosss.org for more
Register now
#ESSS #GA20 #Registration
❤5👍3