የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የ20ኛውን የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ጠቅላላ ጉባዔ በማስመልከት በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል ለጉባዔው ተሳታፊዎች እና የኢ.ስ.ሳ.ሶ በጎ ፈቃደኞች የመስክ ጉብኝት አዘጋጀ።
በስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የቀጠናዊ ትስስር መሪ ስራ አሰፈጻሚ አቶ አለምዬ ማሞ ለጎብኚዎች በኦብዘርቫቶሪው ስላሉ ልዩ ልዩ የሕዋ መሠረተ ልማቶች ሠፊ ገለጻን አድርገዋል።
ጉብኝቱ የሳተላይት ዳታ መቀበያ ጣቢያ ፣ የፕላኔታሪየም ጉብኝት ፣ የቴሌስኮፕ ዶም ግብኝት ከሰፊ የባለሙያዎች ማብራሪያ ጋር የተካሄደ ሲሆን ጎብኚዎች በአሁኑ ሰዓት ኢንስቲዩቱ የሕዋ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂን በሃገራችን ለማሳደግ እያከናወነ ስላለው ዘርፈ ብዙ ሥራ ለመገንዘብ ችለዋል።
#ESSS #GA20 #SSGI #EORC

🔥10👍9👏2💯1
Ethiopian Space Science Society
ESSS has received the first batch of 27,500 solar glasses (out of 150,000) from Astronomy for Equity, funded by the IAU OAE! 🎉 These solar glasses will be distributed across Ethiopia to ESSS branches and school clubs, supporting outreach, education, and…
የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ከዚህ በፊት አስትሮኖሚ ፎር ኢኪውቲ ከተባለ ግብረሰናይ ተቋም በዓለም አቀፉ የሥነፈለክ ኅብረት የሥነፈለክ ትምህርት ቢሮ ዕርዳታ ከተረከባቸው 27,500 የፀሐይ መመልከቻ መነጽሮች ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ለመጡ የኢ.ስ.ሳ.ሶ ቅርንጫፍ ማኅበራት ፣የተቋም አባል ለሆኑ ት/ቤቶች እንዲሁም ለአጋር ድርጅቶች ከ12,000 በላይ የሚሆኑትን የፀሐይ መመልከቻ መነጽፎችን አከፋፈለ።
መነጽሮቹ ለአኅዝቦት ትምህርት እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ጥቅም የሚውሉ ሲሆን ፤ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የሚገኙ ተማሪዎች በሥነ ፈለክ ዘርፍ በጽንሰ ሃሳብ ደረጃ የተማሩትን በተጨባጭ እንዲገነዘቡ ዕድሉን ይፈጥራል።
ሶሳይቲው ከዚህ ቀደም በግዢ እና በእርዳታ ያገኛቸውን እንደ ቴሌስኮፕ እና ሌሎች የሕዋ ማስተማሪያ ቁሳቁሶችን ወደ ተለያዩ የሐገራችን ክፍሎች በነጻ ማከፋፈሉ የሚታወስ ሲሆን ፤ በቀጣይነትም የፀሐይ መመልከቻ መነጽሮቹን የማከፋፈል ተግባር ተጠናክሮ የሚከናወን ይሆናል።
#A4E #ESSS #OAE #SolarGalasses

❤10👍2🔥1
የቶርቲ ቺፕስ የ20ኛውን ጠቅላላ ጉባዔ ስፖንሰር በማድረጉ ከፍ ያለ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን።
ESSS would link to thank the TORTI CHIPS for Sponsoring the 20th General Assembly.
#TortiChips #Sponsor #GA20
ESSS would link to thank the TORTI CHIPS for Sponsoring the 20th General Assembly.
#TortiChips #Sponsor #GA20
❤6🎉4👍2🔥1
🔄የኢ.ስ.ሳ.ሶ የአባልነት ክፍያ መነሻ ላይ ማሻሻያ አድርገናል።
መደበኛ የአባልነት መነሻ ክፍያ
ቀድሞ ከነበረው 120 ብር / በዓመት ወደ 360 ብር/ በዓመት
ታዳጊ የአባልነት መነሻ ክፍያ
ቀድሞ ከነበረው 12 ብር / በዓመት ወደ 120 ብር/ በዓመት
የሶሳይቲያችን አባል ለመሆን ወደ membership.ethiosss.org ይሂዱ!
ዛሬውኑ አባል ይሁኑ ፤ የሕዋ ሳይንሱን በቋሚነት ይደግፉ!
#ESSS #Membership

👍15🎉2🔥1💯1