Telegram Web Link
ተአምረኛው #በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ
     ##መነሻ፦ ታህሳስ 8_15
     ## የጉዞ ዋጋ 4000 ብር ማረፊያን ጨምሮ
(የ3 ቀን ጥምቀትጉዞ)
ከ 5 ዓመት በፊት የፈለቀ
የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል! የሚገኜው በምዕራብ ጎንደር በቋራ ወረዳ ደለጉ ከተማ ወጣ ብሎ በርሜል ተብሎ በሚጠራው የገጠር ቀበሌ አካባቢ ነው። የሰማዕቱን የቅዱስ ጊዮርጊስን ረድኤት ማግኝት የምትሹ የክርስቶስ ኢየሱስ ወገኖች ሁሉ የበረከቱ የተዓምራቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።

    ✝️ “እነሆ፥ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም ” — ኢሳይያስ 59
👉 አስተውሉ ከእኛ ጋር ሲጓዙ፦
# ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ጥንታዊ ገዳማትን ይሳለማሉ፤
# የሚሰውረውን ተአምረኛ የበርሚል ጊዮርጊስ ጸበል ለ3 ቀናት ይጠመቃሉ።
# ለብዙ ዘመናት ወንበር ተክለው ጉባዔ ዘርግተው ምሥጢር እያደላደሉ በርካታ ሊቃውንተ ቤተከርስቲያንን ከሚያፈሩ መምህራነ ጉባዔያት ጋር ተገናኝተው ለጥያቄዎቻችሁ ሁሉ መልስ ያገኛሉ።
# በጸሎት ተጋድሏቸው ከተጠቀሙ ንዑዳን ክቡራን አበው ጸሎትና ቡራኬ ይቀበላሉ። ትኬት ለመቁረጥ ባንክ ቁጥር

1000515659351 cbe
14665803 absiniya

         ዘወትር ቅዳሜና እሁድ

ዘብር ቅዱስ ገብርኤል 1000
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት 450
ኩክየለሽ እና ፃድቃኔ ማርያም 450/600

           ⛪️  ታላቅ የንግስ ጉዞ
ታህሳስ 15 _22 በርሜል ቅ/ጊዮርግስ 4000
ታህሳስ 17_20 ቁልቢ ቅ/ገብርኤል 2000
ታህሳስ 18_19 ዘብር እና ሐዋሳ ቅ/      ገብርኤል 1000
ላስታ ቅ/ላሊበላ  ታህሳስ 26 መመለሻ ጥር 2 4500

ይደውሉ ይመዝገቡ
ለመመዝግብ📞

+251973171717
+251905272727
  
Forwarded from mahiber tsadikan
ተአምረኛው #በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ
     ##መነሻ፦ ታህሳስ 8_15
     ## የጉዞ ዋጋ 4000 ብር ማረፊያን ጨምሮ
(የ3 ቀን ጥምቀትጉዞ)
ከ 5 ዓመት በፊት የፈለቀ
የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል! የሚገኜው በምዕራብ ጎንደር በቋራ ወረዳ ደለጉ ከተማ ወጣ ብሎ በርሜል ተብሎ በሚጠራው የገጠር ቀበሌ አካባቢ ነው። የሰማዕቱን የቅዱስ ጊዮርጊስን ረድኤት ማግኝት የምትሹ የክርስቶስ ኢየሱስ ወገኖች ሁሉ የበረከቱ የተዓምራቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።

    ✝️ “እነሆ፥ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም ” — ኢሳይያስ 59
👉 አስተውሉ ከእኛ ጋር ሲጓዙ፦
# ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ጥንታዊ ገዳማትን ይሳለማሉ፤
# የሚሰውረውን ተአምረኛ የበርሚል ጊዮርጊስ ጸበል ለ3 ቀናት ይጠመቃሉ።
# ለብዙ ዘመናት ወንበር ተክለው ጉባዔ ዘርግተው ምሥጢር እያደላደሉ በርካታ ሊቃውንተ ቤተከርስቲያንን ከሚያፈሩ መምህራነ ጉባዔያት ጋር ተገናኝተው ለጥያቄዎቻችሁ ሁሉ መልስ ያገኛሉ።
# በጸሎት ተጋድሏቸው ከተጠቀሙ ንዑዳን ክቡራን አበው ጸሎትና ቡራኬ ይቀበላሉ። ትኬት ለመቁረጥ ባንክ ቁጥር

1000515659351 cbe
14665803 absiniya

         ዘወትር ቅዳሜና እሁድ

ዘብር ቅዱስ ገብርኤል 1000
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት 450
ኩክየለሽ እና ፃድቃኔ ማርያም 450/600

           ⛪️  ታላቅ የንግስ ጉዞ
ላስታ ቅ/ላሊበላ  ታህሳስ 26 መመለሻ ጥር 2
4500
ጥምቀትን በጎንደር በቋራ ከጥር 6_14 ዋጋ 4000 ብር
ግሼን ደብረ ከርቤ ጥር 18_23 ዋጋ 4000 ሙሉ መስተንግዶ ጨምሮ

Forwarded from ማኅበረ ጻድቃን በኢትዮጵያ (mahiber tsadikan)
እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ።
፤ መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ። ሉቃስ 2 :-9-12 እንኳ ለጌታችን ልዴት በዓለ አደረሳቹ @mahibertsadikan
ተአምረኛው #በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ
     ##መነሻ፦ ታህሳስ 8_15
     ## የጉዞ ዋጋ 4000 ብር ማረፊያን ጨምሮ
(የ3 ቀን ጥምቀትጉዞ)
ከ 5 ዓመት በፊት የፈለቀ
የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል! የሚገኜው በምዕራብ ጎንደር በቋራ ወረዳ ደለጉ ከተማ ወጣ ብሎ በርሜል ተብሎ በሚጠራው የገጠር ቀበሌ አካባቢ ነው። የሰማዕቱን የቅዱስ ጊዮርጊስን ረድኤት ማግኝት የምትሹ የክርስቶስ ኢየሱስ ወገኖች ሁሉ የበረከቱ የተዓምራቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።

    ✝️ “እነሆ፥ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም ” — ኢሳይያስ 59
👉 አስተውሉ ከእኛ ጋር ሲጓዙ፦
# ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ጥንታዊ ገዳማትን ይሳለማሉ፤
# የሚሰውረውን ተአምረኛ የበርሚል ጊዮርጊስ ጸበል ለ3 ቀናት ይጠመቃሉ።
# ለብዙ ዘመናት ወንበር ተክለው ጉባዔ ዘርግተው ምሥጢር እያደላደሉ በርካታ ሊቃውንተ ቤተከርስቲያንን ከሚያፈሩ መምህራነ ጉባዔያት ጋር ተገናኝተው ለጥያቄዎቻችሁ ሁሉ መልስ ያገኛሉ።
# በጸሎት ተጋድሏቸው ከተጠቀሙ ንዑዳን ክቡራን አበው ጸሎትና ቡራኬ ይቀበላሉ። ትኬት ለመቁረጥ ባንክ ቁጥር

1000515659351 cbe
14665803 absiniya

         ዘወትር ቅዳሜና እሁድ

ዘብር ቅዱስ ገብርኤል 1000
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት 450
ኩክየለሽ እና ፃድቃኔ ማርያም 450/600

           ⛪️  ታላቅ የንግስ ጉዞ

ጥምቀትን በጎንደር በቋራ ከጥር 6_14 ዋጋ 4000 ብር
ግሼን ደብረ ከርቤ  ጥር  18_23 ዋጋ 4000 ሙሉ መስተንግዶ ጨምሮ

ይደውሉ ይመዝገቡ
ለመመዝግብ📞

+251973171717
+251905272727
  
Forwarded from ምክረ አበው MEKRA ABAW (▂▃▄▅▆░ Hab mis ░▆▅▄▃▂)
ሰላምህ ይብዛላት ድንቅ የበገና መዝሙር
https://youtu.be/dfat99gXEVQ
https://youtu.be/dfat99gXEVQ
Forwarded from ምክረ አበው MEKRA ABAW (▂▃▄▅▆░ Hab mis ░▆▅▄▃▂)
ደባርቅ በዛሬው ዕለት ሀዘኗን በምህላና በጸሎት እንዲሁም ጥቁር በመልበስ አሰምታለች
ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት
@mekra_abaw
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

አብይ ፆም መክንያት በማድረግ በየሳምንቱ

ዘወትር ቅዳሜ

በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ 8 ቀን ዋጋ= 4000
ዘብር ቅ/ገብርኤል 2 ቀን ዋጋ =1000
አዋሽ ቅ/አርሴማ 1 ቀን ወጋ =300

ዘወትር እሁድ

ፃድቃኔ ማርያም ዋጋ =600
ኩክየለሽ ማርያም =450
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት =450

አዘጋጅ :- ማህበረ ጻድቃን

+251973171717
+251905272727
+251954939595

መጋቢት 8_12 ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ምዝገባ ጀምረናል
Forwarded from ማኅበረ ጻድቃን በኢትዮጵያ (mahiber tsadikan)
ዐቢይ ጾም

ማለት ምን ማለት ነው? ዐቢይ ጾም ለምን ዐቢይ ተባለ

☞︎︎︎ ጾም ማለት ፡- ለዘለዓለም ሁሉንም ሕዋሳት ከኃጢአት መከልከል፣ለተወሰነ ጊዜ እህል ከመብላት ዉሃ ከመጠጣት መታቀብ ወይም ለተወሰኑ ወራት
ከጥሉላት ከስጋ ፣ከወተት፣ከቅቤ፣ከእንቁላል፣በአጠቃላይ ከእንሰሳት
ዉጤት መከልከል ነው።

☞︎︎︎ የጾም ጥቅም ፦ የሥጋ ምኞትን የምታጠፋ የነፍስን ቁስል የምታደርቅ
ለጎልማሶችም ጸጥታንና እርጋታን የምታስተምር ከእንሰሳዊ ግብር ጠባይ
የምትከለክልና ሰው መላእክትን መስሎ የሚኖርባት ደገኛ ሥርዓት ነች፡፡
በብሉይ ኪዳን ብዙ ሰዎች በጾም ተጠቅመዋል እግዚአብሔር የጾምን
ሥርዓት የደነገገው ገና ከጠዋቱ አዳምን በፈጠረበት ወቅት ነው ፡፡
ዕፀ በለስን አትብላ ማለት ትዕዛዝ ቢሆንም ትዕዛዙ ግን የጾም ትዕዛዝ ነው
አዳምና ሔዋን ይህን የጾም ሥርዓት በመሻር ዕፀ በለስን በልተው
በመገኘታቸው ምን እንደደረሰባቸው በቅዱስ መጽሐፍ ላይ የምናነበው ነው፡፡

በጾም የተጠቀሙ ቅዱሳን አበው ጾምን የጸሎት እናት የእንባ ምንጭ የጽድቅ መሠረት ደገኛ ሥርዐት በማለት ይገልጻሉ፡፡

☞︎︎︎ ጾም በብሉይ ኪዳን ፦
በሕዝብ ላይ የተቃጣውን መከራ ለማቅለል ተጠቅመውበታል መጽ ኢያሱ
7÷6 -9፣ መጽ አስቴር 4÷16 ፣ትንቢተ ዮናስ 1 ፣ መ.ሳሙኤል ካል
12÷17 ዘዳ 9÷9 -18፣ትንቢተ ኢዩኤል 2÷14 ፣መዝ 34(35) ÷ 13
ትን.ዳን 10÷2 መዝ 108÷ 24

☞︎︎︎ ጾም በሐዲስ ኪዳን

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሥራው ሁሉ መጀመሪያ ያደረገው ጾምን
ስለሆነ መሥራቹ ክርስቶስ ነው በሐዲስ ኪዳን ጾም የታዘዘ ስለመሆኑ
የሚከተሉትን ጥቅሶች እንመለከታለን
ማር 2 ÷20 ፣ማር 9÷29 ፣ማቴ 6÷16 ፣ ሉቃ 6÷21 ፣ሐዋ 13÷3
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለጾም ሥርዓትና ደንብ አውጥታለች በዓመት ውስጥ ሰባት የዓዋጅ አጽዋማት እንዳሉና
ማንኛውም ክርስቲያን እነኝህን አጽዋማት እንዲጾም ታዛለች እነዚህም
አጽዋማት :

➪ ዐቢይ ጾም
➪ ጾመ ሐዋርያት
➪ ጾመ ስብከት (ጾመ ነብያት)
➪ ጸመ ፍልሰታ
➪ ጾመ ድኅነት
➪ ጾም ነነዌ
➪ ጾመ ገሃድ

በዛሬው ፅሁፋችን ከነዚህ አጽዋማት ውስጥ የምንመለከተው ዐቢይ ጾም ነው።

𖣘 ዐቢይ ጾም

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሥርዓት መሰረት የአዋጅ
ፆም የሚባሉ ሰባት አፅዋማት  መካከል በጊዜው ረዥም ደግሞም በስያሜው የተለየውን ዐቢይ ጾምን እንመለከታለን፡፡

1. ዐብይ ጾም ማለት ምን ማለት ነው

በመጀመሪያ ‹‹ዐቢይ›› የሚለው ቃል ‹‹አበየ›› ከሚለው የግዕዝ ግስ
የተገኘ ነው፡፡
ትርጓሜውም ‹‹ከፍ አለ›› ማለት ነው፡፡

2. ዐቢይ ጾም ለምን ዐቢይ ተባለ

ዐቢይ ጾም ዐባይ የተባለበት ሦስት አበይት ምክንያቶች እንመለከታለን

2.1. ጌታቸን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ የጾመው ስለሆነ ማቴ 4፡2-3
2.2. በቀኑ ቁጥር ከሌሎች አጽዋማት ስለ ሚበልጥ የቀኑ ብዛትም 55 ቀን ነው፡፡
2.3. ታላላቅ የሰይጣን ፈተናዎች እንዲሁም ደግሞ ሶስቱ ርዕሰ ኃጢአት
የሚባሉት ትዕቢት፣ስስት ፍቅረ ነዋይ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ድል
የተመቱበት ስለሆነ ይህ ጾም ዐብይ (ታላቅ) ተብሏል፡፡ ማቴ 4፡3-11
የዐቢይ ጾም የተለያየ ስያሜዎች
ዐብይ ጾም ከቀኑ ርዝማኔ በተጨማሪ ጾሙ የተለያዩ ስያሜዎች አሉት፡፡

እነርሱም

° ጾመ ሁዳዴ፡- ሁዳድ ማለት ሠፊ (ትልቅ) የእርሻ ቦታ ማለት ነው፡፡ ይህም ጾም ደግሞ በቀኑ ብዛት ትልቅ (ሠፊ) በመሆኑ የሁዳዴ ጾም ይባላል፡፡
° የካሳ ጾም፡- እንዲህ የተባለበት ምክንያቱ ደግሞ አዳምና ሔዋን በዲያቢሎስ ግዞት እያሉ ክርስቶስ ደሙን በመክፈል (በመካስ) ነጻ ስላውጣቸው የካሳ ጾም ተብሎሏል
° የድል ጾም ፡- ይህም ደግሞ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ጾም ሰይጣንን ድል ያደረገበት በመሆኑ የድል ጾም ተብሏል፡፡
° ጾም አስተምህሮ፡- ይህ ጾም ‹‹ጾም አስተምህሮ›› የተባለበት ምክንያት ደግሞ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማስተማር የጾመው በመሆኑ ነው፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ደግሞ የተለያዪ ስያሜዎች አሉት ‹‹የመሸጋገሪያ ጾም፣ ‹‹የስራ መጀመሪያ ጾም ››
**

የዐብይ ጾም ሳምንታት

ዐብይ ጾም በያዘው በ55 ቀኑ ውስጥ 7 ቅዳሜና 8 እሁዶቸን ይዟል የእነዚህ የስምንቱ እሁዶች የተለያየ ስያሜ አላቸው፡፡ ስያሜያቸውንም የሰጣቸው የቤተክርስቲያናችን የዜማው ሊቅ የሆነው ቅዱስ ያሬድ ነው፡፡

1፣ ዘወረደ
2፣ ቅድስት
  3፣ ምኩራብ
   4፣ መጻጉዕ
    5፣ ደብረዘይት
     6፣ ገብር ኄር
       7፣ ኒቆዲሞስ
         8፣ ሆሣዕና

ፆሙን የበረከት ፣ የፍቅር እና የድኅነት ያድርግልን
አሜን !!!

ማሳሰቢያ
ዐቢይ ጾምይጋብዙልን

@mahibertsadikan
@mahibertsadikan
@mahibertsadikan
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

አብይ ፆም መክንያት በማድረግ በየሳምንቱ

ዘወትር ቅዳሜ

በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ 8 ቀን ዋጋ= 4000
ዘብር ቅ/ገብርኤል 2 ቀን ዋጋ =1000
አዋሽ ቅ/አርሴማ 1 ቀን ወጋ =300

ዘወትር እሁድ

ፃድቃኔ ማርያም ዋጋ =600
ኩክየለሽ ማርያም =450
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት =450

ትኬት ባንክ 14665803 absina
1000515659351 cbe

አዘጋጅ :- ማህበረ ጻድቃን

+251973171717
+251905272727
+251954939595

መጋቢት 8_12 ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ምዝገባ ጀምረናል
2025/07/10 08:28:04
Back to Top
HTML Embed Code: