Telegram Web Link
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
​​👉 ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

ሰኞ

👉ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡

ማክሰኞ

👉ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29

ረቡዕ

👉አልአዛር ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡

ሐሙስ

👉አዳም ሐሙስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡

ዓርብ

👉ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡

ቅዳሜ

👉ቅዱሳት አንስት ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡

እሁድ

👉ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡

#ሼር
💚 @mahibertsadikan💚
💛 @mahibertsadikan💛
❤️ @mahibertsadikan
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

              ታላቅ የንግስ ጉዞ ወደ:

ሰውሯ ጽላት የምገኝበት ደብረ መጥማቅ #ፃድቃኔ
ማርያም ገዳም ዋጋ 700

ቅዳሜ እና እሁድ

ዘብር ቅ/ገብርኤል
ኩክየለሽ ማርያም
ፃድቃነ ማርያም
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

📞0973171717
📞0923552424
📞0954939595
Forwarded from ዝማሬ ዳዊት መዝሙር ዘተዋህዶ (mahiber tsadikan)
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

              ታላቅ የንግስ ጉዞ ወደ:

ሰውሯ ጽላት የምገኝበት ደብረ መጥማቅ #ፃድቃኔ
ማርያም ገዳም ዋጋ 700

ቅዳሜ እና እሁድ

ዘብር ቅ/ገብርኤል
ኩክየለሽ ማርያም
ፃድቃነ ማርያም
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

📞0973171717
📞0923552424
📞0954939595
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

እንኳን አደረሳችሁ

ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን አሜን።

እንደ ተለመደ  መስከረም 21 በግሸን ደብረ ከርቤ ታላቅ ክብረ በዓል አለ ከቦታው በረከት ለማግኘት ያሰባቹ ተጓዦች ከታች ባለ ስልክ ደዊላቹ ቦታ እንድታስዞ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ። የጉዞ  መነሻችን መስከረም 15 እና 17  መመለሻችን መስከረም 23/24
የጉዞ ዋጋ ሙሉ መስተንግዶ ጨምሮ 6000 /5500

📞0973171717
📞0954939595

ትኬት ለመቁረጥ :- 1000515659351 CBE ማህበረ ጻድቃን

እንኳን 2017 አዲስ አሜት በሰላም አደረሴችሁ አደረሰን ። አሜን። አንድ ነገር እንመልከት !
ቀለል ባለ አሠራር  እንዲህ አድረጋችሁ ብተሠሩ አጽዋማትና በዓላትን ለማወቅ አትቸገሩም።
የ2017 ዓ.ም በዓላትና አጽዋማት ማውጫ
1. ወንጌላዊውን ለማወቅ
     ዓ.ም=2017
     ዓ.ፍ=5500
     ዓ.ዓ=2017+5500=7517
     7517÷4=1879 ቀሪ 1
     መጠነ ራብዒት=1879
     ወንጌላዊው ቀሪው አንድ ስለሆነ ማቴዎስ ነው
     2017 ዓ.ም ዘመኑ ዘመነ ማቴዎስ ነው
2. መስከረም ፩ የሚውልበትን ቀን ለማወቅ
     ዓመተ ዓለም + መጠነ ራብዒት=9396
     9396÷7= 1342 ደርሶ ቀሪ 2 ነው
     ቀሪ 2 ከሆነ ረቡዕ ይውላል ማለት ነው።
     መስከረም ፩ ቀን ረቡዕ ይውላል
4. አበቅቴው ስንት ነው?
      ዓመተ ዓለም÷ ንዑስ ቀመር
      7517÷19= 395 ቀሪ 12
      ቀሪው መደብ ይባላል
      ወንበር=መደብ-1=12-1=11
      አበቅቴ=መደብ×ጥንተ አበቅቴ÷30
                  =11×11÷30= 121÷30
                  4 ቀሪ 1
      ቀሪው 1 ስለሆነ አበቅቴው 1 ነው =
5. መጥቅዕ ሰንት ነው?
     መጥቅዕ=መደብ×ጥንተ መጥቅዕ÷30
                  =11×19÷30=209÷30
                  =6 ቀሪ 29 ይሆናል
     ቀሪው 29 ስለሆነ መጥቅዑ 29 ነው
6. መባጃ ሐመር ስንት ነው? መጥቅዕ ከ14 በላይ ከሆነ መስከረም ላይ ይውላል። መጥቅዕ ከ14 በታች ከሆነ ጥቅምት ላይ ይውላል። ስለዚህ መስከረም 29 የሚውልበት ቀን ረቡዕ ነው። የረቡዕ ዕለት ተውሳክ 4 ነው።
    መባጃ ሐመር=መጥቅዕ+መጥቅዕ የዋለበት ዕለት ተውሳክ
     መባጃ ሐመር=29+4=33÷30= 1 ቀሪ 3
     2017 መባጃ ሐመር 3 ነው ማለት ነው = 3
7. አጽዋማትና በዓላት የሚውሉበት ቀንን ለማወቅ መባጃ ሐመርን ከየበዓላቱና አጽዋማቱ ተውሳክ እየጨመርን ከሠላሳ በላይ ሲሆን በሠላሳ እየገደፍን እናወጣዋለን።
   1. ነነዌ ጾም=መባጃ ሐመር= የካቲት 3
   2. ዐቢይ ጾም= 14+3= የካቲት 17
   3. ደብረ ዘይት= 11+3= መጋቢት 14
   4. ሆሳዕና= 2+3= ሚያዝያ 5
   5. ስቅለት= 7+3= ሚያዝያ 10
   6. ትንሣኤ= 9+3= ሚያዝያ 12
   7. ርክበ ካህናት= 3+3= ግንቦት 6
   8. ዕርገት= 18+3= ግንቦት 21
   9. ጰራቅሊጦስ= 28+3= ሠኔ 1
   10. ጾመ ሐዋርያት= 29+3= ሠኔ 2
   11. ጾመ ድኅነት= 1+3= ሠኔ 4፧

መልካም አዲስ አሜት ።
Channel name was changed to «ዝማሬ ዳዊት መዝሙር ዘተዋህዶ»
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

              ታላቅ የንግስ ጉዞ ወደ:

#ከህዳር 16_25 የምቆይ የሀገራችን ቅርጽና ታሪክ የሆነችው  #አክሱም  ፅዮን ማርያም ገዳም ጉዞ ተዘጋጅቷል ኑ አብረን እንጓዛለን የተለያዩ ታሪካዊ ገዳማትን አንጎበኛለን ለመመዝገብ ከታች ባለው acc መቁረጥ ይቻላል የጉዞው ዋጋ 8000 ብር
      
ቅዳሜ እና እሁድ

ዘብር ቅ/ገብርኤል
ኩክየለሽ ማርያም
ፃድቃነ ማርያም
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

📞+251973171717
📞+251924244424

ትኬት ለመቁረጥ cbe 1000515659351 cbe

ወደ ጥንታዊቷ ርእሰ ገዳማት ወአድባራት አክሱም ጽዮን ማርያም ለሚኖረን የ10 ቀናት ጉዞ ምዝገባ ላይ ነን።
★ መነሻ ኅዳር 16 መመለሻ ኅዳር 25
★ የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 8000 ብር
በጉዟችን ላይ ከምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት ውስጥ፦
👉 ደብረ አጥገባ አቡነ ጰንጠሌዎን፣
👉 ደብረ ቆናጽል አቡነ ሊቃኖስ፣
👉 ደብረ መደራ አቡነ ገሪማ፣
👉 ደብረ የሐ አቡነ ሐፍፄ፣
👉 ደብረ ዳሞ (ደብረ ሃሌሉያ) አቡነ አረጋዊ፣
👉 ደብረ ጎሕ አቡነ ይምዓታ፣
👉 ጥንታዊው ውቕሮ ቂርቆስ፣
👉 ገርዓልታ አብርሃ ወአጽብሃ፣
👉 ሐውዜን ቅ/ጊዮርጊስ ወአቡነ ተክለሃይማኖት፣
👉 ማኅበረ ዴጎ ጻድቃን እና አቡነ ያፍቅረነ እግዚእ፣
👉 ማኅበረ ዴጎ አቡነ አቤል ግብጻዊ፣
👉 ደብረ በንኮል አቡነ መድኃኒነ እግዚእ፣
👉 ዋልድባ ደብረ ዓባይ አቡነ ሳሙኤል፣
👉 ማይበራዝዮ አቡነ አላኒቆስ፣
👉 ደብረ ዓሣ አቡነ ዮሐኒ እና አቡነ አሞኒ፣
👉 ሐይቅ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣
👉 ሳርአምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት ወቅ/ክርስቶስ ሠምራ፣
👉 አርማኒያ ቅዱስ መርቆሬዎስ፣
👉 ተአምረኛዋ ሽብሻቦ ማርያም ወቅ/ክርስቶስ ሠምራ እና ሌሎችም......
#ከህዳር 16_25 የምቆይ #አክሱም  ፅዮን ማርያም ገዳም ጉዞ ተዘጋጅቷል ኑ አብረን እንጓዛለን የተለያዩ ታሪካዊ ገዳማትን አንጎበኛለን ለመመዝገብ ከታች ባለው acc መቁረጥ ይቻላል የጉዞው ዋጋ 8000 ብር
      
📞+251973171717
📞+251924244424

ትኬት ለመቁረጥ cbe 1000515659351 cbe
2025/07/06 13:00:30
Back to Top
HTML Embed Code: