Telegram Web Link
Community, solitude, the spring sun, the fragrant grass and the wide open valleys are all part of the #Derba experience. Derba in the spring doesn't just make for some incredible photos, but also touches your soul in ways that only the oh-so-patient nature can. Come, let's bask in the spring sun with @outdoorethiopia.

Photo by: Ashenafi Yemane
ውድ የ @OutdoorEthiopia ቤተሰቦች
እንኳን
#ለብርሃነ_መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#የደርባ_ፏፏቴ

ደርባ ከአዲስ አበባ 70 ኪ.ሜ ርቀት በፊንፊኔ ዙሪያ ሱሉልታ ወረዳ ውስጥ የምትገኝ ትንሽ ከተማ ስትሆን ወደዚህ ስፍራ ለማምራት በጎጃም መውጫ ጫንጮ ከተማ እንደ ደረስን በስተግራ ተገንጥለን ወደ 30 ኪሜ ከተጓዝን በኋላ የምናገኛት ከተማ ነች።

#ደርባ የሚለው የአፋን ኦሮሞ ቃል ሲሆን ትርጉሙም “እርሶ ይለፉ” ማለት ነው። ደርባ ይህን ስያሜ ያገኘችው ዙሪያውን ገደላማ፣ መንገዱ ጠባብ እና አንድ ሰው የሚያሳልፍ በመሆኑ ቦታው ላይ ለማለፍ ደርባ ደርባ “እርሶ ይለፉ እርሶ ይለፉ” እየተባባሉ ትህትናን የሚያሳዩበት ስለነበር በዚህም የተነሳ ደርባ የሚለውን ስያሜ እንዳገኘች ይነገርላታል።

#ደርባ እጅግ በጣም ውብ የሆነ ገደላማ ስፍራ ሲኖረው የአባይ ገባር የሆነው የሙገር ወንዝ በስሩ ስለሚያልፍ የሙገር ገደላማ ስፍራ የሚል ስያሜን አሰጥቶታል፤ ይህን ገደላማ ስፍራ ቦታው ላይ ሆኖ ለተመለከው ሰው እጅግ በጣም ማራኪ የሆነን እይታ ከመፍጠሩ ባሻገር የቅልጥም ሰባሪ አሞራ በላዩ እያንዣበበ መመልከት ደግሞ ሌላኛው ዉበት ነው። በኢትዮጲያ ብቻ የሚገኘው #የጭላዳ_ዝንጀሮም የቦታው ሌላኛው ውበት ነው።

ትልቁ የደርባ ድንቅ መስህብ እና መዳረሻ የሆነው #የአለልቱ_ወንዝ ወደ ገደሉ ሲፈስ የሚፈጥረው #የደርባ_ፏፏቴ ነው። ፏፏቴው ከ2450 ባህር ጠለል ከፍታ ላይ ቁልቁል 100 ሜትር እየተምዘገዘገ ይወርዳል።

ሌላኛው የዚህ ስፍራ ውበት እና ድምቀት የአካባቢው ማህበረሰቦች ናቸው። የኢትዮጲያ እንግዳ አቀባበሏ እንዴት ነው ብሎ ለሚጠይቅ ሰው እንዲህ ነው ብሎ ከመናገር ይልቅ ወደ #ደርባ ወስዶ ማህበረሰቡን ማሳየት ጥሩ ምላሽ ነው ብለን እናምናለን። #ደርባን ለመጎብኘት የመስከረም ወር ተመራጭ ነው።

compiled by #OutdoorEthiopia

@tikvahethmagazine
#Boat_Cruising_Adventure to #Lake_Dembel (#Ziway)

Date: Oct 10,2021
(መስከረም 30)- Round trip adventure

#Things_to_do
🎆 Boat cruising
🎆 Eating fresh fish
🎆 Bird watching
🎆 Swimming
🎆 Hiking the largest island (#Tullu_Guddoo)
🎆 Cultural experience (of the Zay people)
🎆 Fishing (self sponsored)

#Boat_Riding_information
Distance : 2 hr cruising
Conditions:Very calm lake, no waves
Boat type: Large motorboat with assistants and lifeguards
Difficulty level: Beginner friendly

#Package_includes
1⃣ Breakfast
2⃣ Lunch
3⃣ Land transport from & to Addis
4⃣ Boat transport

5⃣
Bottled water
6⃣ Professional photography
7⃣ Entrance and local guide fee


#Food_menu
🥪 #Breakfast (Egg sandwiches+Chechebsa+Anebabero)

🥪 #Lunch (traditional agelgil)

🧃#Strawberry Juice straight from the farm (self sponsored)

🕞 #Meet-up time 6:00 am
🕞
#Estimated return time 9:00 pm

#Ticket_price
950 ETB /$40 for foreigners

🎆 Book now
👉@cherinet_k (0911759127)

@OutdoorEthiopia
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#UPDATE

የኦሮሚያ ቱሪዝም በትላንትናው ዕለት ከዕድሜ ልክ ተሸላሚዎች በተጨማሪ በቱሪዝሙ ላይ በጎ አስተዋፅኦ አድርገዋል ላላቸው ተቋማትና ግለሰቦችንም ሸልሟል።

በዚህም፦

1. ምርጥ የአካባቢው አስጎብኚ:- አዩባ አህመድ
2. ምርጥ የአካባቢ አስጎብኚ ማህበር:- ኒያላ አስጎብኚ ማህበር
3. ምርጥ የቱሪዝም ሀብት ጥበቃ ባለሙያ ግለሰብ:- ዶ/ር ቦርቦር ቡሌ
4. ምርጥ የቱሪዝም ሀብት ጥበቃ ተቋም:- ሰንቀሌ የዱር እንስሳት መጠለያ
5. ምርጥ የቱሪዝም ዘርፍ የህዝብ አገልጋይ:- ኦቦ ዋሪዮ ኮኖ
6. ምርጥ የቱሪዝም ሞዴል ባለሀብት:- ሳቫና ሪዞርት
7. ምርጥ የብዝሃ ህይወት ንግድ ድርጅት:- ወንጪ ኢኮ ቱሪዝም ድርጅት
8. ምርጥ የMICE ቱሪዝም ከተማ መዳረሻ:- አዳማ
9. ምርት አለም አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻ:- የባሌ ተራሮች
10. ምርጥ የሀገር ውስጥ ጎብኚዎች መዳረሻ:-ወንጪ ሀይቅ
11. ምርጥ የመዝናኛ መዳረሻ:- ቢሾፍቱ
12. ምርጥ አለምአቀፍ የዱር እንስሳት እና ተፈጥሮ ጠባቂ ተቋም:- ፍራንክፈርት ዞሎጂካል ሶሳይቱ
13. ምርጥ አለም አቀፍ የአካባቢ ማህበረሰብ ቱሪዝም የልማት ተቋም:- የጣልያን ኮፕሬቲቭ ኤጀንሲ
14. ምርጥ የአካባቢ መፍትሄ ሰጭ ተቋም:- SEDA
15. ምርጥ የኦሮሚያን ባህል ያስተዋወቀች:- ሳራ ዱቤ
16. ምርጥ የአሰጎብኚ ድርጅት:- ሶፍኡመር አስጎብኚ ድርጅት
17. ምርጥ የቱረዝም ባለሙያዎች ማህበር :-
የኦሮምያ ቱሪዝም እና ሆቴሎች ማህበር
18. ምርጥ የዱርእንስሳት እና ወፎች ፎቶግራፍ አንሺ:- አዚዝ አህመድ
19. ምርጥ የመሬት ገፅታ ፎቶግራፍ አንሺ :- አንቶኒዮ ፊሮንቴ
20. ምርጥ ፎቶግራፈር :- አምንሲሳ ኢፋ
21 ምርጥ የሃይኪንግ ግሩፕ Outdoor Ethiopia

@tikvahethmagazine
Outdoor Ethiopia wishes you a happy and colorful #Irreechaa festival!

Happy Holidays! 🎉
We are pleased to announce that #OutdoorEthiopia has taken home one of the first Tourism Awards in the '#Best_Hiking_Group' category at a ceremony organized by Oromia Tourism Commission.

We take this recognition to heart and accept it as a mantle representing all that we have to do to develop the tourism industry and enable our communities to benefit greatly from the sector.

We'd like to thank our partners, @tikvahethmagazine @afromile @linkupaddis @travelethiopiautentic @ethiolocate @mnaleaddis_channel

But most importantly, we'd like to thank you - the #hikers. You are what makes Outdoor Ethiopia a significant name in the travel industry, and we hope to do right by you as we go forward.

#Congratulations to all lovers of the Outdoors!
------------------------
@OutdoorEthiopia is a #legally_registered company with activities that include organizing special events such as hiking and camping trips, organizing highly curated corporate retreats and producing high quality tourism and other commercial content.
Outdoor Ethiopia 🇪🇹
#Boat_Cruising_Adventure to #Lake_Dembel (#Ziway) Date: Oct 10,2021 (መስከረም 30)- Round trip adventure #Things_to_do 🎆 Boat cruising 🎆 Eating fresh fish 🎆 Bird watching 🎆 Swimming 🎆 Hiking the largest island (#Tullu_Guddoo) 🎆 Cultural experience (of the…
This trip to Lake Dembel (Ziway) will include hiking and boating. Traditional breakfast with a modern twist as well as a traditional agelgil meal shall be served. Hikers will also have the opportunity to enjoy freshly squeezed strawberry 🍓 juice and the freshest fish 🐠 straight from Lake Dembel (Ziway) if they choose to.

#Price 950 ETB.
#Date: October 10th, 2021 (Meskerem 30, 2014)

If you'd like your Sundays to be epic, this is the best way to do it.

Reserve your spots soon at @Cherinet_K or 0911759127.
Forwarded from LinkUp Premium
Outdoor Ethiopia was named the 'Best Hiking Group' by the Oromia Tourism Commission at the Visit Oromia Tourism Awards 2021 that were held last week. Congratulation to @outdoorethiopia and keep up the good work. @linkupbusiness
2025/10/22 21:05:13
Back to Top
HTML Embed Code: