Forwarded from 👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ 👑 (Øžåñ ())
PG package.apk
12.1 MB
ሰዎች የ ዛሬዋ አፕ የ Portugal (ፓርቹጋል) የ ዳታ (Data)package መግዛት የምታስችል ነዉ ግን ቁዋንቁዋዉ ሊያስቸግራቹ ይችላል ሞክሩት ገራሚ ነው ለእኔ ሰርቱዋል ግዙ ከዛ እርኩ ሼር ሼር🙏🙏🙏🙏
እኔ ጋር ስትመጪ ጓደኛሽን ይዘሽ አትምጪ ብያት ነግሬ አቃተኝ ይሄው አሁንማ...

ጓደኛዋ ብቻዋን መምጣት ጀምራለች
😂
እንባ እንባ ይለኛል ይተናነቀኛል 🥺🥺🥺እንባ የት አባቱ ደርቋል ከረጢቱ ☺️☺️☺️
ሳቅ ሳቅም ይለኛል 😆😆😆ስቆ ላይስቅ ጥርሴ 🥹🥹🥹🥹
ስቃ እያለቀሰች መከረኛ ነፍሴ 😂😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሕይወት አንድ ስጦታ ትሰጥሀለች .......በመካከላችሁ ሰፊ ርቀት ቢኖርም ግን ከነፍስህ ይልቅ ለአንተ ያ ሰው ቅርብ እንደሆነ ይሰማሀል.....
በዚህ ዘመን ከሰው የበለጠ ስጦታ የለም ለኔም ከእሷ በላይ ስጦታ የለም 📧🙈

የዩንቨርስቲ ላይብረሪ
ውስጥ፣ልጁ ወደ ልጅቷ ጠጋ
ይልና
"እሙ እዚህ ጋር ብቀመጥ ቅር
ይልሻል?" ይላታል፣
ልጅቷም ከመቀመጫዋ ብድግ
በማለት ድምጿን
ከፍ አድርጋ:
"እኔ እንደ ማንም ተራ ሴት
መሰልኩህ አብረሺኝ እደሪ
የምትለኝ?!"
ትልና እሪ ትላለች፣ይሄኔ
ላይብረሪ ውስጥ የነበሩት
ተማሪዋች
በግርምት ልጁ ላይ
ያፈጡበታል! ልጁም በሀፍረት
እና በመሸማቀቅ ቀስ ብሎ
ይቀመጣል፣
ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ልጅቷ ወደ
ልጁ ጆሮ ጠጋ ብላ "አየህ የስነ-
ልቦና
ተማሪ ስለሆንኩኝ ወንድ ልጅን
ማሸማቀቅ
አውቅበታለሁ!"ትለዋለች
ልጁም ወዲያው
ከመቀመጫው ጮክ ብሎ "ለብላ
አንድ
አዳር አምስት ሺ ብር!?
አልበዛም!? ፌር አይደለም
!ይልና ቁጭ ይላል፣በዚህ ጊዜ
ላይብረሪ ውስጥ የነበረው
ተማሪ
እሷ ላይ ያፈጣል ልጅቷም
በሀፍረት ኩም
አንገቷን ታቀረቅራለች ይሄኔ
ልጁ ወደ ጆሮዋ ጠጋ
ይልና
"አየሽ....የህግ ተማሪ ስለሆንኩኝ
ሴትን ልጅ
ወንጀለኛ ማድረግ አውቅበታለሁ
ብሏት ጥሏት ውልቅ!😜😜😜
Forwarded from model Kidist
ሌቦችን ተጠንቀቁ 👋

መርጌታ ሚባሉ ስራ ፈት ቦዘኔዎች ለአመታት በሶሻል ሚዲያው ህዝብን  እናድናለን እና የተለያዩ ነገሮችን የውሸት እንሰራለን በማለት ሲዘርፍ ከርመዋል  በተለያዩ ቻናሎች ማስታወቂያ ያሰራሉ ቻናሎችን ይገዛሉ አሁን ደሞ ግሩፕ ገዝተው ቀይረው ህዝብ እያታለሉ ነው።

እስቲ ተባብረን  እናጥፋቸው እያንዳዱ ለምታቁት ሰው ሼር አርጉ  ሌባ መሆናቸውን ህዝብ ካወቀ በሁዋላ ማንንም ማታለል አይችሉም  እነሱ ከገዙት ግሩፕ እና ቻናልም ውጡ ✌️

ኢትዬጲያ የሃይማኖት  ሃገር ናት እነዚ ፈጣሪን የካዱ አጭበርባሪዎች ዛሬ ማጥፍት አለብን🙂

Share
Share
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://www.tg-me.com/notcoin_bot?start=r_573810_34591623
🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
❤️እስኪ ጀማው አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ .....ፍቅር ነው የጠፋው ወይስ እውነተኛ አፍቃሪ ...ወይስ ፍቅር እሚባል ነገር የለም....
አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው "ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ የሰጠኝ ነው፤ 200 ዓመታት ሆኖታል። ነገር ግን ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ና።" አለው።ልጁም ጠይቆ መጣ እና "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው።

  አባቱም ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ5 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል።
"ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ "አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ" አለ።

አባቱም "እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንዳትናደድ ነው። ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ክብርም አድናቆትም የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!!

ውድ እቃ ያለ ቦታው ርካሽ ነው::



🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽

T.me/pick_model
ውድ ቤተሰቦቻችን በመጨረሻ ይህን እናስታውሳችሁ...

ዛሬ በፈረንጆች ሚያዚያ 1(አፕሪል ዘፉል) የሚባለውና ብዙ ሰዎች የሃሰት መረጃዎችን እየለጠፉ ሰዎችን የሚያስደነግጡበት ቀን ነው ፤ ይህ እጅግ አስቀያሚ ባህል በእኛም ሃገር እየተለመደ መጥቷል ፤ ስለዚህ ከ ዛሬ ለሊት ጀምሮ ሰዎች ያልሆነ ነገር አውርተው እንዳያስደነግጧችሁ ከወዲሁ ማሳሰብ እንወዳለን።

ይህን መረጃ ሼር በማድረግ ወዳጆን እንዳይሸወደ፣ እንዳይደነግጥ ያስታውሱት።

ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኝላችኃለን!
መልካም ቀን 🥰
እባክሽ አትሳቂ
ከንፈሮችሽ ሸሽተው ጥርሶችሽ ሲገለጥ ገነት ስለሚታይ

ሰማይ እና ምድሩ መላዕክቱም ሰውም ወዶሽ ከሚሰቃይ

ፈገግ እንዳትይ በጨረፍታም ቢሆን ጥርስሽ እንዳይታይ

ያለም ባለፀጋ ሀብት በሀብት ቢያደርግሽ ብትንደላቀቂ

ጥበበኛ ከቦሽ ጨዋታ አሳምሮ መሳቅ ብትናፍቂ

ደስ ብሎሽም ቢሆን ለኔ ካልሆነ እባክሽ አትሳቂ

መድሃኒት ነው ቢባል ሳቅሽ ለታመመ በሞት ለተጠራ

አንድም ሰው አያይም ይሞታታል እንጂ ሁሉም በየተራ

በተራ በተራ ጠብ ጠብ እያለ ፍጥረት ካለም ቢያልቅም

የሷን ሳቅ ፈገግታ ካለእኔ በቀር ማንም አያያትም

ብዬ ስለፎከርኩ እኔ ያንቺ ሱራፌል እኔ ጠባቂ

ደስ ብሎሽም ቢሆን ለኔ ካልሆነ እባክሽ አትሳቂ
Share
ለሙዚቃ አፍቃሪያን የተለቀቀ አሁኑኑ እዩት ታተርፉበታላቹ
👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMMQoctue/
Forwarded from QualityBotton
እውነት ለፍቅረኛቹ መላክ ያለባቹ ምርጥ ሙዚቃ 👇
አምላኬ ባትረዳኝ ብትከዳኝ እንደሰው 
ሀጥያቴን ብትቆጥር በደሌን ብትጠቅሰው
እንኳንስ በአንተ ዘንድ አልመችም ለሰው
ክፋት ያገረሸ ተንኮል ያጠለሸ ሰውነት አዝዬ
ከፊትህ ቆሜያለሁ ዛሬም ማረኝ ብዬ
ምን ይሆን ምላሽህ አልልም በአንተ ፊት
አውቀዋለሁኛ!!
ባትምረኝ ከጥፋት ባታወጣኝ ከመዓት
አልኖርም አንድ ቀን እንኳንስ ለአመታት።
2024/05/02 17:57:58
Back to Top
HTML Embed Code: