Telegram Web Link
የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ውጤት እና መረጃዎችን
https://usae-2017.vercel.app/ ወይም ለዚህ ፌስቲቫል ብቻ የተዘጋጀው የቴሌግራም ቻናል https://www.tg-me.com/sport_festival_2017 በመቀላቀል መረጃዎችን ያግኙ !
ለዩኒቨርሲቲ አምባሳደሮች በሙሉ

በዩኒቨርሲቲያችን አስተናጋጅነት በመካሄድ ላይ በሚገኘው የ2017 ዓ.ም የኢትዯጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ለሚሳተፉ የልዑካን ቡድን ውድድሮች በማይኖርባቸው ቀናት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የሚገኘውን የሳይንስ ሙዚየም መጎብነት እንዲችሉ የተመቻቸ በመሆኑ አምባሳደሮች ይህን ፕሮግራም ቀድማችሁ በ0900468980 በማሳወቅ ከሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋቱ 2-30 ሰዓት - ቀን 10:00 ሰዓት መጎብኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡ ፡
subscribe to our official channels:
🌐 Website: www.aastu.edu.et
📘 Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
📢 Telegram: www.tg-me.com/pir2011
📧 Email: [email protected] | [email protected]
🔗 LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
የዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል በተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮች እና ባህላዊ ትርዒቶች ደምቆ እንደቀጠለ ይገኛል
ጥር 21/2017 ዓ.ም
+++++++++++++++++++++++++++++++++++
ስፖርት ለአንድነት እና ለጋራ እድገት በሚል መሪ ቃል በዩኒቨርሲቲያችን አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮች እየተካሄደ ይገኛል ፡፡ አምስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የስፖርት ፌስቲቫል ከስፖርታዊ ውድድሮች በተጨማሪ ባህላዊ ትርዒቶችን ፤መዝናኛዎችን እያስተናገደ ቀጥሏል፡፡
AASTU Hosts Project Conclusion Workshop on AI-Assisted Resource Allocation for Gender Equity in Ethiopian Universities
January 30, 2025
++++++++++++++++++++++++++++++++
The HPC & Big Data Analytics Center of Excellence at Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) organized a half-day workshop to conclude the project AI-Assisted Resource Administering and Allocation in Ethiopian Universities to Improve Gender Equity and Inclusion in Education. The event brought together key stakeholders to discuss the project's outcomes and its impact on higher education in Ethiopia.
To read more @ https://web.facebook.com/aastu.edu.et?__cft__[0]=AZX4vGzY-Y2ErA7k0dWnPPVfV2jr4iGAI45eiUFo88if3chFYy__XXmfdNeRu3NXToEQ5H9OBJH3X_REP6iFuSsauDMLynf3vlxkrGskmLGoElB4pEx9hnKIi6XsOZsa123Ddpld2X8KQwZqKmHv8f6g&__tn__=-UC%2CP-R
በቴኳንዶ ስፖርት ውድድር አሸናፊዎች ለሆኑ ስፖርተኞች የወርቅ ፤ብር እና ነሃስ ሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተላቸው
ጥር 22/2017 ዓ.ም
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በተከታታይ ቀናት በደማቅ ሁኔታ ሲካሄድ የቆው የወንዶች እና ሴቶች አለም አቀፍ ቴኳንዶ ውድድር ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ በዚህም በአጠቃላይ ውጤት በሴቶች ተወዳዳሪዎች ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ 249 ፤የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት 178 እንዲሁም ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ 125 ነጥብ በማስመዝገብ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ በመውጣት የወርቅ፤ብር እና ነሃስ ተሸላሚዎች ሆነዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ https://web.facebook.com/aastu.edu.et?__cft__[0]=AZX36IYfzZMGb03mDLz9FkfIIbnOMnp_8qTL2nWE4yvmUeRwjAPSMQVd8ea5KwrvIIHzNWMa_4fJJXgBTkDUGhD6dTzN9mbj2KggZTTGpjiZg8ykDBBPb8YG4rP3z1CIdGv4RbHbF097FY03CZqwHW15&__tn__=-UC%2CP-R
2025/10/04 09:50:50
Back to Top
HTML Embed Code: