📰 Technological and Education Forum on Qualification for Country’s Technological Solutions Held at Skylight Hotel
The forum, organized by Rosatom, MEPhI, and Obninsk Institute for Nuclear Power Engineering, brought together key stakeholders at Skylight Hotel, Addis Ababa, to strengthen Russian-Ethiopian collaboration in nuclear technology for peaceful applications in energy, medicine, agriculture, and industry.
Key attendees included representatives from Rosatom, MEPhI, OBNINSKTECH, the RF Embassy, Rossotrudnichestvo, the Ethiopian Ministry of Innovation and Technology, the Ethiopian Nuclear Science Society, and various Ethiopian universities. Discussions focused on human resource development and advancing Ethiopia’s nuclear expertise.
Ethiopian students are encouraged to apply for Russian scholarships to bridge the human resource gap in this field. The forum laid the foundation for further collaboration, knowledge exchange, and technological progress.

ለሀገር አቀፍ የድህረ- ምረቃ ፕሮግራሞች መግቢያ ተፈታኞች(NGAT) በሙሉ
ሀገር አቀፍ የ2017 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የአመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ የካቲት 27/2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ እንደሚከናወን ት/ሚ ገልጿል፡፡
የመመዝገቢያ ሊንክ፦ https://ngat.ethernet.edu.et/registration
ከ NGAT ምዝገባ ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በስልክ ቁ. 0920157474 እና 0911335683 ወይም በኢሜይል አድራሻ [email protected] ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚቻል ትምህርት ሚኒስቴር የገለጸ ሲሆን የመፈተኛ 'User Name' እና 'Password' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል እንደሚላክ እና የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም እንደሚጠበቅ አስታውሷል፡፡
ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን በቀጣይ እንደሚገልጽ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ይገለጻል ፡ ፡
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ቤተሰብ በመሆን፤ ለሌሎች በማጋራት፤ አስተያየት በመስጠት አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

መጽሃፍዎን ለአንባቢያን ይለግሱ
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የChapters And Chats Book Club አባላት ለአዲስ ምዕራፍ የህፃናት መታረሚያ ማዕከል ለመለገስ ያዘጋጁት የመፅሀፍት መሰብሰቢያ መርሀ-ግብር ዛሬ ካቲት 27/2017 ዓ.ም በይፋ ተጀምሯል፡፡ የመጽሃፍ መሰብሰብ መርሃ-ግብሩ ከየካቲት 27-መጋቢት 03/2017 ዓ.ም ለአንድ ሳምን የሚቀጥል እንደሚሆን ተገልጿል፡፡
መርሀ ግብሩም መፅሀፍትን በማዕከሉ ለሚገጁ ሕጻናት ታራሚዎች ተደራሽ በማድረግ የንባብ ባህልን እንዲያሳድጉ ለማበረታታት የታለመ ሲሆን ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የተለያዩ ዘውግ ያላቸውን ( የልጆች፣ የታሪክ፣ ልብ-ወለድ፣ ኢልብወለድ) መለገስ እንደሚቻል ተገልጿል ፡ ፡
በዚህም ለሁሉም የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በዚህ መርሃ-ግብር በንቃት እንዲሳተፍ የተጠየቀ ሲሆን በዛሬው ዕለት የልግስና መርሃግብሩን ዶ/ር ሰሎሞን ተስፋዬ የተማሪዎች ዲን መጽሃፍትን በመለገስ በይፋ አስጀምረዋል፡፡ እርሶም የድርሻዎትን በመወጣት እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
*ለተማሪዎች ቤተመፅሐፍት ጎን ያለው ፔፕሲ ኮንቴነር
*ሰራተኞች ብሎክ 61 ATM አጠገብ
መፅሀፍትን በመለገስ የነገውን ትውልድ እንገንባ!!!

National ID Program.pdf
461.1 KB
Student Registration for Handwritten Amharic Dataset Project
Dear AASTU Students,
We would like to announce an opportunity for you to participate in a handwritten Amharic dataset project. Your involvement will not only help contribute to a valuable resource but also provide you with compensation for your time and effort.
We encourage you to fill out the registration form linked below. Completing this form involves writing approximately six sentences for a maximum of ten forms, which should take no more than one hour of your time. This project will benefit you in various aspects, including enhancing your writing skills and providing a chance to earn money.
Registration Form:
https://forms.gle/8ZhR62cXn8R9vXKG6
For more details, please refer to the attached letter.
Thank you for considering this opportunity. Your participation would be greatly appreciated!
Best regards,

አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ 3ተኛ ዙር የሳይንስ፤ቴክኖሎጂ፤ምህንድስና እና ሂሳብ (STEM) ትምህርት ተማሪዎችን ተቀበለ
የካቲት 28/ 2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ፤ቴክኖሎጂ፤ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርት ማዕከል በኩል በሳይንስን ባህል ያደረገ ትውልድ ለመቅረጽ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡ ከነዚህ ስራዎች መካከል አንዱ ለሁለተኛ እና አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በሶስት ደረጃዎች የሳይንስ ፤ቴክኖሎጂ፤ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርቶችን በቅዳሜ እና እሁድ ተማሪዎች ተግባራዊ እውቀትን እንዲቀስሙ የማድረግ ስራ ይገኝበታል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የሳይንስ ፤ቴክኖሎጂ ፤ምህንድስና እና ሂሳብ ማዕከል ከዚህ በፊት በሁለት ዙር ተማሪዎችን በተለያዩ ደረጃዎች በመቀበል እያስተማረ ሲያስመርቅ ቆይቷል፡፡
ለ3ተኛ ዙር የተመዘገቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ቅዳሜ የካቲት 22 /2017 ዓ.ም በመቀበል ስለ ሳይንስ፤ቴክኖሎጂ፤ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርት አጠቃላይ ገለጻ ሰጥቷል፡፡ በሶስተኛው ዙር 143 ተማሪዎች ለ8 ሳምንታት የሚቆይ የተግባር እና ንድፈ ሃሳብ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ሲሆን የካቲት 29/2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀምሩ መሆኑ ተገልጿል፡፡

Happy 114th International Women's Day!
To all our university community, Happy International Women's Day!
🎉 Today, we celebrate YOU!
This year’s theme, “For ALL Women and Girls: Rights, Equality, Empowerment,” reminds us of our collective responsibility to build a future where every woman and girl can thrive, lead, and inspire.