The First Global Digital Forum Being held in Nizhny Novgorod!
The First Global Digital Forum (GDF) is currently underway in Nizhny Novgorod, Russia! This pioneering event is dedicated to fostering international digital interaction based on respect, trust, and equal opportunities for all nations involved.
To read more on this post, visit our face book page.
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: Addis Ababa Science and Technology University
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

exit.pdf
674.6 KB
ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ
ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም በአ.አ.ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከላት በሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች የምትፈተኑ ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከል በምትመጡበት ጊዜ
1. ማንኛውም ዓይነት ሞባይል ስልክና ስማርት ሰዓት ይዞ መምጣት ፈጽሞ የተከለከለ መሆኑን
2. የፋይዳና የምትማሩበትን ተቋም መታወቂያ ይዛቹ መምጣት ግዴታ መሆኑን እያሳወቅን
ከላይ የተጠቀሱትን የተላለፈ ተፈታኝ ከፈተና የሚሰናበትና የዲሲፕሊን ቅጣት የሚጠብቀው/ቃት መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
ዩኒቨርሲቲው

Sene 02 Final.pdf
426.9 KB

የቅድመ-ምረቃ መርሐ-ግብር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መሰጠት ተጀመረ ሰኔ 2/2017 ዓ.ም
የ2017 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ መርሐ-ግብር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ሰኔ 2/2017 ዓ.ም መሰጠት ተጀምሯል፡ ፡
የመውጫ ፈተናው ከዛሬ ሰኔ 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተገልጿል። ፈተናውን ከተለያዩ የግል እና የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ተማሪዎች በመውሰድ ላይ እንደሚገኙ ተመላክቷል፡ ፡
For more information about AASTU, reach us via,