Telegram Web Link
የ2017  በጀት ዓመት  የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድና የዝግጅት ምዕራፍላይ ውይይት እየተካሄደ ነው:: ሀምሌ 9-10  2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በዩኒቨርሲቲው የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለዩኒቨርሲቲው የካውንስል አባላት ቀርቦ ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በበጀት ዓመቱ በመማር ማስተማር፣በምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር፣በማህበረሰብ አገልግሎት እና በአስተዳደራዊ ዘርፎች የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት አፈጻጸም ሪፖርት ከስትራቴጂክ ግቦችና ከቁልፍ ተግባራት አንጻር ቀርበው ግምገማ እና አስተያየት እየተሰጠባቸው ይገኛል፡፡ በመቀጠልም የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድም ቀርቦ ውይይት የሚደረግበት ይሆናል::

ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
AASTU Students to Compete at GAIAthon 2025 in Ghana July 18,2025

Addis Ababa Science and Technology University , through its Incubation and Innovation Center, continues to promote student-led innovation to address societal challenges. A group of student innovators will represent AASTU at the 2025 GAIAthon Innovation Competition, to be held this August in Ghana. AASTU is one of the 16 African universities participating.
To read more on this post visit our facebook page and
for more information about AASTU, reach us via,
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
የመንገድ ደህንነትን አስመልክቶ ለእግረኞች እና ለአሽከርካሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ሃምሌ 18/2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አሳታፊነት ዳይሬክቶሬት ሰኔ 13/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት እስከ 3፡00 ሰዓት በቂሊንጦ የእግረኛ እንቅስቃሴ በሚበዛባቸው ቦታዎች ለእግረኞች እና ለአሽከርካሪዎች ስለ መንገድ ደህንነት ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ አካባቢው መሀል መንገድ (Median) ባሉ ዛፎች እና አጥር ምክንያት ለመሻገር የእይታ (Sight Visibility ) ችግር ያለበት እንደመሆኑ በእግረኛ እና ተሽከርካሪዎች ከአደጋ እንዲጠበቁ ለማስቻል የተዘጋጀ የመንገድ ደህንነት የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በዘመቻው በተለይ ለእግረኛው የትራፊክ አደጋ በሰዉ እና በንብረት የሚያስከትለውን ቀውስ በመረዳት መንገድ አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ፣ መንገድ ሲሻገሩ ግራና ቀኝ አይተው በተፈቀደው የእግረኛ ማቋረጫ ብቻ እንዲሻገሩ ፣ ተገቢዉን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የሚያስችል በድምፅ እና በህትመት ዉጤቶች የታገዘ ትምህርት እግረኛ በሚበዛበት እና ትምህርት ቤት አካባቢ ተሰጥቷል፡፡
በቀጣይ መሰል የግንዛቤ ማስቸበጫ ስልጠናዎች እና ዘመቻ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
የሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስና እና ሂሳብ (STEM) ትምህርት የነገ ፈጣሪዎችን ለማፍራት ትልቅ ሚና እንዳለው ተገለፀ ሀምሌ 19/ 2017 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስና እና ሂሳብ  ትምህርት  ማዕከል በኩል  የሳይንስን ባህል  ለማሳደግ የነገ ፈጣሪዎችን ለማፍራት ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሳይንስ ፣ቴክኖሎጂ ፣ምህንድስና እና ሂሳብ ማዕከል ከዚህ በፊት  ተማሪዎችን በተለያዩ ደረጃዎች በመቀበል እያስተማረ ሲያስመርቅ ቆይቷል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ለ2018 ዓ.ም የክረምት ትምህርት   የተመዘገቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች አርብ ሃምሌ 18/2017 ዓ.ም በመቀበል ስለ ሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርት አጠቃላይ ገለጻ ተሰጥቷል፡፡ በዚህ ዙር ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎች ለተከታታይ 6 ሳምንታት የሚቆይ የተግባር እና ንድፈ ሃሳብ ትምህርት እንደሚቀስሙ ተገልጿል ፡፡ዶ/ር አብረሃም ደበበ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት ገለፃውን በሰጡበት ወቅት እንደገለፁት  ትምህርቱ የወደፊት ፈጣሪዎችን ለማፍራት ትልቅ ሚና እንዳለው ገልፀዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጥልቅ አሳቢነትን፣ በጋራ መስራትን፣የመገልፅ ችሎታን እና አዳዳስ የፈጠራ ሃሳቦችን እንዲያዳብሩ የሚረዳ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
አዲስ ዘመን ጋዜጣ በሀምሌ 20/2017 ዓ.ም ዕትሟ ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ተከታዩን ዘገባ ይዛ ወጥታለች:: ታነቧት ዘንድ አነሆ ብለናል:: መልካም ንባብ::

ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
AASTU’s Leadership Plants Seedlings July 29/2025.

Earlier today in Gambella Regional State, senior leaders from Addis Ababa Science and Technology University (AASTU), including the President and Vice Presidents, joined counterparts from the Ministry of Education and sister institutions in planting more than 5,000 seedlings. This inspiring initiative symbolizes a unified effort to restore green spaces, promote environmental stewardship, and foster regional resilience.

To read more on this post visit our facebook page and for more information about AASTU, reach us via,
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
2025/09/16 13:02:54
Back to Top
HTML Embed Code: