Telegram Web Link
We warmly encourage you to read and enjoy the 2nd volume of the AASTU Weekly Newspaper.

For more information about AASTU, reach us via,
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
እንኳን ደስ አለን !
+++++++++++++++++++
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ህዳሴ ምልክት ፤የተባበረ ክንድ ውጤት የሆነውን ታላቁን የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ እና ምርቃት በማስመልከት ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቱን ያስተላልፋል ፡፡
ዩኒቨርሲቲያችን በሃገራዊ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ ቀጥተኛ ተሳታፊ በመሆን የሃገራችንን ልማት ጉዞ አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: www.tg-me.com/pir2011
ኢሜይል: [email protected] | [email protected]
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
AASTU Signs MoU with Tongmyong University
September 9, 2025
++++++++++
Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) has signed a Memorandum of Understanding with Tongmyong University (TU) of South Korea to boost academic and research collaboration. The partnership includes joint research, faculty and student exchanges, capacity building, and knowledge sharing. It aims to enhance AASTU’s internationalization and academic excellence while expanding TU’s global academic network in Africa. Both institutions expect the MoU to foster innovation, quality education, and impactful research addressing local and global challenges.
For more information about AASTU, reach us via,
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
ዩኒቨርሲቲው በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለአቅመ ደካሞች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
ጳግሜ 04/ 2017
+++++++++++++++++++++++++++++++++
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለሃገር እና ለአካባቢው ማህበረሰብ የሚጠቅሙ ልዩ ልዩ ስራዎች ሲያከናውን ቆይቷል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ በ2017 ዓ.ም ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በአካባቢው ለሚገኙ (አቃቂ ቃሊቲ፤ገላን እና ኮዬ ፈጨ) ክፍለ ከተሞች የትምህርት የመማሪ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉ ተማሪዎች በትምህርት ወቅት የሚጠቀሙባቸው ደብተር ፤እስኪብሪቶ እና የተማሪ ቦርሳዎች ሲሆኑ የዩኒቨርሲቲችን የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ከማል ኢብራሂም ከእያንዳንዱ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ለመጡ ሃለፊዎች እና ተወካዮች አስረክበዋል፡፡
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: www.tg-me.com/pir2011
ኢሜይል: [email protected] | [email protected]
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
መጭውን የዘመን መለወጫን በዓል ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ደሞዝ ለሚያገኙ የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች ማዕድ አጋራ
ጳግሜ 4/2017 ዓ.ም
+++++++++++++++++++++++++++++++++
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ዝቅተኛ ደሞዝ ለሚያገኙ ሰራተኞች ከዚህ ቀደም የተለያዩ በዓላትን በማስመልከት ለሰራተኞች ማዕድ የማጋራት ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ የፊታችን ሀሙስ የሚከበረውን የዘመን መለወጫ (አዲስ አመት) በዓል በማስመልከት ዝቅተኛ ደሞዝ ለሚከፈላቸው የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች የዳቦ ዱቄት እንዲገኙ ተደርጓል፡፡
ይህ ድጋፍ ሰራተኞች በዓሉን በፍቅር እና በደስታ እንዲሳልፉ ከመነጨ መልካም እሳቤ መሆኑን እየገለፅን ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ መልካም አዲስ አመት እንደሆንላቸው እንመኛለን፡፡

ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: www.tg-me.com/pir2011
ኢሜይል: [email protected] | [email protected]
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
2025/09/16 00:58:33
Back to Top
HTML Embed Code: