Telegram Web Link
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲን 1ለ0 በመርታት የዋንጫ አሸናፊ ሆነ
ጥር 26/2017 ዓ.ም
+++++++++
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ጠንካራ ውድድሮች የተካሄዱበት እና ድንቅ ብቃት የታዩበት የውድድር ጊዜ ነበር፡፡
ከነዚህ ስፖርታዊ ውድድሮች መካከል ዛሬ ጽፋሜውን ያገኘው የእግር ኳስ ጨዋታ ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተገናኝተው የፍጻሜ ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡
በዚህም ወሎ ዩኒቨርሲቲ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሲሆን በተመሳሳይ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለደረጃ ባደረጉት ጨዋታ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃ ለመያዝ በቅቷል፡፡
ለአሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ቤተሰብ በመሆን፤ ለሌሎች በማጋራት፤ አስተያየት በመስጠት አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!
To stay up-to-date on the latest news, events, and announcements, make sure to follow and subscribe to our official channels:
🌐 Website: www.aastu.edu.et
📘 Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
📢 Telegram: www.tg-me.com/pir2011
📧 Email: [email protected] | [email protected]
🔗 LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
▶️ YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
✖️ X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የግማሽ አመት የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ ተፈታኞች በሙሉ
*****************
የመውጫ ፈተናችሁን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጥር 27፤28፤29 እና 30 /2017 ዓ.ም ለምትወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች የስም ዝርዝርና የመፈተኛ ቦታ የተገለጸ በመሆኑ በተመደባችሁበት ቦታ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን፡ ፡
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ቤተሰብ በመሆን፤ ለሌሎች በማጋራት፤ አስተያየት በመስጠት አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!
To stay up-to-date on the latest news, events, and announcements, make sure to follow and subscribe to our official channels:
🌐 Website: www.aastu.edu.et
📘 Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
📢 Telegram: www.tg-me.com/pir2011
📧 Email: [email protected] | [email protected]
🔗 LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
▶️ YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
✖️ X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የግማሽ አመት መውጫ ፈተና እየተሰጠ ይገኛል
ጥር 26/2017 ዓ.ም
++++++++++
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው የመጀመሪያ ቀን የግማሸ አመት የዩኒቨርሲቲ ትምህርት መውጫ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል ፡፡
ፈተናው ለተከታታይ ቀናት እስከ ጥር 30 /2017 ዓ.ም የሚቀጥል ሲሆን በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች የመውጫ ፈተናቸውን ለሚወስዱ ተማሪዎች የሚሰጥ ይሆናል ፡፡
The first day Mid-Year Exit Exam Successfully completed at AASTU
Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) has successfully completed the first day of its mid-year university exit exam. The exam, which is being administered to students in various fields, will continue over the coming days and is scheduled to conclude on February 7, 2025.
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ቤተሰብ በመሆን፤ ለሌሎች በማጋራት፤ አስተያየት በመስጠት አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!

🌐 Website: www.aastu.edu.et
📘 Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
📢 Telegram: www.tg-me.com/pir2011
📧 Email: [email protected] | [email protected]
🔗 LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
▶️ YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
✖️ X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
የዩኒቨርሲቲዎች የስፖርት ፌስቲቫል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበረሰብ አንድነት ለማጠናከር እና ለኢትዮጵያ ስፖርት እድገት ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ
ጥር 27/2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከጥር 17 -27 /2017 ዓ.ም ሲካሄድ የቆየው የዩኒቨርሲቲዎች የስፖርት ፌስቲቫል ጥር 27/2017 ዓ.ም ተጠናቀቀ፡፡ የተለያዩ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ተሳታፊ የነበሩበት ይህ የስፖርት ፌስቲቫል ፍጽም ስፖርታዊ ጨማነት እና መልካም ወንድማመችነት፤ እህትማማችነት የታየበት ፌስቲቫል እንደነበር ተገልጿል፡፡
በመርሃ -ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ት/ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሽኔ ተገኝተው አጠቃለዋል፡፡ ክቡር አቶ ኮራ ስፖርት ለአንድነት እና ለጋራ እድገት በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው የስፖርት ፌስቲቫል ለኢትዯጵያ የስፖርት እድገት እና ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበረሰብ መቀራረብ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ መሆኑን በመግለጽ ይህ ፌስቲቫል እየመጣ ያለውን መልካም ጊዜ የሚያሳይ መሆኑን አመላክተዋል፡፡ በመሆኑም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ይህን ታሪካዊ ፌስቲቫል በተሳካ ሁኔታ ማስተናገዱ የሚደነቅ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
Read more @https://web.facebook.com/aastu.edu.et?cft[0]=AZWWgK5gg-YetlpLKYmC83rQ7WQQ-oaDSlARwhAQ-JqLxMJpK_HlVDgCB70UYV6nL38zBr102eq45od-zxPU0Q_y9XXTR8ZPxg_6iPwpp76h94YdhXG6K3G3AVwBJPCwR7rMLpNm3VYtmY9jd8KQdhxr&tn=-UC%2CP-R
2025/10/03 15:28:36
Back to Top
HTML Embed Code: