Telegram Web Link
ዩኒቨርሲቲው በከተማ አስተዳደር በተለያየ ሃላፊነት እያገለገሉ ለሚገኙ የኮር አመራሮች የአመራር እና ተግባቦት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል
የካቲት 17/2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ እና ሰው ተኮር ስራዎችን በመስራት ለአካባቢው ማህበረሰብ የሚጠበቅበትን ማህበራዊ ሃላፊነት እየተወጣ ይገኛል፡፡
ከእነዚህ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች መካከል የአመራር ብቃትን ለማሳደግ ስልጠናዎችን በተለያዩ ደረጃዎች ለሚገኙ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኮር አመራሮች ስልጠና ሲሰጥ ቆይቷል፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ በሁተኛ ዙር የአመራር ክህሎትን ለማዳበር እና አገልግሎት አሰጣጥን ለማቀላጠፍ ይረዳ ዘንድ በክፍለ ከተማው ውስጥ በተለያዩ ሃላፊነቶች ላይ ማህበረሰቡን እያገለገሉ ለሚገኙ 600 የኮር አመራሮች በሶስት ዙር ከፍሎ ለሶስት ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡
ስልጠናው አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የብልጽግና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋራ በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን ከአስራ ሶስቱም ወረዳዎች የተውጣጡ የኮር አመራሮች በለውጥ አመራር፤የቡድን ስራ፤የተግባቦት እና ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ልምድ እና እውቀት ባላቸው መምህራን እየሰለጠኑ ይገኛሉ፡፡
ትክክለኛ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አርማ ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲያችን ሲጠቀምበት የነበረውን የቀድሞ አርማ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ከዩኒቨርሲቲው ራዕይና ተልዕኮው ጋር አብሮ ሊሄድ በሚችል አርማ ቀይሮ እየተጠቀመ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ዩኒቨርሲቲው በይፋ ያስተዋወቀው እና በአሁኑ ወቅት እየተጠቀመበት የሚገኘው ትክክለኛው አርማ ከላይ በተገለጸው መልኩ የተቀመጠው ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የሚያደርጋቸው ማንኛውም የተግባቦት ስራዎች፤ የሚጠቀምባቸው የድህረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚዲያዎች ይህን አርማ መለያ ያደረጉ መሆናቸውን እየገለጽን ከዚህ ሎጎ ውጭ የቀድሞውን አርማ በመጠቀም የሚሰራጩ መረጃዎች፤ግንኙነቶች እና ማህበራዊ ሚዲያዎች የዩኒቨርሲቲው አለመሆናቸውን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ በመሆኑም ትክክለኛ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት የዩኒቨርሲቲውን ማህበራዊ ሚዲያዎች ይቀላቀሉ፡፡
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
የ14ኛው ኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት እንዲጎበኙ ስለመጋበዝ

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ሌሎች አጋሮች ጋር በመተባበር 14ኛው ኢትዯ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ከመጋቢት 4-8 ቀን 2017 አ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ያካሂዳል፡፡ በመሆኑም ስለሆነም ተማሪዎች እና ሰራተኞች ይህን ታላቅ ኤግዚቢሽን እንዲጎበኙ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ጋብዟች፡፡ ስለሆነም ጉብኝት ለመሄድ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡ ፡
https://docs.google.com/spreadsheets/d/1RHBY4L8z2W7lCDyK8cMBE_RfFQgKezJNi9gCitO8YHw/edit?usp
ማሳሰቢያ ፡የትራንስፖርት አገልግሎት በእለቱ የሚዘጋጅ ይሆናል፡፡
አስተባበሪዎች የህዝብ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ እና የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስር አስተባባሪ
Ph.D. Candidates Successfully Defend Their Dissertations
February 26, 2025
+++++++++++++
Three Ph.D. candidates from the Department of Civil Engineering at AASTU—Seyfe Nigussie, Kuleni Fekadu , and Achamyelew Maru —have successfully defended their dissertations, making significant contributions to structural engineering and construction management research.
These dissertations contribute significantly to improving construction and infrastructure performance, ensuring safer, more durable, and efficiently managed projects.
Congratulations to Seyfe, Kuleni, and Achamyelew on their outstanding achievements!
To stay up-to-date on the latest news, events, and announcements, make sure to follow and subscribe to our official channels:
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
Nanotechnology CoE Hosts Seminar on Computational-Experimental Collaborations

The Nanotechnology CoE at AASTU held a seminar on "Computational-Experimental Collaborations in Materials Research" on February 26, 2025. Alain Kadar, a PhD student at the University of Michigan and researcher at COMPASS, highlighted how interdisciplinary teamwork accelerates breakthroughs in materials science.
The session showcased collaborative tools, real-world applications, and the impact of integrating experimental and computational approaches.
To stay up-to-date on the latest news, events, and announcements, make sure to follow and subscribe to our official channels:
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
📢 እስከ አሁን የትኛውን የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ወስደዋል?

አሁኑኑ ከታች የተቀመጠውን የትስስር ማስፈንጠሪያ በመጫን የፈለጉትን ስልጠና በነጻ ይውሰዱ!
👉 ለመመዝገብ እና ስልጠናውን ለመውሰድ :https://ethiocoders.et/
💻 ዘመኑ የዲጂታል እና ቴክኖሎጂ መሆኑን አውቀው ዘመኑ የሚጠይቀውን ክህሎት ያግኙ!
ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለመላው የጥቁር ህዝቦች ኩራትና ነጻነት ተምሳሌት ለሆነው የ129ኛ የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ !
2025/10/04 14:20:17
Back to Top
HTML Embed Code: