አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ 3ተኛ ዙር የሳይንስ፤ቴክኖሎጂ፤ምህንድስና እና ሂሳብ (STEM) ትምህርት ተማሪዎችን ተቀበለ
የካቲት 28/ 2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ፤ቴክኖሎጂ፤ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርት ማዕከል በኩል በሳይንስን ባህል ያደረገ ትውልድ ለመቅረጽ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡ ከነዚህ ስራዎች መካከል አንዱ ለሁለተኛ እና አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በሶስት ደረጃዎች የሳይንስ ፤ቴክኖሎጂ፤ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርቶችን በቅዳሜ እና እሁድ ተማሪዎች ተግባራዊ እውቀትን እንዲቀስሙ የማድረግ ስራ ይገኝበታል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የሳይንስ ፤ቴክኖሎጂ ፤ምህንድስና እና ሂሳብ ማዕከል ከዚህ በፊት በሁለት ዙር ተማሪዎችን በተለያዩ ደረጃዎች በመቀበል እያስተማረ ሲያስመርቅ ቆይቷል፡፡
ለ3ተኛ ዙር የተመዘገቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ቅዳሜ የካቲት 22 /2017 ዓ.ም በመቀበል ስለ ሳይንስ፤ቴክኖሎጂ፤ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርት አጠቃላይ ገለጻ ሰጥቷል፡፡ በሶስተኛው ዙር 143 ተማሪዎች ለ8 ሳምንታት የሚቆይ የተግባር እና ንድፈ ሃሳብ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ሲሆን የካቲት 29/2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀምሩ መሆኑ ተገልጿል፡፡

Happy 114th International Women's Day!
To all our university community, Happy International Women's Day!
🎉 Today, we celebrate YOU!
This year’s theme, “For ALL Women and Girls: Rights, Equality, Empowerment,” reminds us of our collective responsibility to build a future where every woman and girl can thrive, lead, and inspire.

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የገበያ ማዕከሉን ፈጥነው ይከራዩ
Hurry! Secure your marketplace now!
ድንቅ የቢዝነስ ሃሳብ ይዘው በቦታ ማጣት ምክንያት ተቸግረዋል? እንግዳው አሁንኑ ፈጥነው ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጎራ ይበሉ፡ ፡ አዲስ ከስገነባው ዘመናዊ እና ሁለገብ የንግድ ማዕከል ይከራዩ እና የስራ ህልምዎን እውን ያድርጉ ፡ ፡
-ለኮሌጅ
-ለካፌና ለሆቴል
-ለጂም
-ለስብሰባ
-ለቢሮ
-ለባንክ እና ኢንሹራስ
-ለሱቆች
-ለሲኒማ
-ለክሊኒክና ፋርማሲ
-እና ለተለያዩ አገልግሎቶች
📍አድራሻ
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ጎን / ቂሊንጡ ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ
09 11 44 20 49 | 09 12 23 92 39
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

አዲስ ዘመን በእሁድ የካቲት 30/2017 ዓ.ም ዕትም አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ለኢንዱስትሪው እያበረከተው ያለውን አስተዋጽኦ በዝርዝር ይዞ ወጥቷል ፡ ፡ እንድታነቡ እንጋብዛለን !
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ቤተሰብ በመሆን፤ ለሌሎች በማጋራት፤ አስተያየት በመስጠት አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

AASTU Faculty Members Promoted to Associate Professor Rank
March 11, 2025
Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) proudly announces the promotion of two distinguished faculty members to the rank of Associate Professor. This well-deserved recognition reflects their outstanding contributions to teaching, research, and community service.
The promoted faculty members are:
1. Dr. Takele Chekol – Associate Professor of Geology, Petrology & Geochemistry
2. Dr. Aselefech Sorsa – Associate Professor of Organic Chemistry
Once again, congratulations to the faculty members on this significant achievement!
To stay up-to-date on the latest news, events, and announcements, follow and subscribe to our official channels:

ተቋማቱ በጥራት ማረጋገጫ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ
መጋቢት 02/2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት እና የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጥራት ማረጋገጫ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የተፈራረሙት የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር መዓዛ አበራ (ኢ/ር) እና የዩኒቨርሲቲው የምርምር እና ቴክኖሎጂ ምክትል ፕሬዝዳንት አብርሃም ደበበ (ዶ/ር) ናቸው።
የጋራ መግባቢያ ስምምነቱ ተቋማቱ በሰው ሀብት አቅም ግንባታ እና ልማት፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የልማት መስኮች እና በጥራት ማረጋገጫ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸው ነው።
ስምምነቱ ድርጅቱ በጥራት ማረጋገጥ ዘርፍ የልዕቀን ማዕከል ለመሆን የያዘውን ለማሳካት የሚያስችላው ወሳኝ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል።
መዓዛ አበራ (ኢ/ር) የጋራ ትብብርን የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ስራን ውጤታማ እንደሚያደርጉ መግለጻቸውን ከድርጅቱ የተገኘ መረጃ ያመለክታል።
ዘገባው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ነው

የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በራስገዝ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ውይይት አካሄደ
መጋቢት 03/2017 ዓ.ም
+++++++++++++++++++++++++++++++++
ዩኒቨርሲቲው በሁለተኛ ዙር ራስ ገዝ ከሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንደኛው እንደመሆኑ በሰው ሃይል፤በሃብት እና በመሰረተ ልማት ራሱን አጠናክሮ ውጤታማ የራስገዝ ስርዓትን መዘርጋት የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እያከናወነ ይገኛል፡፡
ከነዚህም ስራዎች መካከል የአምስት አመት ስትራቴጂካዊ እቅድ ማዘጋጀት እና ከዚህ በፊት የሚገለገልበት ሴኔት ሌጂስሌሽን መከለስ ይኙበታል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በተዘጋጀው የአምስት አመት ስትራቴጂክ እቅድ እና በክለሳ ላይ በሚገኘው ሴኔት ሌጂስሌሽን ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በአምስት አመት ስትራቴጂክ እቅድ ከ2025-2030እ.ኤ.አ ያሉትን አመታት ሊያሳካቸው የሚገቡ እና ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራቸውን ቁልፍ ተግባራት የተካተቱበት ከመሆኑም በላይ ለራስ ገዝነት ትልቅ ሚና ያላቸው ግቦች የተካተቱበት ነው፡፡
በዚህም ሁለቱም ስራዎች የዩኒቨርሲቲውን ራስ ገዝነት ታሳቢ በማድረግ የተሰሩ መሆናቸውን አዘጋጅ ኮሚቴዎቹ ገልጸዋል፡፡
በውይይቱ የአካዳሚክ ሰራተኞች እና የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የተማሪ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

AASTU and Ecopia Strengthen Collaboration for Innovation!
AASTU hosted a high-level discussion with Ecopia, led by its founder & CEO, Dr. Mitslal Kifleyesus-Matschie, to finalize plans for a Joint Incubation Center. The meeting covered infrastructure, ecosystem development, and Ecopia’s 2025 strategic focus, including:
✅ Launching a Market Space
✅ Startup Training & International Manpower Development
✅ Seratera (EURD) Implementation & 2025 Startup Camp
This partnership will empower students & staff to develop innovative, market-ready solutions, fostering a strong entrepreneurial ecosystem!
#AASTU #Ecopia #Innovation #Entrepreneurship #StartupEcosystem