Telegram Web Link
Happening Now
******
workshop on Industry-Geared Research, Innovation, and Technology Transfer is underway, aiming to strengthen university-industry linkages. The initiative focuses on advancing innovation, boosting research capabilities, and promoting effective technology transfer.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Workshop on Industry-Geared Research, Innovation, and Technology Transfer

**********************************************
Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) hosted a workshop on Industry-Geared Research, Innovation, and Technology Transfer, bringing together representatives from industries, higher education institutions, the Ministry of Education, the Ministry of Industry, and other key stakeholders. The workshop aimed to strengthen university-industry linkages, foster innovation, enhance research capabilities, and promote effective technology transfer.
ስለ ኒውክሊየር ሪያክተር ቴክኖሎጂ ምን ያህል ያውቃሉ?

ኒውክሊየር ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ የወደ ፊት እድገት እንዴት መጠቀም ይቻላል ? ዶ/ር ደረጃው አየለ ይገልጻሉ፡፡
ይከታተሉ 🔗 https://youtu.be/OTLQxCHRIog?si=mmfTxsKqJJOqgZbC

Can nuclear technology transform Ethiopia’s future?
Find out in this exclusive discussion with Dr. Derejaw Ayele, Head of the Center at AASTU!
Watch Now: 🔗 https://youtu.be/OTLQxCHRIog?si=mmfTxsKqJJOqgZbC
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራጭ ሴት አባላት ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች ስልጠና ሰጡ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተመራጭ ሴቶች ኮከስ እና ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት ፤ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከዩኒቨርሲቲው የሴቶችና አካቶ ትግበራ ስራ አስፈጻሚ ጋር በመተባበር ለሴት ተማሪዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡
Read More
https://web.facebook.com/aastu.edu.et?__cft__[0]=AZXzBCb-JY-AUKVg8teG3619PMYDMdqhFG8vzzT52U05Cyeu-RpCrcoy7DIaVMwCy2gC6iUXMUUiF-yVRu2JJ8p9puwo6iI71XP3cLHC2qCRv2slL6mdLppoR-bv46o-M93-kgEYE9p_1JghHTMDQiq_TU5OtQrOiN3skMO-MVHPUXwvzI-qtTB4oer-5a4F2Ww&__tn__=-UC%2CP-R
አዲስ ዘመን ጋዜጣ በእሁድ መጋቢት 28/2017 ዓ.ም በወጣው ዕትም የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስር ለምርምር ፤ለፈጠራና ቴክኖሎጂ ሽግግር ያለውን አስተዋጽኦ በተለመከተ ዝርዝር ዘጋባ በመስራት ለንባብ አብቅቷል፡፡

እንድታነቡ እንጋብዛለን!
AASTU Signs MoU with Nakshatra Ventures to Enhance Solid Waste Management through Innovation and Academic Partnership
April 8,2025
+++++++++++++++++++++++++++++
In a major step toward fostering sustainable development and advancing technological solutions in waste management, Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Nakshatra Ventures Limited, a UK-based company headquartered in London.
the major objectives of the MoU is to strengthen solid waste management practices in Addis Ababa through the combined efforts of academic expertise and innovative technologies. Both institutions recognize the growing importance of sustainable solutions and have committed to working together on innovative and impactful initiatives.
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የጊዜ አጠቃቀም ፤የስነ-ልቦና ዝግጅት እና የማጠናከሪያ ትምህርት በዩኒቨርሲቲው መምህራን ተሰጠ

++++++++++++++++++++++++++++++
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ አሳታፊነት ዳይሬክቶሬት በኩል ለአካባቢው ማህበረሰብ ሊጠቅሙ የሚችሉ የስልጠና፤የድጋፍ እና ሰው ተኮል ልማቶችን በመስራት ማህበራዊ ሃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል፡ ፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ የዩኒቨርሲቲው መምህራን በአካባቢው ለሚገኙ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የጊዜ አጠቃቀም እና የስነ-ልቦና ዝግጅት ላይ ስልጠና ሰጥተዋል፡፡
የስልጠናው አላማ ተማሪዎች በቀጣይ የሚወስዱትን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተሳካ ሁኔታ እንዲወስዱ እና ጥሩ ውጤት እንዲኣስመዘግቡ ጊዜያቸው በአግባቡ መጠቀም እና የስነ-ልቦና ዝግጅታቸውን የሚያሳድግ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ በተማሪዎች ዘንድ ክብደት አላቸው ተብለው የሚታሰቡ የትምህርት አይነቶችን የበለጠ መረዳት እንዲችሉ የማጠናከሪያ ትምህርት በመምህራን ተሰጥቷቸዋል፡፡

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ቤተሰብ በመሆን፤ ለሌሎች በማጋራት፤ አስተያየት በመስጠት አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
ሶስተኛው ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸም ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ቀርቦ ግምገማ ተካሄደ
ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በዩኒቨርሲቲው የ3ተኛ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸም ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ቀርቦ ግምገማ ተካሄዷል፡፡ በዚህም በ2017 በጀት በዘጠኝ ወር በመማር ማስተማር፣በምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር፣በማህበረሰብ አገልግሎት እና በአስተዳደራዊ ዘርፎች የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት አፈጻጸም ሪፖርት ሀተታ ከስትራቴጂክ ግቦችና ከዋናዋና ተግባራት አንጻር ቀርበው ግምገማ እና አስተያየት ተሰጥቶባቸዋል፡፡
Evaluation and Discussion on the 3rd Quarter Performance Report Held

The University's 3rd quarter performance and performance contract report was presented to the University community for evaluation and discussion. The report covered the performance of major activities planned under the 2017 E.C. budget across the past nine months. It focused on key strategic goals and main activities in the areas of teaching and learning, research and technology transfer, community service, and administrative services. The presentation was followed by a thorough evaluation and discussion among participants.
2025/10/01 04:43:40
Back to Top
HTML Embed Code: