Telegram Web Link
የቅሬታ ማቅረቢያ ማስታወቂያ
ቅሬታችሁን ለማስገባት ይህንን ኢሜይል ይጠቀሙ፡፡
[email protected] ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች
ይጠቀሙ።
ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: www.tg-me.com/pir2011
ኢሜይል: [email protected] | [email protected]
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
ሊንክድኢን: https://bit.ly/aastu_officialin
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
የፌዴራል ሲቨል ሰርቪስ ኮሚሽን ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በላይ በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡፡ https://forms.gle/RcNtr297BkqDM4919
ngat_data_AASTU_2025-10-10.pdf
1.3 MB
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሰኞ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) የምትወስዱ ተፈታኞች  ስም  ዝርዝር እና የመፈተኛ ክፍል ከዚህ በላይ የተገለጸ በመሆኑ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡ ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከል ስትሔዱ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝ ይኖርባችኋል። ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መግባት ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ።

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ቤተሰብ በመሆን ለሌሎች በማጋራት፤ አስተያየት በመስጠት አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!

ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: www.tg-me.com/pir2011
ኢሜይል: [email protected] | [email protected]
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
ሊንክድኢን: https://bit.ly/aastu_officialin
ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ለ2018 ዓ.ም ሊተገበሩ በታቀዱ ቁልፍ የውጤት አመላካቾች ዙሪያ ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የአፈጻጸም ውል ስምምነት ተፈራረመ ፤

-------------------------- // --------------------

(መስከረም 30/2018 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ለ2018 ዓ.ም ሊተገበሩ በታቀዱ ቁልፍ የውጤት አመላካቾች ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የአፈጻጸም ውል ስምምነት (Performance contract) የዩኒቨርሲቲዎቹ የቦርድ አመራሮች በተገኙበት አካሂዷል።

በመድረኩ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዩኒቨርሲቲዎች ቁልፍ የውጤት አመላካቾችን መሠረት በማድረግ ቆጥረው የወሰዱትን ተግባራት አፈጻጸም ጥራትና ተዓማኒት ባለው መረጃ አስደግፈው መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል።

ዘገባው የትምህርት ሚኒስቴር ነው::

እዚህ ላይ ተጨማሪ ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን ይጎብኙ ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ደግሞ የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ::

ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: www.tg-me.com/pir2011
ኢሜይል: [email protected] | [email protected]
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
ሊንክድኢን: https://bit.ly/aastu_officialin
ማስታወቂያ

ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በ 03/02/2018 እና በ04/02/2018 ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደምትገቡ ይታወቃል።
ለዚህም ቅድመ ዝግጅቱን ዩኒቨርሲቲው ያጠናቀቀ በመሆኑ በ02/02/2018 ከሰዓት ሙሉ መረጃችሁ የተመደባችሁበት ሕንጻና ዶርም፣ የመታወቂያ ቁጥርና ኢሜይላችሁ የሚለቀቅ ስለሆነ እንድትከታተሉ እናሳስባለን።
በተጨማሪ በአገልግሎት ወቅት ጫናን ለመቀነስ ከአዲስ አበባ በመወዳደር የተመደባችሁ ከሰኞ ከሰዓት ጀምሮ ብቻ የምትስተናገዱ መሆኑን እናሳውቃለን::

ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ::

ድረ-ገፅ: https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም: www.tg-me.com/pir2011
ኢሜይል: [email protected] | [email protected]
ዩቲዩብ : youtube.com/@aastu_official7418
ኤክስ (ትዊተር): x.com/aastu_addis
ሊንክድኢን: https://bit.ly/aastu_officialin
2025/10/18 23:33:05
Back to Top
HTML Embed Code: