Telegram Web Link
20241112_020535.aac
2.3 MB
የወንድማችን ገብረ ሥላሴ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ናዝሬት
21/3/2017
ክፍል ፩

👉 ጊዜ  የለም  አብቅቷል  መሽቶባችኋል።  አሁን  ከፊታችሁ  ሁሉም  ነገር  ተጭኖ  መጥቷል።  መግቢያ  የለም። መደበቂያ በፍጹም የለም አበቃ!!

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ ዘጠነኛ መልእክት ገጽ 47የተወሰደ
ተጻፈ ታህሳስ 21 2013 ዓ.ም
20241112_020858.aac
9.4 MB
የወንድማችን ገብረ ሥላሴ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ናዝሬት
21/3/2017
ክፍል ፪

👉 በዚህም  መሰረት  ለወዳጆቻቸው በየግንባራቸው  ላይ  ምልክት  ተደርጓል  ፡፡  ይህንን  የሚያዩት  ለቁጣው  ጠረጋ  እሳት  ለብሰው  እሳት  ጎርሰው  ምድርን እያንቀጠቀጡ  የሚመጡት  ቀሳፊ  መላእክት  መቅሰፍትን  ያዘሉ  ፍርድና  ትእዛዝ  ፈፃሚዎች  ተግባር  ላይ  ሆነው  ያለ  ምሕረት ምልክት  አልባ  የሆኑትን  እንደተፈረደባቸው  እንደተወሰነባቸው  እንደታዘዘባቸው  የአፈፃፀም  እርምጃ  ሲያከናውኑ  ሲያዩ  ብቻ ነው  ፡፡  በጊዜውና  በሰአቱ  የታዘዙበትን  ሲፈፅሙ  ብትጮህ  ብትለምን  እንባህን  እንደጎርፍ  ብታፈስ  ደምም  ብታነባ  እሚሰማህ የለም  ቀሳፊዎቹ  የመጡት  የአምላካቸውን  ትእዛዝ  ለመፈፀም  ተግባራዊ  ለማድረግ  እንጂ  ሊማለዱ  ሊያማልዱ  አይደለም  ፡፡

👉 ከኢትዮጵያ  የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በአብርሃሙ ሥላሴ ፈቃድ የወጣ                                                መልእክት አስር ገጽ 30 የተወሰደ
ተጻፈ 7/5/2015 ዓ.ም
20241102_214907.aac
12.1 MB
የወንድማችን ሰይፈ ሚካኤል እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስ አበባ
21/3/2017

👉 ወገኖቼ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! አዎን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች! እንዲሁም ይህን መልእክትም ሆነ የቀደሙትን ሰባት መልእክታት ለመስማት ዕድሉ የገጠማችሁ፥ ይህን ታላቅ ምሥጢር የእግዚአብሔርን እውነት ለመገንዘብ የሚያስችል ልቡና ይስጣችሁ! መቼም እግዚአብሔር ልቡናችሁን ካላበራው የቀደመው እባብ ሐሰተኛው ነቢይ ዘንዶው ያላደነቆረው፣ ወደራሱም ያላካተተው የአዳም ዘር የለምና! ጥቂቶቹ በእግዚአብሔር የተወደዳችሁ የተመረጣችሁ የከበራችሁ ታላቁን መከራ የታገሳችሁ ልትፅናኑ ይገባችኋል። ዛሬ ቀናችሁ ሊሆን ነውና! ብርሃናችሁ ሊበራ ድካማችሁ ሊታይ ሸክማችሁ ሊራገፍ መድኃኔዓለም ሊክሳችሁ ነውና! አመስግኑ!

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ ዘጠነኛ መልእክት ገጽ 9 የተወሰደ
ተጻፈ ታህሳስ 21 2013 ዓ.ም
የእህታችን ምፅላለ መድህን እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስ አበባ
21/3/2017

👉 ሰባቱም መላእክት የቁጣውን ፅዋ ሁሉ ሊያፈሱት በፍጥነት ወደ ምድራችን ገሰገሱ። እንግዲህ ወዴት መሸሸግ ይቻልሃል? የመከርነው የዘከርነው የጮህነው ከዚህ እቶን ላይ ወድቀህ ከነዘር ማንዘርህ እንዳትጠፋ ነበር፤ አልሆነም! እኔም ምናምንቴው በፊቱ የታመንሁ የሥላሴ ባሪያ ለ15 ዓመታት ጮኬ ለፍልፌ አቅሜን ሁሉ ጨረስኩ ዛሬ የምነግርህ የሥላሴ ብርቱ ትእዛዝ ሆኖብኝ እንጂ ዳግም ወደእናንተ መድረስ አልሞክረውም ነበር። ስለ አባቴ ፍቅር ስለአባታዊ ትእዛዙ ስል ስለእናቴ ድንግል ስል መርዶህን እነግርሃለሁ።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ ዘጠነኛ መልእክት ገጽ 6 የተወሰደ
ተጻፈ ታህሳስ 21 2013 ዓ.ም
የእህታችን እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ
21/3/2017

👉 ከዚህ  ደብዳቤ  ጋር  በልዑል  ፊት  ከከበሩት  ዋና  ዋና  ሊቃነ  መላእክቶች  ---  ሊቀ  መላእክት  ቅዱስ  ሚካኤል፣ ሊቃነ  መላእክት  ቅዱስ  ገብርኤል፣  ሊቃነ  መላእክት  ቅዱስ  ሩፋኤል  ትእዛዙንና  ውሳኔውን  ለመፈጸም  በኃያል ሙላት ተነቃንቀዋል።

👉 የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ
ተጻፈ በ7/5/2012 ዓ.ም
የወንድማችን ገብረ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት።
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ
21/03/2017 ዓ.ም

👉 እንግዲህ ከጠረጋው ቁጣ ማን ይተርፋል? ማንስ ወደትንሣኤው ዘመን ይሻገራል? ግልጽ ነው ደግሜ እላለሁ ለአውሬው ያልሰገደ ምልክቱንም ያልወሰደ ያላመለከ ተሻጋሪ ነው። ኃብትንም እውቀትንም ጉልበትንም ማምለክ ሌላው የአውሬው አምልኮትም እንደሆነ እንወቅ።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ ዘጠነኛ መልእክት ገጽ 6 የተወሰደ
ተጻፈ ታህሳስ 21 2013 ዓ.ም
Audio
ማሳሰቢያ ከራዕይ ዮሐንስ 20
15/04/2017 ዓ.ም
Audio
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ
ክፍል ሀ
16/04/2017
Audio
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ
ክፍል ለ
16/04/2017
Audio
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ
ክፍል ሐ
16/04/2017
የበኩር ልጇንም ወለደች ፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው በእንግዳዎችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው ።
በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኛዎች ነበሩ ።
እነሆም፥የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ
ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ።
መልአኩም እንዲህ አላቸው ፦እንሆ፥ለሕዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት ርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
ይህም ምልክት ይኾንላችኋል ሕፃን ተጠቅሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችኹ።
ድንገትም ብዙ የሰማይ ሰራዊት ከመልአኩ ጋራ ነበሩ።እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ።
ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።

የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2፡7-14

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ውድና እንቁ ተወዳጅ  ቤተሰቦቻችን መልካም በዓል ይሁንላችሁ ።

ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ

🥢 ዓለሙን ስለ ክፋታቸው ክፉዎቹንም ስለ በደላቸው እቀጣለሁ የትዕቢተኛዎችንም ኵራት አዋርዳለሁ።
ትንቢተ ኢሳያስ 13፡11

በ 12/6/2017 ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል 👇👇👇
Audio
የእህታችን ዓመተ ጊዮርጊስ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =
12/6/2017 ዓ.ም

👉 ለመላው  የአዳም ዘር  በሙሉ  ዛሬ  እየሠራ  ላለው  የከፋ ሃጢያቱ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት  ተዳኝቶ  የወጣውን  የፍርድ  ቃልና  ተግሳጽ  የሚመጣውንም  መቅሰፍት  በትር  ሁሉ  በየደረጃው  የገለፀልህ  ሲሆን  ለንስሃም በተደጋጋሚ  ተጠርተሃል  ፡፡  ተመለስም  ተብለሃል  ፡፡

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አስር ገፅ 10 የተወሰደ ።
2025/07/10 13:47:45

❌Photos not found?❌Click here to update cache.


Back to Top
HTML Embed Code: