Telegram Web Link
Forwarded from 👥Ĥĩďďęñ Ř€ăłĩŧÿ (Haymanot)
Be quiet and let them speak you’ll see what typa person they are 💯

°°🍁°°
@REALITYSENSATION🍂
Forwarded from 👥Ĥĩďďęñ Ř€ăłĩŧÿ (Haymanot)
🍃Being friends with some ppl means being ur own enemy!
🐍
________________________________
😒 @realitysensation
😒 @realitysensation
Forwarded from 👥Ĥĩďďęñ Ř€ăłĩŧÿ (Haymanot)
WHAT HAPPENED TO YOU?
I GREW UP.
🦋
________________________________
😎 @REALITYSENSATION
😎 @REALITYSENSATION
Forwarded from 👥Ĥĩďďęñ Ř€ăłĩŧÿ (Haymanot)
💫THERE IS A DIFFERENCE BETWEEN SOMEBODY WHO WANTS YOU AND SOMEBODY WHO WOULD DO ANY THING TO KEEP YOU.

💞

#REMEMBER_THAT!
______________________________________
🥰@REALITYSENSATION
🥰@REALITYSENSATION
-🖤🦋

ለካስ እውነትም ችግር ነው...
ጌትነት ካላወቁበት።
Forwarded from Book center📚👥
🍂 አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም
ብልህ ሁን ማለት እንጂ

🍁 ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም
ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!

🍂 ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም
በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ!

🍁 አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም
ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ!

🍂 ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም
በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ!

🍁 ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ!

🍂 ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም
ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ!

🍁 ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት
አይደለም ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ
ማለት እንጂ!

🍂 ወረኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም
ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ!

🍁 ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም
ምንም ቁም ነገር ሰትሳራ አትሙት ማለት እንጂ!

🍂 ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም
ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ
ሁን ማለት እንጂ!

🍁 እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት
አይደለም ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ!

🍂 አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭም ማለት አይደለም
ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ!

🍁ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም
ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ!

🍂 ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሸልክ ነህ ማለት አይደለም
አምሮብሃል ማለት እንጂ!

🍁 ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም
ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!

ምርጥ መጣጥፎች
#begenamezmur
_____________________________________________
@books_centerr
@books_centerr
Forwarded from Book center📚👥
መልካም ጓደኛ

አንዱ ለጓደኛው ስልክ ይደውልና "እባክህ እናቴ በጣም ታማ ሆስፒታል ገብታለች እናም አሁን 3ሺ ብር ስለተባልኩኝ ከየትም ፈልገህ በፍጥነት ይዘህልኝ ና" ይለዋል። ጓደኛውም "እሺ 30 ደቂቃ ያህል ታገሰኝ" አለው እሺ ብሎ ሲጠብቀው 30 ደቂቃ አለፈ፡፡ ከዚያም ስልክ ሲደውልለት ስልኩ ጥሪ አይቀበልም ይላል ደጋግሞ ቢሞክርም ዝግ ነው በዚህ በጣም ይናደድና "እንዲያውም በቃ ተወው ያንተን ገንዘብ አልፈልግም ድሮም ጓደኛ አይወጣልኝም" ብሎ ሜሴጅ ላከለት። ከጥቂት ደቂቃ በኋላ ጓደኛው ሆስፒታል መጣ ገና እንዳየውም "ስማ ባታገኝ እንኳን ለምን ስልክህን ትዘጋለህ?" ብሎ ጮኸበት ጓደኛውም እንዲህ ሲል መለሰለት "ጓደኛዬ ስልኬን ዘግቼው አይደለም የማውቃቸውን ሰዎች ሁሉ ብድር ስጠይቅ የለንም አሉኝ ከዚያም አማራጭ ሳጣ ስልኬን ሽጬ ይኸው 3000 ብር ይዤልህ መጣሁ አለው" ከዚያም ጓደኛው አቅፎ ሳመው።

አንዳንዴ ሰዎች ለእኛ ብለው ደፋ ቀና እያሉ እና ዋጋ እየከፈሉ ነገር ግን ያሉበትን ሁኔታ ሳንረዳ እንዲሁ ነገሮች በምንፈልገው ፍጥነት ስላልሆኑ ብቻ ለንግግር አንቸኩል።

እግዚአብሔርም በችግር ቀን ደርሶ እንዲህ ከጎን የሚሆን፣ ሲኖር አብሮ በልቶ ሳይኖር የማይርቅ በመልካም ቀን ኖሮ በክፉ ቀን ጀርባ የማይሰጥ ሞላ ቀርቦ ሲጎድል የማይሸሽ ችግርን አብሮ የሚካፈል ቅን ወዳጅ ያድለን። አሜን

#hiyaw_qal
#hiyaw_qal
@books_centerr
@books_centerr
“ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የሚናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነው። ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻልም ንግግር አለ። ሁሉም በቦታው ሲሆን ዝምታ ጌጥ ፣ ንግግር ወርቅ ይሆናል።”💜

#Nolawiiher
@realitysensation
@realitysensation
🖤🦋

What would you do,if you had one week left to live?


Who would you call?
Where would you go?
Who would you see?
Who would you want with you in your last days?
What would you change about yourself?
#Mitch_Mullins

@realitysensation
@realitysensation
🖤🦋

Brain: "You need to move on."

Heart: "But what if they change."

#soulshare
@realitysensation
@realitysensation
❤️‍🩹🦋

የልብህን ቁስል ትተው የደረትህን ንቅሳት ያደንቃሉ፤ የጭንቅላትህን ዋጋ በኮፍያህ ይተምኑሀል፤ ጫማ ከሌለህ እግርህ አይታይም፤ መከራ ተሸከሞ ሲኖር ያላዩትን ትከሻ ኮት ሲለብስ ያጨበጭቡለታል፤ ታሪክህን ጨርቅህ ላይ ስምህን ልብስህ ላይ ለማንበብ ይሽቀዳደማል።

#soulshare
@realitysensation
@realitysensation
💛🦋

አንድ ገጠራማ አካባቢ ገበሬዎች ተሰብስበው ዝናብ እንዲዘንብ እንፀልይ ተባባሉ አንድ ሰው ብቻ ግን ዣንጥላ ይዞ መጣ .......

〖 ይህ እምነት ይባላል〗

#soulshare
@realitysensation
@realitysensation
💙🦋

አባት ልጁን ወደ አየር ሲወረውረው
ልጅየው ይስቃል ፤ አባቱ መልሶ እንደሚይዘው ስለሚያቅ ......

〖ይህ አደራና መተማመን ይባላል〗

#soulshare
@realitysensation
@realitysensation
"If ur heart is beautiful,🦋
U will love others.❤️
If ur tounge is beautiful,
Others will love u."

@realitysensation🤔
[🖤🦋]

MIRROR🪞...Don't worry,I won't laugh at your outfit.

PILLOW 🛌... Don't worry, I'll hold your tears.

MUSIC🎶... Don't worry, I'll hold yours feelings.

BED🛏... Don't worry, I am here when you're tired.

DREAM💭.. Don't worry, I'll keep you safe from reality.

RAIN🌧... Don't worry, I am here to cry with you.

_
@realitysensation
@realitysensation
Forwarded from 👥Ĥĩďďęñ Ř€ăłĩŧÿ (Andromeda)
The closer you are with some one the more serious the question"How are you?"is.

😷😷😷
🌙@realitysensation
Forwarded from 👥Ĥĩďďęñ Ř€ăłĩŧÿ (Andromeda)
Behind every someone's favorite song,their is an un told story.

😷@Realitysensation
2024/05/15 18:51:24
Back to Top
HTML Embed Code: