እግዚአብሔር ሆይ፤ አካሄድህን እንዳውቅ አድርገኝ፤ መንገድህንም አስተምረኝ። አንተ አዳኜ፣ አምላኬም ነህና፣ በእውነትህ ምራኝ፤ አስተምረኝም፤ ቀኑን ሙሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ።
[Give me knowledge and understand so that I may walk in it and follow you. You are my teacher when I'm ignorant , instructor when I'm confused savior when I'm lost, God since I am mere human..thats why You are my hope.]
እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህንና ፍቅርህን አስብ፤ እነዚህ ከጥንት የነበሩ ናቸውና። የልጅነቴን ኀጢአት፣ መተላለፌንም አታስብብኝ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ ብዛት፣ እንደ ምሕረትህም መጠን ዐስበኝ።
[ Your tender mercy and loving kindness are eternal. I cling to that truth when I'm aware of my sins, sins of immaturity that still follows me as an adult. Though my sins are great, I am reminded that You show mercy according to Your own goodness which is limitless.]
እግዚአብሔር መልካምና ቅን ነው፤ ስለዚህ ኀጢአተኞችን በመንገድ ይመራቸዋል። ዝቅ ያሉትን በፍትሕ ይመራቸዋል፤ ለትሑታንም መንገዱን ያስተምራቸዋል።
[ You are both good and upright. You must be. You extend your mercy for repentant souls. You won't let the guilty go unpunished. You are just as you are forgiving. Thats why You lead sinners in Your way. Lowly sinners and the humble ones get the privilege of being taught of your ways and be guided in your justice. How marvelous it is that as a sinner, I can qualify for this honor if I humble myself?

❤6
እግዚአብሔር ሆይ፤ አካሄድህን እንዳውቅ አድርገኝ፤ መንገድህንም አስተምረኝ። አንተ አዳኜ፣ አምላኬም ነህና፣ በእውነትህ ምራኝ፤ አስተምረኝም፤ ቀኑን ሙሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ።
[Give me knowledge and understanding so that I may walk in it and follow you. You are my teacher when I'm ignorant , instructor when I'm confused savior when I'm lost, God since I am mere human..thats why You are my hope.]
እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህንና ፍቅርህን አስብ፤ እነዚህ ከጥንት የነበሩ ናቸውና። የልጅነቴን ኀጢአት፣ መተላለፌንም አታስብብኝ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ ብዛት፣ እንደ ምሕረትህም መጠን ዐስበኝ።
[ Your tender mercy and loving kindness are eternal. I cling to that truth when I'm aware of my sins, sins of immaturity that still follows me as an adult. Though my sins are great, I am reminded that You show mercy according to Your own goodness which is limitless.]
እግዚአብሔር መልካምና ቅን ነው፤ ስለዚህ ኀጢአተኞችን በመንገድ ይመራቸዋል። ዝቅ ያሉትን በፍትሕ ይመራቸዋል፤ ለትሑታንም መንገዱን ያስተምራቸዋል።
[ You are both good and upright. You must be. You extend your mercy for repentant souls. You won't let the guilty go unpunished. You are just as you are forgiving. Thats why You lead sinners in Your way. Lowly sinners and the humble ones get the privilege of being taught of your ways and be guided in your justice. How marvelous it is that as a sinner, I can qualify for this honor if I humble myself?]
Psalms 25:4-9

❤5👍1
Sanctified by Christ
Chapter 2: Possessed By God (Part 5)
Sanctification በተለምዶው የሞራላዊና መንፈሳዊ ለውጥ ሂደት ብቻ ተደርጎ ይወሰዳል። በአዲስኪዳን ግን ሲጠቀስ በዋናነት የሚጠቁመው ከሁሉ ለይቶን የእርሱ እንድንሆንና እቅዱን እንድናሳካለት እግዚያብሄር የወሰደው His way of taking possession of us in Christ ተደርጎ ነው። ቅድስና በእርግጥም አሁናችን ላይ የሚያመጣው ቀጣይነት ያለው ለውጥ አለው። But when the verb ‘to sanctify’ (Greek. hagiazein) and the noun ‘sanctification’ (Greek. hagiasmos) are used, the emphasis is regularly on the saving work of God in Christ, applied to believers through the ministry of the Holy Spirit.
እስራኤል የነበራትን ቦታና እንደእግዚአብሄር ህዝብ ያላትን ጥሪ ለመግለጥ የሚጠቀመው ቋንቋ ለክርስቲያኖች ሲያገለግልም እናያለን። የመንፃትና የመቀደስ ስነስርዓቶቻቸው በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ተተክተዋል። አማኞች አሁን በማያሻማ ሁኔታ ለእግዚአብሔር ክብር የተቀደሰና dedicated የሆነ ህይወት ሊኖሩ consecrated ሆነዋል።
ኢየሱስም በብሉይኪዳን ስለመርከስና ስለመንፃት የተሰጡ መመርያዎች transcend እንደሚደረጉ ተናግሮ ነበር። (ማቲ 15:1-20፣ ማር 7:1-23)። በተራራው ስብከት ደቀመዛሙርቱን እውነተኛ እስራኤል ብሎ ይለያቸውና (ማቲ. 5:1– 16) ከፈሪሳውያን የሚበልጥ ፅድቅ እንዲኖራቸው ይናገራል (5:17-48).በተለያዩ ቦታዎች ደግሞ ከአብ ጋር ያላቸውን ልዩ ህብረት ለማሰንበት ብቸኛው መንገድ መንፈስቅዱስ መሆኑን ተናግሯል። ( ማቲ 12:28; 28:19-20; ማር13:11; ሉቃስ11:13; 12:12; 24:49; ዩሃ 3:5-8; 14:26; 20:22).
ኢየሱስ የ sanctification'ን ቋንቋ ሲጠቀም ብዙ ጊዜ እንደአዳኝ እና ሌሎችን እንደሚቀድስ አካል ስላለው ሚና ጋር አዛምዶ ነው። (ዩሃ 17:19). ዮሐንስ 10፥36 ላይ ደግሞ ራሱን "አብ ለራሱ ለይቶ የቀደሰውንና ወደ ዓለም የላከውን፣ ተሳድበሃል ብላችሁ ለምን ትወነጅሉኛላችሁ?” ብሎ ይጠራል። ይሄን ያለበት ወቅት ደግሞ ለአይሁዳውያን አመታዊው Feast of Dedication የነበረበት የመቅደሱ መሰዊያ በአህዛብ ከረከሰ በኋላ ዳግም የተቀደሰበትን ቀን የሚያወሱበትና የሚያከብሩበት ወቅት ነው። ጌታ ራሱን ስጋ ከመሆኑ አስቀድሞ ለተልዕኮው እንደተለየና አገልግሎቱ ደግሞ የመቅደሱን መሰዊያ surpass እንደሚያደርግ ከቃሉ መረዳት እንችላለን። (ዩሃ2:19-22).
አባቱ ቀድሶ ለተወሰነ አላማ የላከው ኢየሱስ የአብን ፈቃድ ብቻ ለመፈፀም ቁርጠኛ ነበር። (ዩሃ 4:34; 6:38). ሙሉ የሆነ ምስሉን የሊቀካህን ፀሎቱ ላይ እናየዋለን። (ዩሃ 17) በዚህ ፀሎት ላይ “እነርሱ በእውነት የተቀደሱ እንዲሆኑ፣ ራሴን ስለ እነርሱ ቀድሻለሁ።” (verse 19) ይላል።የኢየሱስ መምጣት ትልቁ/ዋናው አላማ በሞቱ፣ ትንሳኤውና ዳግም ምፅዓቱ ክስተቶች የሚጠቀለል ነው። ( 1:29; 10:17-18; 11:49-52; 18:11; 19:30). ራሱን ስለእኛ ስለመቀደሱ (Greek. hyper autōn) የሚናገርበት ቋንቋ ሌሎች ቦታ ላይ ስለ atonement የተፃፉትን ኢየሱስ ስለሀጥያታችን መስዋዕት ሊያደርግ dedicate ማድረጉን የሚገልፁትን ምንባባት ያስታውሱናል። (ማር 14:24; ሉቃ 22:19; ዩሃ 6:51; 1 ቆሮ 11:24).
የአለምን ሀጥያት የሚያስወግደው የእግዚአብሔር በግ
(ዩሃ 1:29, 36) ነፍሱን ስለበጎቹ የሚያኖር መልካሙ እረኛ (10:11, 17–18) ህዝቡን ከፍርድ ለመዋጀትና ከተበተኑበት ለመሰብሰብ መሞት ነበረበት። (11:49-53; 12:20-33). ተከታዮቹ በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ባለው እውነት የተቀደሱ ስለሆኑ (17:17) ከአለምና ከክፉው የተለዩ ናቸው። (17:15–16) ስለዚህም ለአለም በረከት የሚያመጡ የክርስቶስ agents ናቸው። (17:18).

❤2👍1
Forwarded from ወንጌሉ አገልግሎት | Wongelu Ministries
እግዚአብሔርን አታገልግሉት | ግንቦት 8
እግዚአብሔር በምድር ላይ እየፈለገ ያለው ምንድን ነው? ረዳቶችን? አይደለም። የወንጌል ወይም የክርስትና ጥሪ የ “ረዳት ሰራተኛ እንፈልጋለን” ጥሪ አይደለም።
እግዚአብሔር ለእርሱ የሚሠሩለትን ሰዎች ለቅጥር እየፈለገ አይደለም። “በፍጹም ልባቸው የሚታመኑበትን ለማበርታት የእግዚአብሔር ዐይኖች በምድር ሁሉ ላይ ይመለከታሉና” (2ኛ ዜና መዋዕል 16፥9)። ታላቁ ሠራተኛ እርሱ ነው። መከራን መሸከም የሚችል ሰፊ ትከሻ ያለው እርሱ ነው። ጠንካራው እርሱ ነው። ይህንንም ሁልጊዜ ሊያሳየን ይፈልጋል። እግዚአብሔርን ከሌሎች አማልክት የሚለየው ነገር ይህ ነው፦ እርሱ ለእኛ ይሠራል። “ከጥንት ጀምሮ፣ በተስፋ ለሚጠባበቁት የሚደርስላቸው፣ እንደ አንተ ያለውን አምላክ ያየ ዐይን፣ ያደመጠ ጆሮ ፈጽሞ አልነበረም” (ኢሳይያስ 64፥4)።
ታዲያ እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገው ምንድነው? እርሱ የሚፈልገው እኛ የምንጠብቀውን ላይሆን ይችላል። እስራኤላውያን ብዙ መሥዋዕት ይዘውለት ስለመጡ ሲቆጣቸው እናያለን፦ “እኔ ግን ኰርማህን ከበረት፣ ፍየሎችንም ከጕረኖ የምፈልግ አይደለሁም፤ የዱር አራዊት ሁሉ፣ በሺሕ ተራራዎች ላይ ያለውም እንስሳ የእኔ ነውና። … ብራብ ለአንተ አልነግርህም፤ ዓለምና በውስጧ ያለውም ሁሉ የእኔ ነውና” (መዝሙር 50፥9-10፣ 12)።
ታዲያ እግዚአብሔርን ሳናሳንሰው ልንሰጠው የምንችለው ነገር የለም ማለት ነው?
አዎ አለ። የሚያስጨንቁንን ነገሮች፣ ፍላጎቶቻችንን፣ እንዲሁም ፈቃዱን ማድረግ እንችል ዘንድ ኋይልን እንዲሰጠን የጩኸት ልመናችንን ሁሉ ልንሰጠው እንችላለን።
ትዕዛዙም ይህ ነው፦ “እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት” (1ኛ ጴጥሮስ 5፥7)። እግዚአብሔር የእርሱን በቂ መሆን እና እርሱን መደገፋችንን የሚያሳይን ምንም ነገር ብንሰጠው በደስታ ይቀበለናል።
ክርስትና በመሰረቱ ከበሽታ የማገገም ሕይወት ነው። በሽተኞች ሐኪሞቻቸውን አያገለግሉም። ነገር ግን በሚገባ እንዲያክሟቸው እምነት ይጥሉባቸዋል። የተራራው ስብከት የህክምናችን አንድ አካል እንጂ፣ የአሠሪያችን የቅጥር ስምምነት አይደለም።
ሕይወታችን ለእግዚአብሔር በመሥራት ላይ የተመሠረተ አይደለም። “አንድ ሰው ሥራ ከሠራ ደመወዙ እንደ ስጦታ ሳይሆን እንደ ተገቢ ዋጋው ይቈጠርለታል። ነገር ግን ለማይሠራው፣ ኀጥኡን ሰው ጻድቅ በሚያደርግ በእግዚአብሔር ለሚያምን ሰው፣ እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቈጠርለታል” (ሮሜ 4፥4-5)።
ሠራተኞች የሚገባቸው ደሞዝ ይከፈላቸዋል እንጂ ምንም ስጦታ አያገኙም። ስለዚህ፣ የመዳን ስጦታን አለን ማለት ሰርተን አላገኘነውም ማለት ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ሠራተኛው እግዚአብሔር ነው። ጸጋን በመስጥት በሚሠራው ሥራም ይከብራል እንጂ የእኛ አገልግሎት ተጠቃሚ አይሆንም ማለት ነው።
Telegram | YouTube | Facebook | Instagram | TikTok | Website
#ለዛሬ
በፍጹም ልባቸው የሚታመኑበትን ለማበርታት የእግዚአብሔር ዐይኖች በምድር ሁሉ ላይ ይመለከታሉና። (2ኛ ዜና መዋዕል 16፥9)

❤4
"እግዚአብሔር ሆይ፤ ልቤ አልታበየም፤ ዐይኔ ከፍ ከፍ አላለም፤ ሐሳቤ ለዐጒል ትልቅነት አልተነሣሣም፤ ከዐቅሜም በላይ አልተንጠራራሁም።"
I love that David didn't say 'ልቤ አይታበይም' or አይኔ ከፍ ከፍ አይልም'። ትዕቢት ለማናችንም out of reach አይደለም። Its our default temptation ስለዚህ በየዕለቱ በምናሳልፋቸው moments ላለመታበይ መወሰን አለብን ። በግልፅ የምናውቀው ትዕቢት 'አለው አለው' የሚያስብለውን መወጠር ብቻ ሳይሆን ደግሞ ዳዊት subtle ስለሆነው ትዕቢት ያካትታል። ልቤ አይታበይም ማለት ሀሳቤ ለትልቅነት አይነሳሳም ወይም ለሁሉም ነገር አቅምየለሽ ነኝ ማለት አይደለም። Extreme self loathing is also pride. ትህትና ራስን በሚያስረሳ መልኩ አቅምን ማወቅ፣ አጉል ከሆነ ትልቅነትም ትንሽነትም መዳን ነው።
"ነገር ግን ነፍሴን ጸጥ፣ ዝም አሰኘኋት፤ ጡት የጣለ ልጅ ዐርፎ እናቱ ላይ እንደሚቀመጥ፣ ነፍሴ ጡት እንዳስተዉት ሕፃን በውስጤ ጸጥ አለች።"
I have no idea how David successfully quieted his own soul. But we know that he was proactive. He wasn't passively waiting for it to be calm. የሚሰጠን ምስል ደግሞ እናቱ አባብላው ተረጋግቶ የተቀመጠን ህፃን ልጅ ነው። በውስጡ የህፃኑ ጥገኝነት፣ እናቱ ላይ ያለው እምነት፣ የእናቱ ፍቅርና እንክብካቤ ሁሉ አለበት። ነፍሳችን እንድታውከን ካልፈቀድን ምናልባት እኛም ሰላማዊና የተረጋጋች ነፍስ ትኖረናለች።
"እስራኤል ሆይ፤ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም፣ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ።"
I love the phrase "ከአሁን ጀምሮ" ሁልጊዜ restart መደረግ ይችላል። አንዳንዴ እምነታችን ይደክምና we let anxiety have its way with us. ከዛ ይሄን መዝሙር ያነበብን ቀን ጀምሮ ተስፋችንን በራሳችን ጥበብ፣ በምንኖርበት ማንኛውም አይነት አታላይ አለም፣ እንደሸንበቆ በማያስተማምኑ ሰዎች መመስረት ላይ ተስፋቆርጠን ብቻውን በሚታመነው በእግዚአብሔር ላይ እንድናርፍ ያዘናል። ስለዚህ ይሄ ዳዊት ለእግዚያብሄር ያቀረበው መዝሙር ለእኛ ከእግዚአብሔር የተሰጠን የተስፋ ቃል ነው። Saints, there is hope as long as Jesus lives. And He lives forever so take heart!
መዝሙር 131💙

❤18👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራሴን እንዲህ አልሁት፤ “እግዚአብሔር ዕድል ፈንታዬ ነው፤ ስለዚህ ተስፋ አደርገዋለሁ። እርሱን ተስፋ ለሚያደርጉት፣ ለሚፈልገውም ሰው እግዚአብሔር መልካም ነው። ሰው የእግዚአብሔርን ማዳን፣ ዝም ብሎ ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው። ሰው በወጣትነቱ፣ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው። ብቻውን ዝም ብሎ ይቀመጥ፤ እግዚአብሔር አሸክሞታልና። ፊቱን በዐቧራ ውስጥ ይቅበር፤ ተስፋ ሊኖር ይችላልና። ጒንጩን ለሚመታው ሰው ይስጥ፤ ውርደትንም ይጥገብ። እግዚአብሔር ሰውን፣ ለዘላለም አይጥልምና፤ መከራን ቢያመጣ እንኳ ይራራል፤ ታላቅ ፍቅሩ አይለወጥምና። ሆን ብሎ ችግርን፣ ወይም መከራን በሰው ልጆች ላይ አያመጣምና።
ሰቆ3:24-33
በዚች ምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ አለብኝ
እኔ ዝም እላለሁ አንተ ተዋጋልኝ ...
ሰልፉ የእኔ መስሎኝ እረታለሁ ብዬ በሥጋዬ ስታገል ተዝለፍልፌ ዝዬ
ኧረ ቶሎ ናልኝ አይብዛ መከራዬ..
የድምፅህ ነጐድጓድ ጠላት የሚያሸብር
ይምጣ ይዋጋልኝ እኔ ኃይል የለኝም
ዝም ብዬ እቆማለሁ ሰልፉን ለአንተ እለቃለሁ
በእምነት ወደ አንተ አያለሁ ጌታ ሆይ ድልህን እጠብቃለሁ!
ተስፋዬ 💙

❤15😢3👍2
Pursuing Holiness
ራሴን እንዲህ አልሁት፤ “እግዚአብሔር ዕድል ፈንታዬ ነው፤ ስለዚህ ተስፋ አደርገዋለሁ። እርሱን ተስፋ ለሚያደርጉት፣ ለሚፈልገውም ሰው እግዚአብሔር መልካም ነው። ሰው የእግዚአብሔርን ማዳን፣ ዝም ብሎ ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው። ሰው በወጣትነቱ፣ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው። ብቻውን ዝም ብሎ ይቀመጥ፤ እግዚአብሔር አሸክሞታልና። ፊቱን በዐቧራ ውስጥ ይቅበር፤ ተስፋ ሊኖር ይችላልና። ጒንጩን ለሚመታው ሰው…
ኑዛዜ
ዘማሪቷ እንዳለች የሆድን ሁሉ ቢናገር አንደበት ይታክታል፡፡ ቃልህ በእርግጥም ልክ ነው፡፡ የሰው ልጅ ህይወት በምድር ሰልፍ ነው፡፡ አሸነፍን ሲሉ የሚወድቁበት ፤ አንድ ተራራ ወጣው ሲሉ ያልታየ ሸለቆ ውስጥ የሚወረወሩበት አዙሪት ነው ህይወት፡፡ አንዳንዴ መባዘኑ ያደክመኝና ልረፍ ብዬ ብጋደም የዛለ አዕምሮዬ እዚ እዛ ያለ ይባሱኑ ያንከራትተኛል፡፡ እፎይታዬ የሆንከው አንተን ጌታዬን ትቶ ሊያጠፉኝ የሚመኙ ጋር ይላመዳል መሰል ከእንግልት ወደተሻለ እንግልት ሆኗል እድገቴ..
መከራን መስበክ ለምዶብኝ ይሆን እንዴ ሳይፎርሽ እድሜልኬን የሚከተለኝ ብዬ እንደመናፍቃን ችግሬን ልክደው እስኪያምረኝ ድረስ ነው የደከመኝ.. አቤቱ መንፈሳቸው ለተሰበረ ቅርብ ነህና ፈጥነህ ደርሰህ የማዳንህን ደስታ መልስልኝና ባርያህ እንዳለ ባንተ ረክቼ ደስታህ ሀይል ሆኖኝ ህይወቴን ልጋፈጥ..
ቃልህ እንደሚል አንተን ሊመስል የሚወድ ሁሉ ይሰደዳል፡፡ ታድያ የኔ ስደት እንደአባቶቼ ስለስምህ ከሚጠሉህ የሚመጣ ሆኖ በመከራዬ ምመካው መቼ ነው? እንዲሁ ከራሴ ጋር ስታገል ስሸነፍ ለመቀደስ ስፍጨረጨር ስሰንፍ .. ስጋዊ ምኞቴን መግደል የተሳነኝ ሳይበቃ አንዴ አለም አንዴ ሰይጣን እያሳደዱኝ እኔም እየተሸነፍኩ እንድኖር ለምን ፈቀድክ? አንድ ጎስቋላ ወንድሜ እንዳለኝ ለኔም ከውጪ ስለስምህ መከራን መቀበል ቅንጦት ሆኖብኝ ይቅር?
በእርግጥ መከራዬ ከምንም በላይ አቅሜን አሳይቶኛል፡፡ እስትፋሱ አፍንጫው ላይ ያለን ሰው አትደገፍ ከቶ ምን የሚበጅ ነገር አለው የሚለው ጥቅስ እኮ ስለ ሌሎች ምስኪን ስጋ ለባሾች እንጂ ስለኔ አይመስለኝም ነበር.. የትዕቢት ክፋቱ እኮ ስብዕናንም ማስረሳቱ ነው። ህይወቴ ላይ ምንም ስልጣን እንደሌለኝ ከመከራ በላይ ማን አስረዳኝ? When things relatively went well I had the illusion that I was in control..ቃልህ እንደሚል ትንፋሽና መንገዴን የያዘው ማን እንደሆነ የተረዳሁትን በሰላሙ ጊዜ እንዳልሆነ አውቃለሁ፡፡
ስለዚህ እንድመስልህ ያለኝ ፍላጎት ከመከራ የማረፍ ጉጉቴ እንዲበልጥ ልቤን ግራልኝ፡፡ ልፍስፍስ ምሳሌዎች የሉኝምና አጀግነኝ፡፡ ምስጋናዬን አዘርፌ ድባቴ እንዳይወርሰኝ በምህረትህ በጎነት አገልግለኝ፡፡ አባቴ ነህና የፍቅርህን ልክ ለአፍታም ጥያቄ ውስጥ አልከትም፡፡ ይልቁንስ እንደቀድሞው በአንተ እንድረካ ድምፅህን ወደምሰማበት እግርህ ስር ምራኝና ስጋት ያሸበራትን ነፍሴን በእውነትህ ሹክሹክታ አሳርፋት፡፡ የሚያፀናውን ፀጋ ተቀብዬ እንድነሳ እግሮቼን ለመንበርከክ አስቸኩል፡፡
አልታዘዝ ባዩን ልብ መስበር እንደምትችል ምስክር ነኝና ሳስቸግር ገስፀኝ ፤ እንዳላሳዝንህም ጠብቀኝ፡፡ ከአንተ ሌላ ሀብት የሌለኝ ፤ ለዘለዓለሜ የታመንኩህ የምጠብቅህም አለኝታዬ አንተ ብቻ ነህ፡፡ ምድር ልትቸር የምትችላቸውን በረከት ሁሉ ማግኘት ለአንድ ቀን የአንተ ባርያ ከመሆን አይወዳደርም፡፡ አንተ ፍፁም ፃዲቅ ፣ ፍፁም ፍቅር ፣ ፍፁም ታማኝ ፣ ፍፁም በጎ እጅግ ታላቅና ቅዱስ ነህ፡፡ አንተን ማወቅ ራሱ መታደል ነው፡፡ ስምህን መጥራት በረከት ነው፡፡ ለምጄው እንዲቀልብኝ አልፈልግም፡፡
የከበርከው አምላኬ ሆይ በእኔ ሁኔታ የማይገመት ጥበብ እንዳለህ አውቃለው፡፡
በህይወት ኖረንም ሆነ አንቀላፍተን "ከአንተ ጋር በሕይወት እንድንኖር" የሞትክልን ኢየሱስ ዛሬም ህያው ነህ። ስለዚህ ህይወቴ በአንተ እጅ እንደተያዘ ለትዕቢተኛ አዕምሮዬ አስረዳዋለው፡፡ አንተም እምነቴን አበርታውና ከዚህ በላይ ጥገኛህ ሆኜ ልደገፍህ፡፡ እረፍቴ ፣ ብርታቴ ሰላሜም ቃልኪዳንህን ለዘለዓለም የምትጠብቀው ቸሩ እረኛዬ የነፍሴ ንጉስ ክርስቶስ ነህ፡፡

❤15👍2
Pursuing Holiness
Can you?
How the early Christians made Jesus their delight and satisfaction through hardships
“እናንተ ራሳችሁ የተሻለና ለዘወትር የሚኖር ሀብት ያላችሁ መሆናችሁን ስለምታውቁ ለታሰሩት ራራችሁ፤ ንብረታችሁም ሲዘረፍ በደስታ ተቀበላችሁ።” ዕብራውያን 10፥34

❤4👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሚያሳጣኝ የለም I shall not want in Psalms 23 explained 💙
❤1👍1
ገነቴ ነህ
ሰለሞን በክብሩ ከለበሰው በላይ የምታስጌጣቸው ሳሮች ጋር ፉክክር ገጥሜ ለመሽቀርቀር ዘወትር recycle የሚደረገውን ፋሽን እንዳሯሩጥ ግፊቱ ብዙ ነው። For some reason the 'geniuses' convinced us that wearing brand clothes with their name on it gives us value..ግን ይሄ ሁሉ ከንቱ ነው። ምክኒያቱም የማይወይብ ቀለም የማይነትብ ድሪቶ የለም። አዲስ ትሬንድ ሲመጣ ወቅቱ ሲቀያየር ፍላጎቴም አብሮ ይለወጣል።
መክብብ ላይ ከተዘረዘሩት እግዚአብሔር ለሚሰራ ሰው መደሰቻ እንዲሆን ከሰጣቸው ስጦታዎች መሀል አንዱ ምግብ ነው። እንደዚህ ሀገር ሰው መቼም ምግብን ለመሰንበት እንጂ ለመደሰት እያሰብን የምንበላ አይመስለኝም። ብቻ ግን እግዚአብሔር ዲዛይን ሲያደርገን ራሱ በየዕለቱ እንዲያስፈልገን አድርጎ ስለሆነ ለመብላት እንደምንኖር ሁሉ ዘወትር መደሰቻችንና ቁምነገራችን ሆኗል። Our social life revolves around it.
የኑሮ ቋጥ ቀዳዳ ነው። የ11 ክፍል ኢኮኖሚክስ መፅሀፍ እንደሚለው የሰው ፍላጎት ገደብ የለውም። ማንም ሳያስገድደን (ቢያስገድደን ራሱ ስለፈቀድንለት ነው) ራሳችንን በሆነ መንገድ ከቀደመን ሰው ጋር እያወዳደርን ኋላ መቅረታችን አስቆጭቶን እረፍትን ለራሳችን እንነፍጋለን። Social media ደግሞ ይሄን አባብሶታል..በ21 አመት ቤት መኪና ትዳር ልጆችና የሳሎን ውሻ ያሟሉትን ሰዎች አልጎሪትሙ ይመግበናል።
አስቡት እስቲ ዛሬ officially ከስራ ተባረርኩ። ቤት ኪራይ ከከፈልኩ 3 ወር ሆነኝ። ከጓደኛዬ ጋር ተጣላን እያለ የሚለጥፍ የለም። ጥቂት ሰዎች የህይወታቸውን ፈካ ያለ እጅግ ጥቂት ክፍል ያሳዩናል። ከዚያ already አብዛኛውን ህይወታችንን consume የሚያደርገውን አለም በጄሪ አማርኛ ቆንጥጠን የሙጥኝ ይዘን እንታሯሯጥለታን። As if life was all about this world, ያለንን አቅም፣ ጊዜ፣ ሀሳብ ፣ ገንዘብ ሁሉ እዚሁ ምድር ላይ invest እናደርጋለን።
ኢየሱስ ግን ሁሉ በሁሉ ነው። ባይገባን ነው እንጂ.. እርሱ የህይወት ውሀ ነው። በጥማት የተዝለፈለፉትን ሊያረካ በምድረበዳ ከአለት ከፈለቀው ውሀ በላይ በውስጥን በረሀ የሚያለመልም ተዓምር ነው። ወዳም ይሁን ተገዳ የምትቅበዘበዝ ነፍሳችን ፋታን ለማግኘት ኢየሱስ ጋር እንጂ ሌላ ምን መሄጃ አላት? “ነፍሴ ዕረፍት የምታገኘው በእግዚአብሔር ብቻ ነው”( መዝ 62፥1) የደከሙትንና ሸክም የተጫናቸውን እረፍት ሊሰጥ በፍቅር የሚጠራ ሩህሩህ ኢየሱስ ብቻ ነው። የህይወት እንጀራ መናችን ሊሆን ስጋ ለብሶ ራሱን ሳይሰስት ስለኛ የቆረሰ መብላችን ..ያደፈ ቡትቷችንን አስወግዶ የክት ልብስ የሆነን አብ ፊት መታያችን ኢየሱስ ፤ ኢየሱስ ብቻ ነው።
I love that this song is not just a testimony of experience, its declaring a decision. ምናልባት ከዚህ በፊት ደስታችን በኢየሱስ ሳይሆን በሁኔታዎች ሆኖ ሊሆን ይችላል። How is that working for you? ነገሮች በተዛነፉ ቁጥር ደስታን እያዘረፉ መኖር ያዋጣል? ዘላቂ የሆነ ደስታ ከፈለግን በእርግጥም በኢየሱስ ከመደሰት ውጪ አማራጭ የለንም። የwestminister confessionን ፓይፐር ሲያብራራው የሰው ልጅ የተፈጠረበት አለማ/ chief end of man is to glorifying God by enjoying Him በማለት ነው። So seeking enjoyment/happiness isn't the problem. Its where we are seeking it.
ስለዚህ በእርሱ ለመደሰት ስለተፈጠርን ደስታን በእግዚአብሔር በመፈለግ ራስወዳድ pursuit አይደለም። ሐዋርያው ጳውሎስ ስለወገኖቹ መጥፋት ስለሚያስብ ብዙ ሀዘንና የማያቋርጥ ጭንቀት አለብኝ እያለ እየመሰከረ.. ሁልጊዜ በጌታ ደስ እንዲለን የሚፅፈው ለዚህ ነው። Sorrowful yet always rejoicing is the testimony of a christian. Sorrow is inevitable. But we shouldn't rob ourselves of joy that is freely available to us in Christ because the joy of the Lord is our strength we can't 'live' without it. (ነህሚያ 8)
ነገሮች ሲሞሉም ሲጎድሉም our attitude should be "አንተ ካለህ ምን ሆናለው" የሚያስተማምን ዋሻችንና our defender ስለሆነ ብቻ ሳይሆን ኢየሱስ ባለበት በረሀ መሳቅ literally የትም ቦታ ካለ ሀሴት ስለሚልቅ ነው። ይሄ ሳቅ በምንም አይኮረኮርም፤ አልተደጋገፈም። በምንም ያልተገኘ በምንም የማይታጣ ኢየሱስ በሚገኝበት በቀኙ ሁሉ ያለ ፍስሀ ነው።
የኢየሱስን አብሮነት፣ ፍቅሩንና ለእኛ ያለውን ልብ በዚህ ምድር experience ማድረግ is the closest thing to heaven we'll experience in this broken world. It doesn't get better than that. Don't buy into the lie that there's more to life than that. There really isn't. Next time you see the couple with house, car and a dog on your feed remind yourself ሁሉ ቀሪ፥ ሁሉ አላፊ ጠፊ ነው። ይዘነው ምንሄደው ሀብታችን በሰማይ ያከማቸነው መዝገብ ኢየሱስ ብቻ ነው።እንደተላላ 80 አመት እንፋሎት በማሳደድ አባክነን በእድሜያችን ማምሻ "ለካስ ኢየሱስ ነበር የመንፈስ ፍስሀ" ብሎ ከመፀፀት ዛሬ ላይ to make Jesus our all in all ነቅተን እንወስን።
“በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም።” መዝ 73፥25
ባለብሰው ገላዬ አዲሱ ያረጃል
የተጫሙ እግሮቼ ሌላ ያምራቸዋል
ደግሞ ይርበዋል ያበላሁት ሆዴ
ጥሜ ቆረጠ ስል ውሀ ጠማው አፌ
የኑሮዬ ቋጡ ገደቡ ላይሞላ
ስባክን ስዳክር ብዬ እንዳልቀር ኋላ
ሰማዩን ረስቼ ምድሩን ቆንጥጬ
አብላኝ አጠጣኝ ስል ለስጋዬ ሮጬ
አይጠረቃ ህይወቴ አይሞላ ክፍተቴ
መቼ በቃኝ ያውቃል ይሄ ማንነቴ
በምድራዊው አይደል በእህልና ውሀ
ለካስ ኢየሱስ ነው የመንፈስ ፍስሀ
ለካስ ኢየሱስ ነው የነፍሴ ፍስሀ
ሰለሞን በክብሩ ከለበሰው በላይ የምታስጌጣቸው ሳሮች ጋር ፉክክር ገጥሜ ለመሽቀርቀር ዘወትር recycle የሚደረገውን ፋሽን እንዳሯሩጥ ግፊቱ ብዙ ነው። For some reason the 'geniuses' convinced us that wearing brand clothes with their name on it gives us value..ግን ይሄ ሁሉ ከንቱ ነው። ምክኒያቱም የማይወይብ ቀለም የማይነትብ ድሪቶ የለም። አዲስ ትሬንድ ሲመጣ ወቅቱ ሲቀያየር ፍላጎቴም አብሮ ይለወጣል።
መክብብ ላይ ከተዘረዘሩት እግዚአብሔር ለሚሰራ ሰው መደሰቻ እንዲሆን ከሰጣቸው ስጦታዎች መሀል አንዱ ምግብ ነው። እንደዚህ ሀገር ሰው መቼም ምግብን ለመሰንበት እንጂ ለመደሰት እያሰብን የምንበላ አይመስለኝም። ብቻ ግን እግዚአብሔር ዲዛይን ሲያደርገን ራሱ በየዕለቱ እንዲያስፈልገን አድርጎ ስለሆነ ለመብላት እንደምንኖር ሁሉ ዘወትር መደሰቻችንና ቁምነገራችን ሆኗል። Our social life revolves around it.
የኑሮ ቋጥ ቀዳዳ ነው። የ11 ክፍል ኢኮኖሚክስ መፅሀፍ እንደሚለው የሰው ፍላጎት ገደብ የለውም። ማንም ሳያስገድደን (ቢያስገድደን ራሱ ስለፈቀድንለት ነው) ራሳችንን በሆነ መንገድ ከቀደመን ሰው ጋር እያወዳደርን ኋላ መቅረታችን አስቆጭቶን እረፍትን ለራሳችን እንነፍጋለን። Social media ደግሞ ይሄን አባብሶታል..በ21 አመት ቤት መኪና ትዳር ልጆችና የሳሎን ውሻ ያሟሉትን ሰዎች አልጎሪትሙ ይመግበናል።
አስቡት እስቲ ዛሬ officially ከስራ ተባረርኩ። ቤት ኪራይ ከከፈልኩ 3 ወር ሆነኝ። ከጓደኛዬ ጋር ተጣላን እያለ የሚለጥፍ የለም። ጥቂት ሰዎች የህይወታቸውን ፈካ ያለ እጅግ ጥቂት ክፍል ያሳዩናል። ከዚያ already አብዛኛውን ህይወታችንን consume የሚያደርገውን አለም በጄሪ አማርኛ ቆንጥጠን የሙጥኝ ይዘን እንታሯሯጥለታን። As if life was all about this world, ያለንን አቅም፣ ጊዜ፣ ሀሳብ ፣ ገንዘብ ሁሉ እዚሁ ምድር ላይ invest እናደርጋለን።
የልቤ ሀሴት የውስጤ እርካታ
ኢየሱስ አንተ ነህ የነፍሴ ፋታ
ባንተ ደስ ይለኛል ሁልጊዜ ሀሴት አደርጋለው
የሰጠኸኝ ደስታ ፍፁም ነው እፍለቀለቃለው
የሰጠኸኝ ተስፋ ፍፁም ነው እፈነድቃለው
ባልበላም ጠግቤ አድራለው
ባልጠጣም ረክቼ ኖራለው
አንተ ካለህ ምን ሆናለው?
በረሀው ላይ አስቀኸኛል። ገነቴ ነህ አርክተኸኛል
ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል። መገኘትህ ያረካኛለል
አንተ ካለህ ምን ያሻኛል?ፊትህ ብቻ ይበቃኛል።
ኢየሱስ ግን ሁሉ በሁሉ ነው። ባይገባን ነው እንጂ.. እርሱ የህይወት ውሀ ነው። በጥማት የተዝለፈለፉትን ሊያረካ በምድረበዳ ከአለት ከፈለቀው ውሀ በላይ በውስጥን በረሀ የሚያለመልም ተዓምር ነው። ወዳም ይሁን ተገዳ የምትቅበዘበዝ ነፍሳችን ፋታን ለማግኘት ኢየሱስ ጋር እንጂ ሌላ ምን መሄጃ አላት? “ነፍሴ ዕረፍት የምታገኘው በእግዚአብሔር ብቻ ነው”( መዝ 62፥1) የደከሙትንና ሸክም የተጫናቸውን እረፍት ሊሰጥ በፍቅር የሚጠራ ሩህሩህ ኢየሱስ ብቻ ነው። የህይወት እንጀራ መናችን ሊሆን ስጋ ለብሶ ራሱን ሳይሰስት ስለኛ የቆረሰ መብላችን ..ያደፈ ቡትቷችንን አስወግዶ የክት ልብስ የሆነን አብ ፊት መታያችን ኢየሱስ ፤ ኢየሱስ ብቻ ነው።
I love that this song is not just a testimony of experience, its declaring a decision. ምናልባት ከዚህ በፊት ደስታችን በኢየሱስ ሳይሆን በሁኔታዎች ሆኖ ሊሆን ይችላል። How is that working for you? ነገሮች በተዛነፉ ቁጥር ደስታን እያዘረፉ መኖር ያዋጣል? ዘላቂ የሆነ ደስታ ከፈለግን በእርግጥም በኢየሱስ ከመደሰት ውጪ አማራጭ የለንም። የwestminister confessionን ፓይፐር ሲያብራራው የሰው ልጅ የተፈጠረበት አለማ/ chief end of man is to glorifying God by enjoying Him በማለት ነው። So seeking enjoyment/happiness isn't the problem. Its where we are seeking it.
ስለዚህ በእርሱ ለመደሰት ስለተፈጠርን ደስታን በእግዚአብሔር በመፈለግ ራስወዳድ pursuit አይደለም። ሐዋርያው ጳውሎስ ስለወገኖቹ መጥፋት ስለሚያስብ ብዙ ሀዘንና የማያቋርጥ ጭንቀት አለብኝ እያለ እየመሰከረ.. ሁልጊዜ በጌታ ደስ እንዲለን የሚፅፈው ለዚህ ነው። Sorrowful yet always rejoicing is the testimony of a christian. Sorrow is inevitable. But we shouldn't rob ourselves of joy that is freely available to us in Christ because the joy of the Lord is our strength we can't 'live' without it. (ነህሚያ 8)
ነገሮች ሲሞሉም ሲጎድሉም our attitude should be "አንተ ካለህ ምን ሆናለው" የሚያስተማምን ዋሻችንና our defender ስለሆነ ብቻ ሳይሆን ኢየሱስ ባለበት በረሀ መሳቅ literally የትም ቦታ ካለ ሀሴት ስለሚልቅ ነው። ይሄ ሳቅ በምንም አይኮረኮርም፤ አልተደጋገፈም። በምንም ያልተገኘ በምንም የማይታጣ ኢየሱስ በሚገኝበት በቀኙ ሁሉ ያለ ፍስሀ ነው።
የኢየሱስን አብሮነት፣ ፍቅሩንና ለእኛ ያለውን ልብ በዚህ ምድር experience ማድረግ is the closest thing to heaven we'll experience in this broken world. It doesn't get better than that. Don't buy into the lie that there's more to life than that. There really isn't. Next time you see the couple with house, car and a dog on your feed remind yourself ሁሉ ቀሪ፥ ሁሉ አላፊ ጠፊ ነው። ይዘነው ምንሄደው ሀብታችን በሰማይ ያከማቸነው መዝገብ ኢየሱስ ብቻ ነው።እንደተላላ 80 አመት እንፋሎት በማሳደድ አባክነን በእድሜያችን ማምሻ "ለካስ ኢየሱስ ነበር የመንፈስ ፍስሀ" ብሎ ከመፀፀት ዛሬ ላይ to make Jesus our all in all ነቅተን እንወስን።
“በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም።” መዝ 73፥25
❤17👏1
"እስራኤል ሆይ ስማ፤ አምላካችንእግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው። አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም ኀይልህ ውደድ። ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ። ለልጆችህም አስጠናቸው፤ በቤትህ ስትቀመጥ፣ በመንገድም ስትሄድ፣ ስትተኛና ስትነሣም ስለ እነርሱ ተናገር። በእጅህ ላይ ምልክት አድርገህ እሰራቸው፤ በግንባርህም ላይ ይሁኑ። በቤትህ መቃኖች በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው።" ዘዳግም 6:4
እግዚአብሔር ራሱን ሲገልጥ : ማንነቱንና በዚህ ክፍል ላይ ህያውና እውነተኛ የሆነው አምላክ እርሱ ብቻ መሆኑን ሲያሳይ ከአድማጩ የሚጠብቀው የሆነ ምላሽ አለ።
እንድንወደው፣ እንድንታዘዘው ቃሉንና ህጉን እንድንማርና እንድናስተምር ለመርሳት የተጋለጥን ሰዎች ስለሆንን ያለማቋረጥ ደጋግመን በልባችን ልንሸመድደው ይገባል።
“I know that everything God does will endure forever; nothing can be added to it and nothing taken from it. God does it so that men will revere him.” Eccle 3:14
We can't listen to any biblical sermon without learning something about who God is. We can't study the scriptures without seeing who God is. The question is why did God reveal who He is to us when we are radically unworthy creatures? Its because He chose us to the highest calling of knowing Him which is directly related to worship. God does everything for His glory. God shows us the purpose of what He does so that we fear and revere Him. May God protect our hearts from growing cold and indifferent to the privilege of knowing the revealed God.

❤8👍1