Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፕሊኬሽኑ installed አልሆንም ላላችሁ ተማሪዎች !!! setting ላይ በመግባት apps ብላችሁ search አድርጉ በመቀጠል chrome ውስጥ ግቡ install unknown source apps የሚለውን on አድርጉ ።

ለበለጠ መረጃ ከላይ የተያያዘውን አጭር video ተመልከቱ ።
24👍4🥰4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ ሪሜዲያል ተማሪዎች ሆናችሁ Remedial Tricks ለመመዝገብ የምትፈልጉ ። አፑ የማይሰራላችሁ ተማሪዎች በዚህ መልኩ ተመዝግባችሁ በቴሌግራም በኩል መጠቀም ትችላላችሁ ።

ለመመዝገብ 👉 @Remedial_tricks_bot
21🔥5🫡1
Remedial Tricks
app-release.apk
ስለ ክላሳችን ግልፅ ለማድረግ ያክል አፕሊኬሽኑ የሚሰራላችሁ ተማሪዎች በአፕሊኬሽኑ በኩል አፑ የማይሰራላችሁ ተማሪዎች ደግሞ በቦቱ በኩል በመመዝገብ በቴሌግራም በኩል መጠቀም ትችላላችሁ ።
14🔥4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ ሪሜዲያል ተማሪዎች ከሆናችሁ ሙሉ የምዝገባ ሂደት !!! ይሄን ይመስላል
13👍2
app-release.apk
83.8 MB
New app release for Remedial students ❗️
23🥰4
35🔥4👍3🎉2
#Remedial

በ 2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የሪሚዲያል ፕሮግራም #የማያስተናግዱ ዩኒቨርሲቲዎች፦

1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
4. ሲቪል ሰርቪርስ ዩኒቨርሲቲ
5. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
6. ጅማ ዩኒቨርሲቲ
7. ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት

የሞላችሁትን ምርጫ በ student.ethernet.edu.et በኩል ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

@remedial_tricks
41🔥16👍1👏1🙏1
ከዚህ ቀደም ከፍላችሁ ቆይታችሁ ክፍያው 2 ቀን ያለፈው ከሆነ  ወደ አፑ ለማዞር የከፈላችሁበትን ፎቶ ወደ አፑ የምትልኩ ተማሪዎች መጀመሪያ ላይ Admin ላይ በመግባት ሁለት ቀን አልፎኛል በማለት ስልክ ቁጥሩ የራሳችሁ መሆኑን ካረጋገጥን በኋላ ነው የምንበቀበለው ። payment የምትልኩበት ቀን ሁለት ቀን ካላለፈው ግን በቀላሉ ማረጋገጥ ስለምንችል ሀሳብ ሳይገባችሁ መላክ ትችላላችሁ ።
17👍3🔥1🏆1
2018 remedial English course content.pdf
140 KB
📚 Remedial English course content
🎓For 2018 remedial students
🕹Size 140 KB

@REMEDIAL_TRICKS
34👍12🔥1
#Remedial_2018
ለግል ኮሌጆች ሪሜዲያል መግቢያ ዝቅ ተብሎ የሚታየው በዚህ አመት አይኖርም ። ትምህርት ሚኒስትር ;-

በመሆኑም ማለፊያ ነጥቡ ወጫቸው በመንግሥት ተሸፍኖላቸው የሚማሩ ተማሪዎች እና በራሳቸው ሸፍነው የሚማሩ ተማሪዎች መቁረጫ ነጥብ ተመሳሳይ ነው ። በዚህ መሠረት ለወንዶች ከ216 በታች ለሴቶች ደግሞ 204 በታች ያመጡ ተማሪዎች በግልም ሆነ በመንግስት ሪሜዲያል መማር አይችሉም ።
@Entrance_tricks
27
2025/10/20 02:59:28
Back to Top
HTML Embed Code: