Telegram Web Link
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ይታወቃል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የካምፓስ ድልድል አውጥቷል፡፡

ሰላም ግቢ የተመደባችሁ፦
ወንዶች - ከ Aaron Abreham Mengistu እስከ Tewodros Tsegaye Gebeyaw.
ሴቶች - Ababel Nigusie Engida እስከ Etsegenet Getnet Tizazu.

ቢዝነስነና ኢኮኖሚክስ (ፔዳ) ግቢ የተመደባችሁ፦
ወንዶች - ከ Thomas Endale Atsbeha እስከ Zikremariam Abiy Bezie.
ሴቶች - Etsehiwot Kelemwork Ashagre እስከ Rabya Suhali Hassen.

ፔዳ ግቢ የተመደባችሁ፦
ሴቶች - Rabya Suhali Hassen እስከ Zeyneba Hassen Mussa.

ግሽ ዓባይ ግቢ የተመደባችሁ፦
ሁሉም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች

@Freshman_tricks
33👍1👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ ሪሜዲያል ተማሪዎች ከሆናችሁ በአፑ በኩል ሙሉ የምዝገባ ሂደት !!! ይሄን ይመስላል
19
#TVTI

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ትምህርት ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ ከጥቅምት 19-21/2018 ዓ.ም መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል፡፡

በመሆኑም ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ የተቋሙ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ምዝገባ እንድታደርጉ ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል፡፡

@Freshman_tricks
13🔥5
2025/10/25 09:29:06
Back to Top
HTML Embed Code: