የባለፈው አመት የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት አያያዝ ይሄን 👆 ይመስል ነበር ።
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@FRESHMAN_TRICKS
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@FRESHMAN_TRICKS
❤58🔥40🙏10👍9👏8💯7
የባለፈው አመት ውጤት እንዴት ተሰላ ?
ከዚህ በላይ የምታዩት የአድማስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተማሪ የነበረ ልጅ ሲሆን ከ 70% ቱ 28% ነበር ያገኘው ለማለፍ የግዴታ ከ 30% ቱ 22% እና ከዚያ በላይ ማምጣት ነበረበት ። ነገር ግን ልጁ 27% ስላመጣ በድምሩ 55% አምጥቶ ማለፍ ችሏል ። ይሄ አሰራር በግልጽ እንደምታዩት አንድ ከ 70% 28 ያገኘ ተማሪ እንዴት ከ30% 27 ሊያመጣ ይችላል ። የሚል ከዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ ሚዛናዊ ያልሆነ ምዘና እንዳለ ያሳያል በዚህም በዘንድሮው አመት ቀጥታ ያገኛችሁት ከ100% የሚቀመጥላችሁ ይሆናል ።
@Freshman_tricks

👍78❤74🙏20🔥11🫡10🎉9🥰7
በዓለም ላይ ወደ 16 ቢልዮን የሚጠጋ መረጃ ሀክ እንደተደረገ እየተገለፀ ይገኛል። በዚህም apple , Google, telegram , facebook እና GitHub የሰለባው ቀማሽ ሆነዋል ተብሏል።
✍ስለዚ አሁን ማድረግ ያለባችሁ
1. የሁሉም አካውንታችሁ password በከፊል/ሙሉ በሙሉ መቀየር
2. two step verification ፓስወርድ ማድረግ
3. የማይታወቁ ሊንኮች አለመንካት
@EthioDigitalSkills

❤169👍28🫡13🔥12🤩12🎉10🥰8🕊8👏7
Forwarded from Vector Academy
🥰44❤29🎉9🕊9👏8🔥4🙏3
Forwarded from Vector Academy
የሰንበት ቁርስ !
▫️ዘመንን መዋጀት
📍ድሮ ድሮ መረጃ አቅም ነበር ፣ አሁን አሁን ከብዛቱ የተነሳ አቅም እያሳጣን ይመስለኛል።
ሁሉም ዘመን የራሱ የሆነ ጠንካራ እና ደካማ ጎን አለዉ።
▫️የቀደመዉ ዘመን ደካማ ጎን ሰዎች ህይወታቸዉን ሊቀይር ፣ ቢዝነሳቸዉን ሊያሳድግ የሚችል መረጃን በቀላሉ ማግኘት አለመቻላቸዉ ሲሆን ፤
ጠንካራ ጎኑ ብዙ አማራጭ ባለመኖሩ የሚያዉቋትን ነገር በትዕግስት እንዲሰሩ ማድረጉ ነዉ።
“ስኬት ደግሞ የትዕግስትና ፣ ፅናት ፍሬ ነዉ።”
▫️የዚህ ዘመን ጠንካራ ጎን መረጃን በቀላሉ ማግኘት መቻል ነዉ።
አንድ ከ2 ዓመት በፊት ያነበብኩት ጥናት እ.ኤ.አ በ1945 ለማግኘት 25 ዓመት የሚፈጀዉን መረጃ በዚህ ሰዓት በ12 ሰዓት ዉስጥ ማግኘት ይቻላል የሚል ነዉ።
በተቃራኒዉ የዘመናችን ደካማ ጎን ሰዎች በመረጃ እና ምርጫ ብዛት የያዙት ነገር ላይ መርጋት ሳይችሉ ፣ ከአንዱ ወደ አንዱ እየዘለሉ ፣ እንዲቹ ሲባክኑ እንዲኖሩ ማድረጉ ነዉ።
በዚህ ጊዜ ታዲያ ትዕግስትን ገንዘቡ ያደረገ ከየትኛዉም ዘመን በላይ ይሳካለታል።

❤107👍18🔥6🕊6👏5
በዚህ ክረምት ዝም ብላችሁ ከምትቀመጡ ስለ ዲጅታል ስራዎች በነፃ በመማር እና በአጭር ጊዜ በመዘጋጀት ገንዘብ መስራት ለምን አትጀምሩም 👇👇👇
@EthioDigitalSkills
@EthioDigitalSkills
❤111🔥17👏14🕊10🎉9
Remedial Tricks በ Face book መጥቷል ። face book የምትጠቀሙ ተማሪዎች ፎሎው በማድረግ ቤተሰብ መሆን አትርሱ 👇👇
https://www.facebook.com/share/16UoxPGUyq/

❤105👍22🔥10🎉2
ትላንት እንደ አጋጣሚ ሲሞክሩ ሰርቷላቸው ያዩ ተማሪዎች ይሄን ልከዋል ። ይህ የሚያሳየው ውጤታችሁን ወደ system አስፍረው እንደጨረሱ ነው ። በመሆኑም officially እሰኪለቀቅ በመጠበቅ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማየት ነው 👇👇
https://result.ethernet.edu.et
@Freshman_tricks
https://result.ethernet.edu.et
@Freshman_tricks
❤343👍55🙏49🫡29🔥24🕊21🥰20🎉18👏14💯11🤩9
በየአመቱ ውጤት ሊለቀቅ አንድ ወይ ሁለት ቀን ሲቀረው እንደዚህ አይነት ነገር ያጋጥማል ። የተወሰኑ ተማሪዎች እንደአጋጣሚ ገብተው ሲሞክሩ ይሰራል then ይጠፋል ።
❤409👍127🙏69🔥44👏40🕊22🤩17🏆17👌16🎉5
ውጤት ማያ ዌብሳይቱ ላይ ማሻሻያ ተደርጓል ። ዲላ ዩኒቨርሲቲ የለቀቀው ውጤት ትክክለኛነቱ እጅግ አጠራጣሪ እና የተዘበራረቀ ነው ። በዚህ ዌብሳይት እስኪለቀቅ መጠበቅ የተሻለ ነው ። በአጋጣሚ ሲሞክሩ ሰራልን ያሉ ተማሪዎች ከ100% ነው ያዩት
👇👇
https://result.ethernet.edu.et
@Freshman_tricks
👇👇
https://result.ethernet.edu.et
@Freshman_tricks
❤410👍73🙏56👏41🎉30🤩19🔥15🕊12🏆11🫡11🥰5
ሰኔ 17/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Addis Ababa #grade_8th_Result_released)
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለውን ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።
በመሆኑም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ
👉 https://aa.ministry.et/#result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
👉ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
በመቀጠልም
👉የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First name) በመጻፍ “ዉጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡
ወይም
የሚከተለውን የቴሌግራም ቦት በመጠቀም ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ፡፡
@MinistryResultQMTBOT
🎯 ማስታወሻ፡- በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡
ለአዳዲስ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃዎች 👇
@Ministry_tricks

❤120👍7👏7🤩5🕊5🔥2🥰1🎉1
የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት
Link: https://aa.ministry.et/#/result
በአዲስ አበባ 88.8% ያህሉ የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች አልፈዋል "የዘንድሮዉ ውጤት ባለፉት 5 አመታት ከተመዘገቡት ከፍተኛው ነው"
በአዲስ አበባ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 88.8% ያህሉ 50% እና ከዛ በላይ በማምጣት ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ አስታወቁ፡፡
ኃላፊው በዛሬው እለት የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤትን በማስመልከት ለመገናኛ ብዙኃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል። ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ በመግለጫውም፤ የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 70ሺ 525 ተማሪዎች መካከል 62ሺ 639 ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ በማምጣት ወደ ቀጣይ ክፍል መሸጋገራቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡
የዘንድሮዉ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ባለፉት 5 አመታት ከተመዘገቡት ከፍተኛው ነው ብለዋል - ኃላፊው፡፡ ዘንድሮ ፈተናውን ከሰጡ 656 ትምህርት ቤቶች መካከል 276 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ማሳለፍ መቻላቸውን ያስታወቁት ዶ/ር ዘላለም፤ በዚህም የመንግስት ትምህርት ቤቶች የቀን 90 ነጥብ 1 በመቶ ማሳለፋቸውን ገልጸዋል፡፡

❤113👍7🔥7👏6🫡2🎉1🤩1
በዚህ ክረምት ዝም ብላችሁ ከምትቀመጡ ስለ ዲጅታል ስራዎች በነፃ በመማር እና በአጭር ጊዜ በመዘጋጀት ገንዘብ መስራት ለምን አትጀምሩም 👇👇👇
@EthioDigitalSkills
@EthioDigitalSkills
👍70❤41🏆6🔥5👏5🎉5🫡4
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ውጤትን ይፋ አድርጓል።
በአስተዳደሩ የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዳችሁ ተፈታኞች ውጤታችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫንና የመለያ ቁጥራችሁን በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ።
ውጤት ለማየት 👇
https://www.geight.diresrms.org/View_Result/get_result
ለአዳዲስ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃዎች 👇
@Ministry_tricks
በአስተዳደሩ የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዳችሁ ተፈታኞች ውጤታችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫንና የመለያ ቁጥራችሁን በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ።
ውጤት ለማየት 👇
https://www.geight.diresrms.org/View_Result/get_result
ለአዳዲስ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃዎች 👇
@Ministry_tricks
❤123🎉13🙏9👍4🔥3👏3🤩2
ብዙ ተማሪዎች ውጤትን በተመለከተ እየጠየቃችሁን ነው ። እስካሁን ምንም ነገር ስለሌለ ተረጋግታችሁ ጠብቁ ። የባለፈው አመት ውጤት ሰኔ 21 ነበር የታየው እስኪ ዘንድሮም አዲስ ነገር ካለ ሰኞ እንጠብቃለን ። ማንኛውም አዲስ መረጃ ካለ ቶሎ እናሳውቃለን ። ውጤት ሲለቀቅም ኔትወርክ ለማይሰራላቸው ተማሪዎች ውጤታችሁን እያየ የሚነግራችሁ team እናዘጋጃለን ። እስከዚያው ግን ተረጋግታችሁ ጠብቁ ። ቀጣይ አመት freshman ለምትገቡ ተማሪዎች ይሄን ቻናል በመቀላቀል ስለ freshman እየተማራችሁ ቆዩ 👇👇👇
@freshman_tricks
@freshman_tricks
❤384👍124🔥30💯30👏25🎉15🕊10🫡9🥰7🤝3
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ ይሆናል፡፡
(ሰኔ 25/2017 ዓ.ም) የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።
የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 192 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ።

❤116👍15👏10🔥6🎉1