Telegram Web Link
ብዙ ተማሪዎች ውጤትን በተመለከተ እየጠየቃችሁን ነው ። እስካሁን ምንም ነገር ስለሌለ ተረጋግታችሁ ጠብቁ ። የባለፈው አመት ውጤት ሰኔ 21 ነበር የታየው እስኪ ዘንድሮም አዲስ ነገር ካለ ሰኞ እንጠብቃለን ። ማንኛውም አዲስ መረጃ ካለ ቶሎ እናሳውቃለን ። ውጤት ሲለቀቅም ኔትወርክ ለማይሰራላቸው ተማሪዎች ውጤታችሁን እያየ የሚነግራችሁ team እናዘጋጃለን ። እስከዚያው ግን ተረጋግታችሁ ጠብቁ ። ቀጣይ አመት freshman ለምትገቡ ተማሪዎች ይሄን ቻናል በመቀላቀል ስለ freshman እየተማራችሁ ቆዩ 👇👇👇

@freshman_tricks
384👍124🔥30💯30👏25🎉15🕊10🫡9🥰7🤝3
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ ይሆናል፡፡

(ሰኔ 25/2017 ዓ.ም) የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።

የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 192 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ።


ለአዳዲስ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃዎች 👇
@Ministry_tricks
116👍15👏10🔥6🎉1
ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ ከትምህርት ስርዓቱ እና ፈተናዎች ጋር በተያያዙ ያደረጉት ጠንካራ ክርክር 👇👇

https://youtu.be/fRxSL3UECzc
👍4236🔥17🎉7🥰5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👏177🤩4231🫡18👍14🔥13🎉6🕊3🥰2
የሪሜዲያል ተማሪዎች ወጤት ከሀምሌ 8 በኋላ ጠብቁ ። በዚህ ሰአት ትምህርት ሚኒስትር ሙሉ ትኩረቱን አድርጎ ያለው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ኢንትራንስ ፈተና ላይ ነው በመሆኑም ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ፈተናቸውን እስከሚጨርሱበት ቀን በትንሹ እስከ ሀምሌ 8 ሊቆይባችሁ ይችላል ።
👍27168🤩38🔥37🕊29🫡26🙏15🥰6👌6🏆6🎉3
ውጤት እስከሚለቀቅ ቀጣይ ስለምትማሩት ዲፓርትመንት ፣ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ፍሬሽማን ኮርስ መረጃ መስጠት በ Freshman Tricks ተጀምሯል 👇👇

@freshman_tricks
@freshman_tricks
👍9563🤩14🔥13👏10🕊10🫡3🥰1
የ 2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት እስካሁን ለምን ዘገየ። በቅርቡ ይለቀቃል 2017 Remedial result 👇👇

https://youtu.be/xhRt9Smzqg0
201👍33🔥16🫡14👌12👏8🎉7🏆7🥰5🤩1
Wifi password by (@samitip).apk
10.1 MB
#wifi password hack

♦️የስልካችሁ android version ከ 7 በላይ ለሆነ
Wifi password show by (@samitip).apk
10.1 MB
#wifi password hack

♦️የስልካችሁ android version ከ 8-10 ለሆነ
Wifi password shower by(@samitip).apk
10.1 MB
#wifi password hack

♦️የስልካችሁ android version ከ 10-12  ለሆነ


ለሌሎች ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃዎች 👇

@EthioDigitalSkills
117👍15🔥10🥰7🕊7👏3👌3
የ2017 የሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት በዚህ ሳምንት ይለቀቃል ብለን እንጠብቃለን ። የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዛሬ ሀምሌ 8 ቀን ፈተናቸውን የጨረሱ ሲሆን ፤ በሚቀጥሉት ቀናቶች ሊለቀቅ ይችላል ፤ የሚሉ መረጃዎችን ከአንድ የግል ኮሌጅ ሰምተናል ፣ በዉጤት አያያዝ ጉዳይ የተባልነው ምንም ነገር የለም ፤ የሪሜዲያል ተማሪዎችን በተመለከተ ወደ እኛም የተላከ ምንም አይነት መረጃ የለም ብለውናል ።

@freshman_tricks
408👍119🙏51🔥36🫡36🕊21🥰15🤩14🤝12👏11🎉9
የ2017 የ12ኛ ክፍል ውጤት መቸ ይለቀቃል [ 2017 Grade 12 entrance examination result ] 👇👇

https://youtu.be/9TJ1cqolLoM
33👍12🔥7👌4
በዚህ ክረምት ዝም ብላችሁ ከምትቀመጡ ስለ ዲጅታል ስራዎች በነፃ በመማር እና በአጭር ጊዜ በመዘጋጀት ገንዘብ መስራት ለምን አትጀምሩም 👇👇👇

@EthioDigitalSkills
81🔥18👍16👏14🥰2🎉1
በዚህ ዓመት በአለማችን 24 trillion dollar ፣ በአፍሪካ 180 billion dollar በዲጅታል ክህሎቶች ብቻ ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል ። ኢትዮጵያ ውስጥም ከጊዜ ወደ ጊዜ በደንብ እየተስፋፉ ይገኛል ። ከእነዚህ ውስጥ ምርጥ 10 ከፍ ያለ ገንዘብ እየተሰራባቸው የሚገኙ ከ ምስሉ ላይ አስቀምጠናል ። በቀጣይ እያንዳንዱን በvideo ከምን ጀምረን እስከ ምን መጓዝ ያስችሉናል የሚለውን እንመለከታለን ።እኛ ያቀድነው በዚህ ክረምት ዝም ብላችሁ ከምትቀመጡ 3 የሚደርሱ skill ኦችን እናስተምራችኋለን ። በ2018 እናንተ በአንዱ ሁሉ ስራ መስራት ትጀምራላችሁ ።👇👇👇

@EthioDigitalSkills
64🔥15👏6👍4🎉4🤩1
ሰበር ዜና !!!
ውጤት ተለቀቀ!!!!
77🔥16👍3👏1
ሰበር ዜና የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል

https://result.ethernet.edu.et

@Remedial_tricks
127🔥31🎉23👍20👏10🙏9🥰6🕊6🤩2
2025/10/26 14:23:23
Back to Top
HTML Embed Code: