Telegram Web Link
የ2017 የ12ኛ ክፍል ውጤት መቸ ይለቀቃል [ 2017 Grade 12 entrance examination result ] 👇👇

https://youtu.be/9TJ1cqolLoM
33👍12🔥7👌4
በዚህ ክረምት ዝም ብላችሁ ከምትቀመጡ ስለ ዲጅታል ስራዎች በነፃ በመማር እና በአጭር ጊዜ በመዘጋጀት ገንዘብ መስራት ለምን አትጀምሩም 👇👇👇

@EthioDigitalSkills
81🔥18👍16👏14🥰2🎉1
በዚህ ዓመት በአለማችን 24 trillion dollar ፣ በአፍሪካ 180 billion dollar በዲጅታል ክህሎቶች ብቻ ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል ። ኢትዮጵያ ውስጥም ከጊዜ ወደ ጊዜ በደንብ እየተስፋፉ ይገኛል ። ከእነዚህ ውስጥ ምርጥ 10 ከፍ ያለ ገንዘብ እየተሰራባቸው የሚገኙ ከ ምስሉ ላይ አስቀምጠናል ። በቀጣይ እያንዳንዱን በvideo ከምን ጀምረን እስከ ምን መጓዝ ያስችሉናል የሚለውን እንመለከታለን ።እኛ ያቀድነው በዚህ ክረምት ዝም ብላችሁ ከምትቀመጡ 3 የሚደርሱ skill ኦችን እናስተምራችኋለን ። በ2018 እናንተ በአንዱ ሁሉ ስራ መስራት ትጀምራላችሁ ።👇👇👇

@EthioDigitalSkills
64🔥15👏6👍4🎉4🤩1
ሰበር ዜና !!!
ውጤት ተለቀቀ!!!!
77🔥16👍3👏1
ሰበር ዜና የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል

https://result.ethernet.edu.et

@Remedial_tricks
127🔥30🎉23👍20👏10🙏9🥰6🕊6🤩2
ማለፊያ ነጥብ ለናቹራል 250፤ ለሶሻል ተማሪዎች ደግሞ 200

የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል

https://result.ethernet.edu.et

@Remedial_tricks
135👏38👍19🥰19🎉14🔥7🤩5
31🥰31👍4👏3🤩3
active internet ያላችሁ ልጆች ማየት ላልቻሉ ተማሪዎች ውጤታቸውን እያያችሁ በ inbox ላኩላቸው ግሩፕ ላይ ሳይሆን በ inbox አይታችሁ screen shoot በውስጥ ላኩላቸው ።
39👍10👏4🎉3
እሽ ያያችሁ ተማሪዎች እንዴት ሆናችሁ ???
Anonymous Poll
28%
አልተሳካም 😑
72%
አልፊያለሁ በጣም ደስ ብሎኛል 🤩
145🤩41🎉16🥰14🤝11🕊7💯7👍5🫡5👏2
Forwarded from Beni Adem
Yaltesakalachum hiwet betmrt bcha adelem feta belu lenante yalew aykerm yetesakalachu enkan des alalchu
317👍48🙏23🕊19🥰17🤝15
Disqualified የተባላችሁ ልጆች ምን አድርጋችሁ ነው ?? submit ሳትሉ ቀርታቹ ነው ???
33🔥9
Forwarded from Yohani
No andandu yesew yesera teyizo minamn nw
🤩18👍108
Username የጠፋባችሁ ልጆች ወደ ተቋማችሁ ከተላከ በኋላ በትምህርት ቤታችሁ በኩል ማየት ትችላላችሁ ። ወይም ሌላ መንገድ ካለ ሞክሩ ።
42🔥9👍2
ያለፍን ልጆች እዚህ ምን እንሰራለን 😁 ለቀጣይ ትውልድ ቦታ እንልቀቅ ጉዞ ወደ ፍሬሽማን
👇👇
@freshman_tricks
@freshman_tricks
🤩21255🫡52👏26🎉20👍14🕊5🤝3🔥2
Forwarded from Hope
🫡4222🔥11🎉5👏2🤩1
Remedial Tricks
Voice message
ለካ ቃል ገብተን ነበር 😁 እንዳልነውም በ2017 Remedial tricks የክፍያ ክላስ አባል የነበራችሁ ለናቹራል ተማሪዎች
ወንዶች 370 እና በላይ
ሴቶች 360 እና በላይ

ለሶሻል ተማሪዎች ደግሞ
ወንዶች 270 እና በላይ
ሴቶች 260 እና በላይ

የፊታችን ረቡዕ ምዝገባ የሚጀምረው የ2018 freshman class የ1 አመት ነፃ ዕድል ታገኛላችሁ ። ሙሉ ሂደቱን ረቡዕ እናሳውቃለን ።

ማሳሰቢያ ❗️
2017 እኛ ጋ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎችን አይመለከትም ።
169👏27👍18🥰18🔥10💯5🫡5🎉4
2025/10/22 10:39:57
Back to Top
HTML Embed Code: