Telegram Web Link
የ2018 ሪሜዲያል ተማሪዎች መቁረጫ ነጥብ ከ1 ወይም ከ2 ሳምንት በኋላ ይለቀቃል ብለን እንጠብቃለን ። እስከዚያው ድረስ ከባለፈው አመት ጋር በማነፃፀር ስንት ሊሆን እንደሚችል ግምታችን ነገ የምናሳውቃችሁ ይሆናል ።

@Remedial_tricks
🙏24750👍22🔥13👏2
ቅሬታ ማስገቢያ ሊንኩ ክፍት ስለተደረገ እየገባችሁ የተፈጠረውን ችግር አስገቡ።

እንደ ትምህርት ቤት የተሳሳተባችሁ ከጓደኞቻችሁ እና ከትምህርት ቤታችሁ ጋር በመሆን አቤቱታችሁን ማስገባት አይረሳ።

በዚህ አመት ጎልተው የታዩ የእርማት ስህተቶች ተስተካክለው ውጤታችሁ እንደገና ይሰራላችኋል።👇👇👇

http://result.eaes.et

@Remedial_tricks
70👍15🙏10🔥2🎉2
Forwarded from Abraham Abdena♥︎
Am very happy😍
Teacher thanks my God and am succeeded again. That means am in this year two exam teaker remedial and private and am in both successful. And then in this success your class have a big role so I need to say thank you our teacher you are the father students .
We will continue up to the end 1st degree not only in fresh man.
84👍14🥰9🔥4
Economics and Mathematics ም መስተካከሉ አይቀርም ። ዛሬ ብዙ ተማሪዎች ፊዚክስ ሲስተካከል ማለፍ ችለዋል ። ሌሎች ቅሬታ እየቀረበባቸው ያሉ ትምህርቶችም መታየታቸው አይቀርም እና ደግሞ ዛሬ ፊዚክስ የተስተካከለው ቅሬታ ላላቀረቡ ጭምር ነው ። አሁንም ይታይ የተባለው subject ሙሉ በሙሉ በዚያ ዙር ላሉ ተማሪዎች ነው የሚታየው ።
👍123🙏6330🔥16
ሰላም ሪሜዲያልን የተመለከተ ሙሉ ማብራሪያ ይዘንላችሁ እንመጣለን ። እንዴት እንደምትማሩ ፤ የውጤት አያያዝ ወዘተ ሀሳቦችን ይዘንላችሁ እንመጣለን ።
👍407🙏11047🥰13👏11🔥6🫡5🤩4🏆4
እኔን በማስገኘው ስኬት አትገምግሙኝ፣ ይልቅስ ምን ያህል ጊዜ እንደወደቅሁ እና ለስኬት ምን ያህል ጥረት በማድረግ እንደተነሳሁ እንጅ" ውድቀት ኃጢአት አይደለም። ለመሞከር አለመቻል ነው ውድቀት ማለት። በህይወት ስንክሳር "ታላቁ ዝና ፍጹም አለመውደቅ አይደለም፣ ነገር ግን

ትልቁ ነገር በወደቅን ቁጥር ለመነሳት የምናደርገው ጥረት ነው።" ማንዴላ ወጣቶቹ ሲመክሩ ወጣቶች በስኬት ማማ ላይ ፊጥ ለማለት ጥረት ማድረግ ብቻ ሳይሆን ትከሻቸውን በማጠንከር ሊመጡ የሚችሉትን ችግሮቸ ሁሉ በመጋፈጥ በድል አድራጊነት ለመውጣት ጥረት ማድረግ እንዳለባቸው ተናግረዋል ለዚህም "ትልቁን ተራራ ከወጣህ በኋላ ሌሎች ብዙ ሊወጡ የሚችሉ ተራሮች እንዳሉ መገንዘብ አስፈላጊ ነው።" በማለት አስተምረዋል።
***

@remedial_tricks
🙏10079🔥19👏10👍2🥰2🤩2
በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆኖ በሶሻል ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት 560/600 ያመጣው እና የ2017 የኛ ተማሪ የነበረ 1ኛ ተሸላሚ በመሆን ያጠናቀቀው ተማሪ ትንሳኤ አበረ ጋር የተደረገ ቆይታ 👇👇

https://youtu.be/xguOmqSOkQA
39👏10🔥9🕊1
ቅሬታዎን ያስገቡ!

በ12ኛ ክፍል ውጤትዎ ላይ ያለዎትን ቅሬታ በኦንላይን በቀጥታ ያስገቡ!

https://result.eaes.et ላይ ይግቡ፣
➫ የአድሚሽን ቁጥርዎን ያስገቡ፣
➫ የመጀመሪያ ስምዎን ያስገቡ፣
➫ ውጤትዎን ይመልከቱ፣
➫ እዛው ገፅ ላይ ወደታች ስክሮል ያድርጉ፣
➫ 'Submit Complaint' የሚለውን ይጫኑ፣
➫ 'My Complaints' የሚለውን ይጫኑ፣
➫ ቅሬታዎን ከማስገባትዎ በፊት ከዚህ በፊት ቅሬታ አስገብተው ከነበረና ምላሽ ከተሰጠዎ ይመልከቱ፣
➫ የተሰጠዎን ምላሽ ይመልከቱ። #EAES

@remedial_tricks
80🙏18🎉5👍1👏1
ሪሜዲያል ሞጅል old and new ተብሎ የሚለያይ ሲሆን old ሙሉ በመሉ old curriculum and new ደግሞ ሙሉ በሙሉ new curriculum ነው የዘጋጀው ነገር ግን በባለፈው አመት ከ9-11 በ old 12 ደግሞ በ new ነበር የተባለው ታዲያ የ2018 ኡን ደግሞ የትኛውን እንዴት በዚህ አመት መጠቀም እንደምትችሉ ለነገ መርጠን የምናዘጋጅላችሁ ይሆናል ።

@Remedial_tricks
180👍55🙏24👏9🔥6🥰5🤝5
2018 remedial English course content.pdf
140 KB
📚 Remedial English course content
🎓For 2018 remedial students
🕹Size 140 KB

@REMEDIAL_TRICKS
🔥5933👍21👏4🤩2🥰1🤝1
2018 Remedial program class ምዝገባ ተጀምሯል ።  👇👇

https://youtu.be/xlHmvRZ4eDc?si=vJQ41pIvLGhkR9vE
🔥2111
የ Remedial Tricks የበዓል ቅናሽ የምዝገባ ሂደት!!!
34💯7🔥6👏5
ዉጤት ተስተካክሏል ። እንኳን ደስ አላችሁ ።

@entrance_tricks
109👍16🙏12🫡7👏5
2025/10/19 17:56:35
Back to Top
HTML Embed Code: