Telegram Web Link
ዉጤት ተስተካክሏል ። እንኳን ደስ አላችሁ ።

@entrance_tricks
109👍16🙏12🫡7👏5
በ ቴሌግራም ቦቱ በኩል register ማድረግ የከበዳችሁ ተማሪዎች 👉@Remedial_tricks_admin ላይ መመዝገብ ፈልጌ ነበር እያላችሁ  ፃፉልን ።
33👍8🎉2
ብዙ ተማሪዎች ባንክ በአካል ሂደን እንድንከፍል ነገ ይጨመርልን ባላችሁት መሠረት የበዓል ቅናሹን ነገም የሚቀጥልላችሁ ይሆናል ።
35👍14🎉1
በአድሚኑ እና በስልክ በኩል ብዙ ተማሪዎችን እያስተናገድን ስለሆነ ፤ ቶሎ ምላሽ ያላገኛችሁ ልጆች እንዳየነው ስለሚስተካከል እና የቅናሹ ቀን ቢያልፍም የራሳችንን ችግር ስለሆነ የምናስተናግዳችሁ ይሆናል ፤ በመሆኑም ከ approval ፣ ምዝገባ እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር Support የምትፈልጉ ሁሉ እንዳየናቸው fix እንደምናደርጋቸው እና በቂ ማብራሪያ እንደምንሰጣችሁ እንገልፃለን ።
52🕊7🔥6👍2
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደብዳቤውን ትክክለኛነት ያረጋገጠ ሲሆን፤ በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 ተጠጋግቷል።

@entrance_tricks
99🤩12🔥9🎉9👌8👏7🕊5🤝3🥰1
አዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ይፋ ሆነ።

የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከመስከረም 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነውን አዲሱን የመንግሥት ሰራተኞች የደሞዝ ስኬል ይፋ አድርጓል።

@Vector_Gebeya
21🔥4🎉4
" አጠቃላይ 3,350 ተጨማሪ ተማሪዎች ዝቅተኛውን የማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከ2017 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ ዛሬ ማብራሪያ ሰጥቷል።

አገልግሎቱ የተፈታኞችን ውጤት የገለጸ መሆኑንና ተፈታኞች በተገለጸው ውጤታቸው እና ተያያዥ መረጃዎች ላይ ቅሬታቸውን በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረባቸውን ገልጿል።

" የቅሬታ አቅራቢዎች ብዛት በከፍተኛ ደረጃ ከዓመት ዓመት እየቀነሰ መጥቷል " ያለ ሲሆን " በ2017 ላይ በየይነ መረብ በተፈተኑ በተወሰኑ ተማሪዎች ላይ የፊዝክስ ውጤት ወደ መቶኛ ያልተቀየረላቸው እንዲሁም ወደ መቶኛ ስቀየር በነጥብ ቤት የነበሩ ቁጥሮች ያልተደመረላቸው ተማሪዎች ተስተካክሎላቸዋል " ብሏል።

በተጨማሪም " 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ እንዲጠጋጋ በተወሰነው መሠረት ተግባራዊ ተደርጓል " ሲል ገልጿል።

በዚህም አጠቃላይ 3,350 ተጨማሪ ተማሪዎች ዝቅተኛውን የማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ እንደቻሉ አመልክቷል።

ይህ ተከትሎም የ2017 ትምህርት ዘመን ላይ 50 ከመቶና በላይ ያመጡ አጠቃላይ ተፈታኞች 52,279  ሆነው መመዝገባቸው፤ በአጠቃላይ በመቶኛ ስገለጽ ወደ 8.9 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን አሳውቋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ ?

ከተፈጥሮ ሳይንስ ፦
➡️ በወንዶች 🥇ካሊድ በሽር 592.08 ከ600
➡️ በሴቶች🥇ሃይማኖት ዮናስ 581.36 ከ600

ከማህበራዊ ሳይንስ፦
➡️ በወንዶች🥇ጫላ ግርማ 563.50 ከ600
➡️ በሴቶች🥇ሲምቦ ደረጄ 549.78 ከ600

(በዓመቱ በየትምህርት መስኩ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተፈታኞች ስም ዝርዝር ከላይ ተያይዟል)

@Entrance_tricks
56👍4
የ2018 ሪሜዲያል ምን ምን ያካትታል ? 👇👇
https://youtu.be/AujG1RWP8wU
51🔥34👏20
መልዕክት ለሪሜዲያል ተማሪዎች !!!
118🙏40👏20🔥19
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለመጀመሪያ ጊዜ ስትገቡ የምዝገባ እና ኮርስ ማስከፈቻ ሂደት ።
አፑ እስካሁን ክፍያ ከፍለው የተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው አውርደው እየተጠቀሙበት የሚገኙት ። ለሁላችሁም ቀጣይ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 02/2018 ይፋ ይደረጋል ።
56🔥12🙏11🫡5👏3🎉2🥰1
2025/10/21 23:32:36
Back to Top
HTML Embed Code: