Forwarded from Shopify Ethiopia🇪🇹
Evoo laptop
Intel celeron
6th generation
160gb ssd
4gb ram
14.1inch
Only 14500
Call 0928980701
https://www.tg-me.com/Shopify_market
Intel celeron
6th generation
160gb ssd
4gb ram
14.1inch
Only 14500
Call 0928980701
https://www.tg-me.com/Shopify_market
Forwarded from Shopify Ethiopia🇪🇹
𝘽𝙧𝙖𝙣𝙙 𝙣𝙚𝙬 𝙉𝙞𝙠𝙤𝙣 𝘿7200
▪️24MP - APS-C CMOS Sensor
▪️ISO 100 - 25600 ( expands to 102400)
▪️3.2" Fixed Type Screen
▪️6.0 fps continuous shooting
▪️Full HD - 1920 x 1080 video resolution
▪️Two SD card slots
▪️Battery grip for additional battery
Price - 54,999 birr
☎️ 0928980701

Tecno Spark 3 pro
32Gb by 2Gb Ram
Android 10
13+2MP by 8MP
2GHz quadCore
4500birr
Contact us @EnkuYo
0926120121
32Gb by 2Gb Ram
Android 10
13+2MP by 8MP
2GHz quadCore
4500birr
Contact us @EnkuYo
0926120121
Toshiba ከ Laptop አለም ሲወጣ LG ከሞባይሉ አለም "ጫማ ሰቅሏል" ማን ይሆን ቀጣዪ ባለተራ?
https://www.bbc.com/amharic/news-56636713?at_custom4=4BA21A38-95D3-11EB-B4CE-181416F31EAE&at_custom1=%5Bpost+type%5D&at_custom3=BBC+News+Amharic&at_medium=custom7&at_custom2=facebook_page&at_campaign=64

BBC News አማርኛ
ኤልጂ በኪሳራ ምክንያት ከስማርት ስልክ ምርት መውጣቱን አስታወቀ - BBC News አማርኛ
የደቡብ ኮሪያው ግዙፍ የኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ በታሕሳስ ወር ላለፉት ስድስት ዓመታት የ4.5 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ ያስከተለበትን ዘርፍ በተመለከተ የተለያዩ አማራጮችን ሲፈልግ እንደነበር አስታውቋል።
Hp NoteBook 15
Intel I5 7th generation
HDD 1TB
Ram 8Gb
Intel Graphics 2gb
AMD graphics 4gb
2gb dedicated memory
Slightly Used
Price 17,000 birr with minor dealing
Contact at 0926120121 or @Enkuyo
Awassa
Intel I5 7th generation
HDD 1TB
Ram 8Gb
Intel Graphics 2gb
AMD graphics 4gb
2gb dedicated memory
Slightly Used
Price 17,000 birr with minor dealing
Contact at 0926120121 or @Enkuyo
Awassa
Forwarded from Shopify Ethiopia🇪🇹
SMART MULTIMEDIA PROJECTOR
- DStv
- Seminar
- Cafe and Restaurants
- Home theater
Higher resolution brightness
- 1920×1080 Resolution
- 30-170 inch projection size
- Image Tech TFT LCD
- Color 16.7K
- Light source LED
- Lamp 30,000hr
- Aspect ratio 4:3 16:9 16:10
- 3GP/AVI/MKV/FLV/MOV/MP4....
- HDMI/ VGA/ USB
Price... 9500Birr
https://www.tg-me.com/Shopify_market
Call +251928980701
- DStv
- Seminar
- Cafe and Restaurants
- Home theater
Higher resolution brightness
- 1920×1080 Resolution
- 30-170 inch projection size
- Image Tech TFT LCD
- Color 16.7K
- Light source LED
- Lamp 30,000hr
- Aspect ratio 4:3 16:9 16:10
- 3GP/AVI/MKV/FLV/MOV/MP4....
- HDMI/ VGA/ USB
Price... 9500Birr
https://www.tg-me.com/Shopify_market
Call +251928980701
"ዲፕ ፌክ" በራችን ላይ ነው፣ እኛ ገና ለፎቶ ቅንብሮች አዲስ ነን!
አሁን አሁን በአለም ዙርያ በርካታ ሰዎችን እያሳሰበ የሚገኘው የዲፕ ፌክ ቴክኖሎጂ ነው። ይህ ምስልን እና ድምፅን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አማካኝነት በማቀናበር የሚሰራ ቴክኖሎጂ ያልተባለን እንደተባለ፣ ያልተደረገን እንደተደረገ አርጎ ለማቅረብ ያስችላል።
ይህ ማለት የመሪዎችን፣ የሚድያ ሰዎችን፣ የታዋቂ ግለሰቦችን ወዘተ ምስል በመውሰድ እና የድምዕ ቅጣዮችን (sound bites) በመጨመር ለማቀናበር ያስችላል። ሊፈጥር የሚችለውን ችግር ማሰብ ቀላል ነው፣ ለምሳሌ የሀገሪቱ መሪ መግለጫ ሳይሰጡ ነገር ግን እንደሰጡ ተደርጎ ለመለየት በሚያስቸግር የምስል እና ድምፅ ቅንብር ሊቀርብ ይችላል።
በተለይ አሁን ላይ Generative Adversarial Networks (GANs) የተባለውን እና ሁለት የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ስልተ-ቀመሮችን (algorithms) በአንድ ላይ በማጣመር የሚሰራውን የቅንብር ስራ ከእውነተኛው ለመለየት ለዘርፉ ባለሙያዎች ጭምር እጅግ ፈታኝ ሆኗል።
ይህን ችግር በመረዳት የቻይና እና የአሜሪካ መንግስታት ዲፕ ፌክን እንደ ትልቅ የስጋት ምንጭ በደህንነት ፕሮግራሞቻቸው ላይ ቀርፀው አስቀምጠዋል። በተለይ ቻይና በጃንዋሪ 2019 ዲፕ ፌክን ሰርቶ ማሰራጨትን በግልፅ ከልክላለች።
አሁን ላይ ዲፕ ፌክ በራችን ላይ ነው፣ ግን አሁንም ቀላል የፎቶ ቅንብሮችን የሚለየው እና በመተግበርያዎች አማካኝነት የሚያጣራው ሰው በጣም ጥቂቱ ነው። ፌስቡክ ላይ የተፃፈ እና ዩትዩብ ላይ የተወራ ሁሉ እውነት የሚመስለውን ማንቃት የሚገባቸው ሚድያዎች በዚህ ዙርያ ሲሰሩ አይታይም፣ እንደውም ራሳቸው ሀሰተኛ ምስሎችን እና መረጃዎችን አንዳንዴ እያጋሩ እንደሆነ እናያለን።
በዚህ ዙርያ ለመስራት የሚሞክሩት የመረጃ አጣሪ ተቋማት እና ግለሰቦች ደግሞ በመረጃ እጦት፣ ባልተገባ ፍረጃ እና ውንጀላ፣ በድጋፍ ማጣት እንዲሁም በእውቀት ማነስ ሲቸገሩ ይታያል።
እንግዲህ ለዲፕ ፌክ መዘጋጀት ግድ ይለናል፣ ካልሆነ ግን ሊያመጣ የሚችለውን ጣጣ መቀበል የግድ ሊሆንብን ነው።
የሆሊውድ አክተር የሆነው ቶም ክሩዝ ምስልን እና ድምፅ በዲፕ ፌክ አስመስሎ የተሰራውን ቪድዮ ላጋራችሁ: https://
youtu.be/iyiOVUbsPcM
Source:- elias meseret

YouTube
Very realistic Tom Cruise Deepfake | AI Tom Cruise
https://www.youtube.com/c/Vecanoi?sub_confirmation=1
#ai #ml #dl
#shorts
#ai #ml #dl
#shorts