ውድ የልጆቻችን ወላጆች፦ ትምህርት ቤትዎ ለልጆቻችን ያዘጋጀው Summer camp እና Summer class ከሐምሌ 7/2017ዓ.ም እስከ ነሐሴ 9/2017ዓ.ም ለአንድ ወር የሚሰጥ ይሆናል።
ልጆቻችን በዚህ አንድ ወር ቆይታቸው ሊያገኙት የሚችሉትን ጥቅሞች በጥቂቱ እነሆ👇::
▬በክረምት የእረፍት ጊዜያቸው ልጆቻችን በ ⛹♀🥋⛹♂Summer Camp☔️⛈ ውስጥ ጊዜያቸውን ሲያሳልፋ ምን ምን ነገሮችን ያተርፋሉ? በምንስ መልኩ ይረዳቸዋል?
👉 የግል ዝንባሌያቸውን ያውቃሉ
ልጆቻችን ከሚከውኗቸው አዝናኝ እና አስተማሪ ተግባራት መካከል የሚወዷቸውን እና የሚያስደስታቸውን ይለያሉ።
👉 ጓደኝነትን ይመሠርታሉ፣ ማህበራዊ ተግባቦትን ያዳብራሉ::
Summer Camp በበጋ የትምህርት ጊዜ ከሚኖረው ጫና የፀዳ ስለሆነ ልጆች ለጨዋታ ሰፊ ጊዜን ያገኛሉ። በዚህም ምክንያት ተግባቢ እና ከሌሎች ጋር በህብረት የመቆየት ባህሪን ያዳብራሉ።
👉 አካላዊ እንቅስቃሴ እና ጤነኛ የህይወት ልምምድ
Summer Camp ውስጥ በሚዘወተሩ ልዩ ልዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ተከትሎ ልጆች አካል ብቃታቸውን የጠበቁ እና ጤነኛ የህይወት ልምምድ የሚያዘወትሩ ይሆናሉ። ጤናቸው ይጠበቃል።
👉 የአዕምሮ ንቃት
ልጆች በሚተገብሯቸው ልዩ ልዩ ተግባራት የአዕምሮ ንቃታቸው የጨመረ ይሆናል። በጠዋት መነሳት፣🤸♀ ስፖርት🧘📃 ፣ ሙዚቃ ፣ስዕል ፣🪡🧵 ቋንቋ ፣ ሂሳብ እና ልዩ ልዩ ማህበራዊ🏸🏓 ክንውኖች ለልጆች አዕምሮአዊ እድገት🥅 እና ንቃት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው።
👉 በራስ መተማመንን ያዳብራሉ
ልጆች ምንም ግምገማ ሆነ ወቀሳ በሌለበት ሁኔታ ውስጥ ሆነው አዳዲስ ነገሮችን ሲሞክሩ፣ የምቾታቸውን አጥር አልፈው በራሳቸው ነገሮችን ሲያሳኩ፣ አዳዲስ ጓደኞችን ሲያፈሩ በራስ የመተማመን መጠናቸው ይጨምራል ራሳቸውንም መውደድ እና ማክበር ይጀምራሉ።
👉 የህብረት ስራ መስራትን ይለማመዳሉ
በ Summer Camp ውስጥ የሚከወኑ አብዛኞቹ እንቅስቃሴዎች የህብረት በመሆናቸው የተነሳ ልጆች ከሌሎች ሰዎች ጋር አብሮ የመስራት ልምድን ይቀስማሉ። በህብረት የሚሰራ ስራንና ስኬቶቹን የመሰለ ውጤታማ ነገር የለም።
👉 አዳዲስ ልምዶችን ይቀስማሉ
በትምህርት ጊዜያቸው የማያከናውኗቸውን ተግባራት Summer Camp ላይ ስለሚያገኙ ልጆች አዳዲስ ልምዶችን እንዲቀስሙ ይረዳቸዋል።
👉 የላቀ አላማና ስኬት
ልጆች በካምፕ ውስጥ በሚያከናውኑት የቡድን ተግባራት ስኬት ላይ ያላቸውን ሚና በማወቅ የነሱ አሻራ ከነሱ አሌፎ ለሌሎችም ስኬት ድጋፍ ሊሆን እንደሚችል ያዩበታል።ከራሳቸው በላይ የሆነ አላማ እንዲኖራቸው ድፍረትን ይሰጣቸዋል።
👉 ችግሮችን የመጋፈጥ እና የማለፍ ልምምድ
ልጆች በካምፕ ውስጥ ሲቆዩ የሚገጥማቸውን አካላዊ እና አዕምሮአዊ ፈተናዎች ራሳቸው በብልጠት ማለፍን ይማራሉ።
👉 ዝግጁነትን ይጨምራል
ከሁሉ በላይ ደግሞ ልጆች ለቀጣዩ የትምህርት አመት በአካልም ሆነ በአዕምሮ ተሰናድተው የሚጠብቁ እንዲሆኑ ያግዛቸዋል።
📢 ውድ ወላጆች እናንተ በመጭው 📣 ክረምት ልጆቻችን እንዴት፣የትና በምን ሁኔታ እንደሚያሳልፉ አስበዋል?
.
.
.
🌼 ልጆቻችን ት/ቤትዎ ባዘጋጀው የክረምት የመዝናኛ ፕሮግራም ላይ እንዲሳተፉ በማድረግ አካላዊ፣ አእምሮአዊ እና ማህበራዊ ግንኙነታቸው እንዲዳብር እናድርግ።
🙏🙏🙏

Our Dear Grade 6 Kids,
Good luck on your very first national exam! 🎓✨
This is a big milestone in your journey, and I want you to know how proud we are of each and every one of you. Be confident—you are ready, and you have everything it takes to achieve excellent results.
Our simple advice to you:
✅ Believe in yourself
✅ Use your time wisely
✅ Stay calm and focused—no matter what comes your way
Thank you for a wonderful year. It’s been a true joy to be your mentor. We are so grateful for your respect, your love, and your dedication. Now, go out there and make yourselves proud!
You’ve got this. Good luck!
With warmest wishes,
Eyob Ayele
Safari Academy
President

ውድ የልጆቻችን ወላጆች:-
ት/ቤትዎ ለመቄዶንያ ያደረገው እርዳታ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቴሌቪዥን ጣቢያ (EOTC) ላይ እየተላለፈ ስለሆነ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።