Our Respected Parents,
We are working tirelessly to ensure our KIDS succeed both academically and in discipline.
To achieve this, we kindly ask you to stand with us: please make sure your children wear the proper uniform, wake them up early so they arrive on time, and encourage them to respect the school’s rules and regulations.
Our goal is to raise children who will be the solution for our country and competitive on the world stage.
Every rule we set is for the betterment of our KIDS and their future. With your partnership, support, and understanding, we can achieve this noble mission together.
Thank you for your cooperation and commitment.
EYOB AYELE
SAFARI ACADEMY
PRESIDENT

ክቡራን የልጆቻችን ወላጆች
ልጆቻችን በትምህርትና በሥነ-ምግባር የታነፁ እንዲሆኑ ያለመታከት እየሰራን ነው። ሰዓት ማክበርና ተገቢውን የደንብ ልብስ መልበስ ዋናዎቹ ናቸው።
በአንድ እጅ ማጨብጨብ እንደማይቻለሁ ሁሉ ልጆቻችንን ያለእናንተ ድጋፍ ውጤታማ ማድረግ አንችልም።
እባክዎ ልጆቻችን ትክክለኛ ዩኒፎርም እንዲለብሱ፣ ተገቢውን ጫማ እንዲጫሙ፣ ወንድ ልጆቻችን ፀጉራቸው በተገቢው መሰረት እንዲቆረጡ እና ሴት ልጆቻችን እንዲያሲዙት እና ሰዓት እንዲያከብሩ እናድርጋቸው።
እነዚህ ተደማምረው ነው የህይወት ስንቅ፤ የስኬት ማማ የሚሆኗቸው። ስኬት ከየትም አይመጣም አሁን ልጆቻችን ላይ በምንዘራው ዘር ነው።
ልጆቻችንን ከልባችን እንወዳቸዋለን! ስኬታማም እንዲሆኑ እንፈልጋለን። ስለዚህ እንመክራለን፤ እንቆጣጠራለን፤ ሲከፋም እንቆጣለን!
አላማችን ትልቅ ደረጃ የሚደርሱ፣ ለሀገራችን መፍትሔ የሚሆኑና እንቆቅልሹን የሚፈቱ፣ ሌሎች የደረሱበት የሚደርሱና በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሚሆኑ ልጆችን ማሳደግ ነው።
የምናወጣው እያንዳንዱ ደንብና ህግ ለልጆቻችን ስኬት፣ ውጤት እና ለወደፊት ለህይወታቸው የሚሆን ትልቅ ስንቅ ነው። አትጥሉት!
በእናንተ አጋርነት፣ ድጋፍና ምክር ይህንን የክብር ተልዕኮ አብረን ማሳካት እንችላለን।
ለትብብራችሁና ቁርጠኝነታችሁ እናመሰግናለን።
ኢዮብ አየለ
ሳፋሪ አካዳሚ
ፕሬዚዳንት