Telegram Web Link
•• #እስኪ_ደሞ_ልመርቃቹህ ••
•• •• •• •• ••
አቤቱ ለኔ ስኳርና ነዳጅ
ለወዳጄ የህንድ ባጃጅ
ለጠላቴ አናዳጅ! ስጠን
* * *
ከኮከብ የበዛ ተከታይ
ሙድ የገባቸውና አስተዋይ
* * *
ከተናዳፊ ቢንቢ ከFollower ተሳዳቢ
ከኑሮ ፈተና ከኃይሌ ትንተና ሰውረኝ..
ከአንድ አንድ ገገማ
ከፌዴራል ጫማ
ጠብቀኝ!
Mother ትቆጣህ ትሰድብህ ምንም ትልህና ትንሽ ቆይታ ና እስቲ ትንሽ እህል ቅመስ ትልሀለች

#ክብር_ለእናቶች👍
ግራህን ለመታህ ቀኝህን ስጠዉ!
ዞሮ ሲሄድ ቂጡን ዉጋዉ።

#No_More_ስፍጥና😀
ከሜክሲኮ ወደ አብነት ታክሲ🚘 ውስጥ እየሄድን ታክሲው ገና ከመነሳቱ ረዳቱ ሂሳብ አላለም..

#ኣባቱ_ቅርብ_ወራጅ_ነህ_እንዴ😜🤣
#ዓብይ ጉዳዩ ቤተሰቦቼ ልጃችንን በወግ በማዕረግ #እስክንድር ድረስ ድንግል ሆኖ ይቆይ ስላሉ #ለማ እንደምሰጠው አሎሰንኩም!
ደሞ ፖለቲካ አይደለም.....!
100 ሚሊዮን ሕዝብ ፕለቲከኛ መሆን አይችልም ዳይ ወደ ስራ😳😜
#ሚስቴ_ሆይ ወደ ፊት ስንጋባ አልጋችን ላይ ሶኬት🔌 በሚኖርበት Side እኔ ነኝ የምተኛው ስልኬን📱 ቶሎ ቶሎ ቻርጅ🔋 አንዳደርግ።😂
አንዱ ቅድም የግንቦት ሰባት ነህ የግንቦት ሀያ ይለኛል...😳😳😡
:
#My_brother_እኔ_የግንቦት_ልደታ_ነኝ
I am ባለትዳር እንደ አህያ ነጋዴ ሀይ ሀይ እያላቹ አታድርቁኝ አላለችም

#አንቺን_ብሎ_ባለትዳር አላውቅሽም እንዴ ገንፎ ለመስራት ሽንኩርት የምትከትፊ ልጅ እኮ ነሽ😜
አያቴ ከመሞቱ በፊት ያለውን መቼም አረሳውም

#አንተ_ደነዝ_መሰላሉን_በደንብ_ያዝ
መንገድ ሊሰሩ የመጡት ቻይና የአንበጣ መንጋ እየበረሩ ሲያዩ..

#ኧረ_ምቾት_አንገላታን_ምን_እንሁን😂
የአንዱን የአርሰናል⚽️ ደጋፊ ሀብታም ስትሆን ምን ትገዛለህ ስለው...
⚽️⚽️⚽️
#ላም🐄
ይብላኝ ቆመው ለቀሩት እኔስ #ቁጨጭ_ብያለው
ጌታ ሆይ እኔ ተደስቼ ሲያዩኝ የሚናደዱ ምቀኞች ካሉ የኔን ጉዳይ የሚረሱበትን ደስታ ስጣቸው🙏
🍿ትክክለኛ ጓደኛ ማለት ሆድህን #ባር_ባር ሲልህ #ባር ወስዶ #ቢራ የሚጋብዝህ ነው።🍻
ተማሪ ቺክ ጠብሰህ ትምህርት እንዴት ነዉ ስትላት በጣም ደስ ይላል ካለችህ ወንድሜ ጠርጥር
..... ...... ...... ....... .......
ትምህርት አሁን ምኑ ደስ ይላል? ይሄኔ አስተማሪዋን ጠብሳኮ ነዉ😂😂
በህልሜ ብዙ ሰዎች በአውራ ጣታቸው ሲመቱኝ አየሁ ፍቺው ምንድነው ስለው...

"#ላይክ_ሊበዛ_ነው_አለኝ "😂
ለአንድ አንድ ሴቶች BF መቀያየር ካልሲ የመቀየር ያክል ቀላል ነው። #አጃኢብ_ነው_አቦ ! አንቺ BF የምትቀያይሪውን ያህል እኔ ራሱ PP አልቀይርም😜😂

#My_Sister ወንድ ከምትቀያይሪ እራስሽን ቀይሪ
° ° ቻይናዎች አንበጣ እያባረርን ሲያዩ 😳

#ወይ_ጥጋብ 😏😏😏
አንዷ አውራ ጣት የምታክል ልጅ ሲም ካርድ የሚያክል ቦይ ፍሬንድ ጠብሳ አየኋት

አሁን ከነሱ የሚወለደውን ልጅ ነው ማየት የምፈልገው😳😂😆😆
2025/06/30 18:12:16
Back to Top
HTML Embed Code: