Telegram Web Link
Forwarded from Malik-Market 💻 (Habtish Golden) via @like
ውስጣዊ ውበት ሲያደንቁ አይቼ😍
እንጥሏን ወደድኩት ሰውነቷን ትቼ😜
Forwarded from Malik-Market 💻 (Habtish Golden) via @like
ያለአንተ ህይወቴ ጨለማ ነው ያልሽኝ ልጅ👩‍🦰 አምፖል ገዛሽ💡 መሰል ጣል ጣል አረግሽኝ😕
Forwarded from Malik-Market 💻 (BAHIR _፳፩)
ሰርጉን #በሊሞዚን ድል አርጎ ደግሶ እድሜ ልኩን በእግሩ🚶 የሚሄድ ሀበሻ ብቻ ነው😜
Forwarded from Malik-Market 💻 (BAHIR _፳፩) via @like
2 ፍቅረኞች መንገድ ላይ እየተላፉ ይሄዳሉ አንዱ ደግሞ በ ስልኩ እየቀረፀ ይከተላቸዋል ጠጋ ብዬ ነገሩን ሳጣራ....

#ለካ_አማርኛ_ፊልም_እየሰሩ_ነው😭
Forwarded from Malik-Market 💻 (BAHIR _፳፩) via @like
አስበው አዲሱ የንግድ ባንክ ህንፃ ላይ በደረጃ የመጨረሻው ፍሎር ላይ ወጥተህ ሲስተም የለም ሲሉህ 😂
Forwarded from Malik-Market 💻 (BAHIR _፳፩) via @like
ቀበሌ የምትሰራው ፋቅረኛዬ😘 ናፍቃኝ ቀበሌ ሄጄ የComputer brightness አንሶ ጨምሬላቸው ነበር። ዛሬ መታወቂያ ላወጣ ሄጄ ሃላፊው አይቶኝ...

#የComputer_ባለሞያው መጣ በደንብ
አ ስ ተ ና ግ ዱ ት
Forwarded from Malik-Market 💻 (BAHIR _፳፩) via @like
ዛሬ ቫላንታይንስ ደይ ነው ብላ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለችም🙊🙉🙈 #ማነሽ_የኔ_እህት ቫላንታይንስ ደይ እድሜያቸው ከ18-25 ለሆኑ ሴቶች ብቻ ነው😜 ከዛ በላይ የሆናቹ የእናቶችን ቀን ጠብቁ mothers day እኪከበር😂😂😂
Forwarded from Malik-Market 💻 (BAHIR _፳፩) via @like
ሀበሻ ማለት እኮ ለቅሶ ቤት ሊያስተዛዝን ሄዶ ከሀዘንተኛው ቁማር በልቶ🙉 ስቆ ተደስቶ ጠጥቶ🙊 ወደ ቤቱ የሚገባ የዋህ ህዝብ ነው🤣
Forwarded from Malik-Market 💻 (BAHIR _፳፩) via @like
ትዳርን ዘላቂ ለማድረግ የሚጠቅሙ መሰረታዊ ነገሮች የሚል መፃፍ📖 ያሳተመው ሰውዬ ከሚስቱ ጋር ተለያየ አሉ።🙊🙉🙈
Forwarded from Malik-Market 💻 (BAHIR _፳፩) via @like
አንቺ የሰው ማኛ አንቺ የሰው በርጫ፣
እኔ ባንቺ ፍቅር ልሄድ ነው ደምበጫ፤
Forwarded from Malik-Market 💻 (BAHIR _፳፩) via @like
ቆንጆ ልጅ ወድጀ በሄድ ሰፈራቸው
ሰርጉ ተደግሶ ጭፈራ ላይ ናው።
😭😭😜
Forwarded from Malik-Market 💻 (BAHIR _፳፩) via @like
የብዙሀን ወንዶች ጥያቄ #መኪና_ብገዛ🚘
የብዙሀን ሴቶች ጥያቄ ባለ #መኪና_ብጠብስ🚗
የኔ ጥያቄ ጌታ ሆይ #መኪና_ስጠኝ🚖
Forwarded from Malik-Market 💻 (BAHIR _፳፩) via @like
ቀበሌ #ያላገባ ሰርተፍኬት ለመሰጠት በጣም አመላልሰውት ዛሬ ደውለው "መጥተህ ውሰድ ይሉታል"

"አገባሁ እኮ..." 🤣🤣
“አይገርምህም ለዚህ #ሽሮ ህዝብማ እኔ #ጥብስ ነኝ” አላለችም? 🙊🙉😏

ለዚህ ነዋ የብዙዎች ፆም መፍቻ የሆንሽዉ 😜

እሄን አለ ብላቹ ሰምና ወርቅ ለማዉጣት የምትታገሉ ነገረኛ ሰዎች አርፋቹ ተቀመጡ 😂🤣
12ኛ ክፍል ወደኩ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለም...

ዩኒቨርስቲ የገባ ሁሉ አይመረቅም። የተመረቀ ሁሉ ስራ አይዝም። ስራ ያለው ሁሉ ደስተኛ ኑሮ አይኖርም... So my brother don't give up ! go forward and choose another option... ከ 100 መንገድ አንዱ ነው የተዘጋብህ 99 ክፍት ብሮች አሉህ። Feel free and relax no one is a result of your happiness except yourself. ያለፋቹህ Congrats ደግሞ እዛ ሔዳቹ ዱላ ይዛቹ ዘረኛ እንዳትሆኑ... ያላለፋችሁም Congrats በአቋራጭ ዝነኛ፣ ሐብታም፣ ታዋቂ መሆን ትችላላቹህ።
በሚስቴና በጉንዳን መሀል ምንም ልዩነት የለም ብሎኝ እንዴት ስለው...

#ሁለቱም_ልብሴን_ያሶልቁኛል😜🤣
#እናት፦ አንቺ ድፍድፍ አትነሽም
#ልጅ፦ እረ እናቴ እንዲ አትበይ ሆ
#እናት፦ ደሞ ለምን ?
#ልጅ፦ እንዲ ስትይ ሰምተው እኔጋም ድፍድፉ ያለ መስሏቸው ትቆፈር ቢሉስ
#እናት፦ ኡ ኡቴ🙆 ወገኛ እንደተቆፈርሽው ቢሆንማ እንኳን የ አንድ ሀገር ድፍድፍ ይቅርና የአለም ይገኝ ነበር ብለው እርፍ
የምትወድቀው ሌላውን ለመጣል የሞከርክ ቀን ነው!!
ቀበሌ የሚሰራው ጓደኛችን ሰው ከማጉላላቱ የተነሳ አሞት ልንጠይቀው ስንሄድ..

"ነገ ኑ.."
አንዷ መታወቂያ ልታወጣ ቀበሌ ሄዳ #SEX ሲሏት
.
አልፎ አልፎ አደርጋለሁ
😏
2024/05/29 03:48:59
Back to Top
HTML Embed Code: