Telegram Web Link
አራዳ አንድ ጊዜ ሊሳሳት ይችላል ነገር ግን ሁለተኛ አይሳሳትም...

ሚስቱን የፈታዉን ጓደኛዬ ለምን አታገባም ስለዉ
ህልምህን ከልብህ የምትፈልገው ከሆነ። እዛ ከመድረስ ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌለ ሁነህ ወደ ተግባር ግባ!
ካንተጀርባ ሆነው ስለሚያወሩ ሰወች አትጨነቅ እነሱ የራሳቸውን የህይወት መንገድ ማስመር ተስኗቸው ያንተን ስህተት በመፈለግ የተጠመዱ ናቸው!!!
ከአባቴ ላይ 10 ብር ሰርቄ ፋዘር "እንዴት ከኔ ከድሀው አባት ላይ 10 ብር ትሰርቃለህ” ብሎ የ 20 ብር በርበሬ ገዝቶ ያጠነኝን ቀን መቼም አልረሳውም🤔
ለቅሶ ቤት ከቆንጆ ቺክ አጠገብ ቁጭ ብሎ ጅንጀናውን ለመጀመር...

"እዚህ ብዙ ጊዜ ትመጫለሽ እንዴ?"
አንድ ጀለሴ ቤት ለፋሲካ የገዛነውን በግ🐑 አይቶ "ለበዓል ሊታረድ ነው እንዴ" ሲለኝ

#አይ ! በማደጎ ልናሳድገው ነው ወጋየሁ ይባላል ተዋወቀው😜🤣😂
ኢትዮጵያ ሰላም ናት የሚል ኮንሰርት ተዘጋጅቶ ገቢው በጦርነት ለተፈናቀሉ ሰዎች ነው🤔🤔
በዚ ሰአት Online ያላችሁ ብቻ
አለን በሉ
ዲያስፎራው አጎቴ ትናንት ስንት ሰገድክ ስለው

መቶ ሰግጃለሁ ወደናንተ ስትቀይሩት 3000 መሆኑ ነው አይደል.. ? 😜
አንዱ የሌለ እርቦት ከተሰራው ዶሮ ላይ ፈረሰኛውን በልቶ- - - ፋዘሩ የታል ፈረሰኛው አንተ ከይሲ ሲለዉ...?
🐓🐓🐓
#ውይ_አሁን_ጋለብኩት
እሙዬ ፀጉርሽ አቧራ ነክቷል ስላት ቅድም ለታክሲ ስሮጥ ወድቆ ነው ብላኝ አውልቃ አራገፈችው😜🤭🤭
Man ህመም ማለት ምን እንደሆነ ታውቃላህ...
:
ስልክህን ቻርጅ ላይ ሰክተህ አድረህ ጠዋት ስትነሳ 3% ሲሆን የሚሰማክ ስሜት ነው።
ሰው ግን እንዴት ዘና ለማለት ቢራ ብቻ ይታየዋል?
.
#ድራፍትም_እኮ_ዘና_ያደርጋል 🍺🍻🙄
እወድሀለሁ ብላ ቴክስት ልካልኝ ትንሽ ኮራ ልበልባት ብዬ ዝም ስላት ...


#ይቅርታ_በስህተት_ነው 😜😂🤣
#እሷ፦ "ኡዴ ትደግማለ ኦይስ ፋንቱን ላርገው?"

#እሱ፦ "ኢደግማሎ ኪፕቱን ተይ"😜🤣
የብር እጦት እንጂ ሁሉም ሰዉ ቆንጆ ነዉ!! 😁😂
#ስለዚህ አምሮ ለመታየት በከንቱ ከመጋጋጥ ጠንክሮ መስራት!! #በሰላም_እደሩልኝ!!😘😘
ማታ ፈጣሪዬን የቤተሰቦቼን ችግር አርቅልኝ ብዬው ብተኛ
.
ጠዋት ራሴን ትቦ ውስጥ አገኘሁት
Genzeb bekelalu siru
2024/05/29 03:19:34
Back to Top
HTML Embed Code: