Telegram Web Link
ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር pinned «ሰላም ሰላም የስለእኛ ቤተሰቦች የየካቲት ወር የቤተሰብ ጥየቃ በዚህ ሳምንት መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም ካለው ሐገራዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት ለሚቀጥለው ሳምንት እንደተላለፈ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንገልፃለን ።»
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የቤተሰብ ጥየቃችን🤗ደረሰ ደረሰ


🔰 እሁድ የካቲት 12/2015 ዓ.ም እነሆ ወሩ ደርሶ ለእናቶቻችን የቤት አስቤዛዎችን ገዛዝተን የምንጠይቅበት እንዲሁም ምርቃት የምንሸምትበት ስለሆነ ሁላችሁም ቀጠሮዎን ከኛ ጋር ያድርጉ😊

"አንዳችን ለ ሁላችን" የሚለው የቤቱ መርሃችን መሰረት በእለቱ ተገኝተው አጋርነታችንን እና ቤተሰባዊ ፍቅራችንን እናሳይ።

👉መገኛ ቦታ~ ቦሌ አራብሳ

👉ሰአት~ከጠዋቱ 3:00(ሰአት ይከበር)

👉የስለእኛ ቲሸርት ያላቹህ ለብሳችሁ ተገኙ

🤳ለመደወል --0986343222

✳️ወርሀዊ መዋጮ ያላስገባቹህ አስገቡ።


ኑ በጋራ የእናቶቻችንን ችግር እንጋራ፣እናግዛቸው ፣እንደግፍቸው አለንላቹህ እንበላቸው ትንሽ ሰተን ብዙ እናትርፍ።

#ከራስ_ቆርሶ_ለራስ

@selegna2
🙏🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር አባላት እና ቤተሰቦች🙏🙏

በቀን 12/06/2015 ዓ.ም በተካሄደዉ የቤተሰብ ጥየቃ ላይ የነበረ የወጪ ዝርዝር ሪፖርት ፡፡


የረር
-ምስር 160
-አተር ክክ 140
-ቡና 215
-ስኳር90
-ዘይት 230
-ከሰል 170
-ሳሙና 55 ላርጎ 110 አጃክስ 12
-ሽንኩርት 96
-መኮረኒ 80 ፓስታ 80
=1401 ብር
ጎሮ
-ምስር 140
-አተር ክክ 140
-ቡና 215
-ስኳር 90
-ዘይት 230
-ከሰል 170
-ሽንኩርት 96
-ላርጎ110 ሳሙና 55 አጃክስ15
-መኮረኒ 80
=1361ብር
አራብሳ
-ከሰል 175
-ምስር 140
-አተር ክክ 110
-ቡና 120
-ስኳር100
-መኮረኒ 80
-ዘይት 220
-ሽንኩርት 60
-ላርጎ 50 ሳሙና 35 አጃክስ12
=1102ብር
*ዳቦ 300
*ባትሪ ድንጋይ 100
*እጣን5 ፌስታል 15
አጠቃላይ ወጪ 4284

በዛሬዉ የቤተሰብ ጥየቃ ላይ ለተገኛቹ እና ለተሳተፋቹ ሁላ ፈጣሪ ጉልበታቹን ይባርክልን ክበሩልን ፡፡


ከራስ-ቆርሶ-ለራስ
ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር pinned «🙏🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር አባላት እና ቤተሰቦች🙏🙏 በቀን 12/06/2015 ዓ.ም በተካሄደዉ የቤተሰብ ጥየቃ ላይ የነበረ የወጪ ዝርዝር ሪፖርት ፡፡ የረር -ምስር 160 -አተር ክክ 140 -ቡና 215 -ስኳር90 -ዘይት 230 -ከሰል 170 -ሳሙና 55 ላርጎ 110 አጃክስ 12 -ሽንኩርት 96 -መኮረኒ 80 ፓስታ 80 =1401 ብር ጎሮ -ምስር 140 -አተር ክክ…»
እንኳን ለ 127 የአደዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳቹ
በዓሉ የድል ቀናችንን የአባቶቻችንን ታሪክ የምናወሳበት በትላንቱ መሰረት ዛሬን በአንድነት የትላንቱ ድላችንን የምናከበር ድንቅ የድል በዓል እንዲሆንልን ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር ከልብ ይመኛል ፡፡


"አደዋ የትላንቱ ድላችን የዛሬዉ ክብራችን ነዉ"


"ከራስ-ቆርሶ-ለራስ"
🙏🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር አባላት እና ቤተሰቦች🙏🙏

ታላቁ መርሃ ግብራችን ወራትን ቆጥሮ የህይወት አድን ጥሪዉን እያሰማ የእናንተን የውድ ደጋግ ቤተሰቦቻችንን ትልቁን ስጦታ ሊቀበል "የኛ የደም ጠብታ የህይወት መድነች" በሚል መርህ ቃል ከፊታችን በለዉ እሁድ መጋቢት 03/2015 ዓ.ም በጋራ ተሰብስበን በፍቅር ተውበን በአንድነት አሸብርቀን በ15 ደቂቃ የሦስት ወገኖቻችንን ህይወት የምናተርፍበት ፕሮግራም አሰናድቶ እየጠበቃቹ ነዉ ፡፡

አድራሻ ፦ስታዲየም ብሔራዊ ደም ባንክ ጊቢ ውስጥ
ቀን ፦ መጋቢት 03/2015 ዓ.ም
ሰዓት ፦ ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ


ከራስ-ቆርሶ-ለራስ
🙏🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበራ አባላት እና ቤተሰቦች🙏🙏

የስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር የወራዊ መዋጮ ክፊያ ቀን መድረሱን ልናስታውሳቹ እንወዳለን ፡፡

የመዋጮዉ መጠን

ለተማሪዎች 25 ብር

ለሰራተኞች 100 ብር

የመዋጮ ማስገቢያ ቀን ወሩ ከማለቁ 5 ቀናት አስቀድሞ ከ 25 -30 ባሉ ቀናት መሃከል ፡፡

ገቢ የሚደረግበት አካዎንት

ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር
1000448224108
ንግድ ባንክ

☑️ቋሚ አባል ሳትሆኑ ነገር ግን መርዳት ለምትፈልጉም ማህበራችን በደስታ እገዛቹን ይሻል

☑️አባል መሆኑ ለምትፈልጉ በዚህ የቴሌግራም አካዎታችን ልታሳውቁን ትችላላቹ
👉 @Selegnaaa 👈


ከራስ-ቆርሶ-ለራስ
🙏🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር አባላት እና ቤተሰቦች🙏🙏

የመጋቢት ወር የወር አስቤዛ ሪፖርት


የጎሮዋ እናት

ሽንኩርት 3ኪሎ*30=90
መኮረኒ 1ኪሎ * 80=80
አተር ክክ 1ኪሎ * 140 =140
ምስር 1ኪሎ *160 =160
ዘይት 1ሊ=225
በርበሬ 1/2 ኪሎ= 130
ሽሮ 1/2ኪሎ= 70
ጨው =15
ላርጎ =100
አጃክሰ = 15
ሳሙና = 55
ቡና 1/2ኪሎ= 190
ስኳር 1ኪሎ= 100
የእቃ ሽቦ =30
ስፖንጅ=30
ከሰል= 170

ድምር= 1560


የአራብሳዋ እናት

ሽንኩርት 3ኪሎ*30=90
መኮረኒ 1ኪሎ * 80=80
አተር ክክ 1ኪሎ * 140 =140
ምስር 1ኪሎ *160 =160
ዘይት 1ሊ=225
በርበሬ 1/2 ኪሎ= 130
ሽሮ 1/2ኪሎ= 70
ጨው =15
ላርጎ =100
አጃክሰ = 15
ሳሙና = 55
ቡና 1/2ኪሎ= 190
ስኳር 1ኪሎ= 100
የእቃ ሽቦ =30
ስፖንጅ=30
ከሰል= 170

ድምር= 1560


የየረሯ እናት

ሽንኩርት 3ኪሎ*30=90
መኮረኒ 1ኪሎ * 80=80
አተር ክክ 1ኪሎ * 140 =140
ምስር 1ኪሎ *160 =160
ዘይት 1ሊ=225
በርበሬ 1/2 ኪሎ= 130
ሽሮ 1/2ኪሎ= 70
ጨው =15
ላርጎ =100
አጃክሰ = 15
ሳሙና = 55
ቡና 1/2ኪሎ= 190
ስኳር 1ኪሎ= 100
የእቃ ሽቦ =30
ስፖንጅ=30
ከሰል= 170

ድምር= 1560

ጠቅላላ ድምር 4680.00

ለዚህ ወር የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም ያልተዘጋጀዉ በእለቱ የደም ልገሳ ስለነበር ነዉ በእለቱ ባትገኙም ባላቹበት የእናቶቻችን ምርቃት ይድረሳቹ ለዚህ መሳካት የእናንተ የውድ ቤተሰቦቻችን ድርሻ እጅግ በጣም ትልቅ ነዉ ለዚህም ክብረት ይስጠልን ፡፡



ከራስ ቆርሶ ለራስ
ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር pinned «🙏🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር አባላት እና ቤተሰቦች🙏🙏 የመጋቢት ወር የወር አስቤዛ ሪፖርት የጎሮዋ እናት ሽንኩርት 3ኪሎ*30=90 መኮረኒ 1ኪሎ * 80=80 አተር ክክ 1ኪሎ * 140 =140 ምስር 1ኪሎ *160 =160 ዘይት 1ሊ=225 በርበሬ 1/2 ኪሎ= 130 ሽሮ 1/2ኪሎ= 70 ጨው =15 ላርጎ =100 አጃክሰ = 15 ሳሙና = 55 ቡና 1/2ኪሎ= 190 ስኳር…»
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንካን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ !

በዓሉ የሀገራችንን ሰላም የምናይበት፣ በፍቅር  በአንድነትን እና በመተሳሰብ  ያለዉ ለሌለዉ በማካፈል የምናከብረዉ በዓል  ይሆንልን ዘንድ ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር ይመኛል

     🙏 መልካም በዓል 🙏
የሚያዝያ ወር የወር አስቤዛ
በቀን 07/08/2015ዓ.ም የተሰጠ የበዓል አስቤዛ

ለአራብሳ እናታችን
ዶሮ 500
ዱቄት 240
ሽንኩርት 180
ቡና 200
ፈንዲሻ 40
ዘይት 200
እንቁላል 100
እርሾ10
በርበሬ 180
ከሰል 180

ድምር=1850

ለጎሮዋ እናታችን
ዶሮ 500
ዱቄት240
ሽንኩርት 150
ቡና 200
ፈንዲሻ40
ዘይት 200
እንቁላል 100
በርበሬ200
ከሰል 180

ድምር=1820

ለየረሯ እናታችን

ሽንኩርት 280
ማስፈጫ 46
ከሰል 180
በእጅ የተሰጠ 1200

ድምር=1706ብር

ጠቅላላ ወጪ 5376.00

በዓልን ከየረሯ እናታችን ቤት ተገኝታችሁ አብራችሁ ያከበራችሁ እና በሃሳብ በገንዘብ የደገፋችሁ የስለእኛ አባላትና ቤተሰቦች ከልብ እያመሰገንን ሁላችሁም መልካም በዓል እንዲሁንላችሁ እንመኛለን።



ከራስ ቆርሶ ለራስ
ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር pinned «የሚያዝያ ወር የወር አስቤዛ በቀን 07/08/2015ዓ.ም የተሰጠ የበዓል አስቤዛ ለአራብሳ እናታችን ዶሮ 500 ዱቄት 240 ሽንኩርት 180 ቡና 200 ፈንዲሻ 40 ዘይት 200 እንቁላል 100 እርሾ10 በርበሬ 180 ከሰል 180 ድምር=1850 ለጎሮዋ እናታችን ዶሮ 500 ዱቄት240 ሽንኩርት 150 ቡና 200 ፈንዲሻ40 ዘይት 200 እንቁላል 100 በርበሬ200 ከሰል 180 ድምር=1820 ለየረሯ…»
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ዒድ-ሙባረክ
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የቤተሰብ ጥየቃችን🤗ደረሰ ደረሰ


🔰 እሁድ ግንቦት 06/2015 ዓ.ም እነሆ ወሩ ደርሶ ለእናቶቻችን የቤት አስቤዛዎችን ገዛዝተን የምንጠይቅበት እንዲሁም ምርቃት የምንሸምትበት ስለሆነ ሁላችሁም ቀጠሮዎን ከኛ ጋር ያድርጉ😊

"አንዳችን ለ ሁላችን" የሚለው የቤቱ መርሃችን መሰረት በእለቱ ተገኝተው አጋርነታችንን እና ቤተሰባዊ ፍቅራችንን እናሳይ።

👉 ቦታ~ መገናኛ (እግዚአብሔር አብ አካባቢ )

👉ሰአት~ከጠዋቱ 4:00(ሰአት ይከበር)

👉የስለእኛ ቲሸርት ያላቹህ ለብሳችሁ ተገኙ

🤳ለመደወል --0986343222
0974212327(ቃልእሸት)

✳️ወርሀዊ መዋጮ ያላስገባቹህ አስገቡ።


ኑ በጋራ የእናቶቻችንን ችግር እንጋራ፣እናግዛቸው ፣እንደግፍቸው አለንላቹህ እንበላቸው ትንሽ ሰተን ብዙ እናትርፍ።

#ከራስ_ቆርሶ_ለራስ

@selegna2
🙏🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የስለእኛ በጎፍቃደኞች ማህበር አባላት እና ቤተሰቦች🙏🙏

በባለፈዉ ሳምንት በተወያየንበት መሰረት ለመድብሉ ማሳተሚያ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ትኬት ታትሞ ለሽያጭ ተዘጋጅቶዋል ፡፡

እርሶም የማህበሩ አባል / ቤተሰብ ስለሆኑ ብቻ ሳይሆን ለመልካምነት ዘብ የሚቆሙ ከሆኑ በዚህ ትልቅ ስራ ላይ አሻራዎን ያስቀምጡ አንልም ምክንያቱም ይሄ መድብል የኛ የሁላችንም ንብረት ነዉ  ማህበሩ ከእርሶ አሻራዎትን ሳይሆን የሚፈልገዉ የላቀ ገደብ የለሽ ጥረቶትን ነዉ ፡፡ ኑ በጋራ ቤታችንን በፍቅር እናስውበዉ ፡፡ በዛሬ የኛ መድብል ውስጥ የነገዉን ስለእኛ እንገባ ፡፡

እኛ ባለ አደራዎች ነን በታሪክ ለታሪክ እንኖራለን እኛ የእናቶቻችን ሻማዎች ነን እርሶስ ለእናቶት ሻማ መሆን አይፈልጉም ? በትላንትና ቀላጭ ሻማ ዛሬ ሌላ ብርሃን እንፍጠር ፡፡

💰የአንድ ትኬት ዋጋ ፦ 25 ብር ብቻ

ትኬቱን ለመግዛት የምትፈልጉ አባላቶች / ቤተሰቦች👉
@destayenek 👈  ወይም 👉@jasminfancy 👈 ላይ ያናግሩን፡፡

ከአዲስ አበባ ዉጪም ላሉቹ የተደራሽነት አድማሳችንን ስላሰፋን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እገልፃለን ፡፡


            "ከራስ-ቆርሶ-ለራስ
"
2024/06/03 10:20:30
Back to Top
HTML Embed Code: