አሳዛኝ ዜና ከባድ ሀዘን‼️
የሁሉ ነገር ባለቤት የሆነው አላህ (ሱ.ወ)
የወሰነው ሆኗል::
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! (እኛ የአላህ ነን፤ ወደርሱም ተመላሾች ነን!)
የሀገራችን እስልምና እምነት ተከታዮች ታላቅ አባት እና መሪ የሆኑት ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል።
ይህንን ፈገግታቸውን፣ መረጋጋታቸውን እና ጥበባቸውን ዳግም ለማየት ባለመታደላችን ልባችን በሀዘን ተሰብሯል።
እኛ የምንመኘው ቀርቶ፣ የሁሉ ነገር ባለቤት የሆነው አላህ (ሱ.ወ) የወሰነው ሆኗል።
ሙፍቲህ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድነት፣ ሰላም እና የእስልምና እሴቶች መከበር ላበረከቱት አስተዋጽኦ ታሪካቸው ከመቼውም ጊዜ በላይ በልባችን እና በዘመናችን ተጽፎ ይኖራል። ታላቅ እና ቁምነገር ያለው አባት አጥተናል።
ለቤተሰቦቻቸውን፣ ለመላው ኢትዮጵያውያን ለዚህ ከባድ ሀዘን መጽናናትን ይስጥልን። አሚን!
አላህ (ሱ.ወ) ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው፤

😢104❤35🥰4🤔2
መንግስት ሰራተኞች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገንዘብ ብድር አወሳሰድ እና አመላለስ ሂደት‼️
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመንግስት ሰራተኞች ያለ ምንም መነሻ ዋስትና በደመወዙ ልክ እስከ 150,000 ብር የዲጅታል ብድር አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ መመሪያ ማዘጋጀቱን ይታወሳል።
ይህንን ገንዘብ ለመበደር የCEB Birr ተጠቃሚ መሆን የሚያስፈልግ ሲሆን፣ባንኩ ከደመወዝ ከፋይ ፋይናንስ ጋር በሚኖረውን ስምምነት መሠረት፣ ተበዳሪ አካል ባለበት ሆኖ፣በCEB Birr አማካይነት አገልግሎቱን የሚያገኝ ይሆናል።
ለዚህም የብድር አወሳሰድ እና አመላለስ ሂደት እንደሚከተለው ቀርቧል ።
👉 የግማሽ ወር ደመወዝ የሚበደር ሰው፣በአንድ ወር ውስጥ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን ፣ ወለድ 3% ይሰላል።
👉 የአንድ ወር ደመወዝ ሲበደሩ.. ወለድ 8% የመመለሻ ጊዜ 3 ወር፤
👉የሁለት ወር ደመወዝ ሲበደሩ..ወለድ 14% የመመለሻ ጊዜ 6 ወር፤
👉የሶስት ወር ደመወዝ ሲሆን፣ ወለድ 17% በዘጠኝ ወር፤
👉የአራት ወር ደመወዝ ለሚበደር ወለድ 20% በአንድ አመት።
ማነኛውም የመንግስት ሠራተኛ ያለምንም ማስያዣ፣በዲጂታል ሲስተም ብቻ ባለበት ሆኖ፣የብድር አገልግሎቱን ማግኘት የሚችል ሲሆን፣የደመወዝ መደበኛ ሂሳብ(account ) በስልክ ቁጥር (CEB Birr) የሚተካ ይሆናል።
ማነኛውም ተጨማሪ መረጃ የሚፈልግ ሰው ይህንን አግልግሎት ወደ ጀመሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመገኘት በቂ መረጃ እና ማብራሪያ ማግኘት እንደሚቻል ይህንን የብድር አገልግሎት ከጀመሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል
@sheger_press

👎28❤21
"ኢትዮጵያ በጣት ከሚቆጠሩ አረጋውያን፣ አፈ ማር ከሆኑ መካሪዎችዋ መካከል አንዱ የሆኑትን፣ ለመወደድ የታደሉትን የዘመናችን ጌጥ አጥታለች"_ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
"ይህንን የድካም ዓለም መገላገል ለእርሳቸው ዕረፍት ቢሆንም ለአገር ግን ታላቅ ጉዳት ከመሆኑም በላይ ዕድሜን ከጥበብ ጋር ያዋሐዱ በሁሉ ዘመን አይገኙምና ኀዘናችን ጥልቅ ነው" ነው ያሉት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ።
አያይዘውም ለቤተሰቦቻቸው፣ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮችና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡

🥰28🙏18❤16👍3👎1
Sheger Press️️
Photo
“ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን። ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፡፡” ይላል ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ለሮሜ ክርስቲያኖች በጸፈው መልዕክት፡፡ ሮሜ 12÷9
ይህን ትዕዛዝ ገዳማውያን መነኮሳት ዘወትር ይፈጽሙታል፡፡ በዓለም ሊያገኙ የሚችሉትን ተድላና ደስታ ንቀውና ትተው በመውጣት፣ በብዙ መከራ ውስጥ ስለቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣ ስለሀገርና ስለዓለም ሁሉ ሌሊትና ቀን ይጸልያሉ፡፡
ይህ እውነታ በገሀድ ከሚታይባቸው ቅዱሳን መካናት አንዱ በማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት በምሥራቅ በለሳ ወረዳ የሚገኘው ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ነው፡፡ ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ጭንቅ የሆነ መከራን የሚታገሱት የገዳሙ መነኮሳት ረሀብ ጎረቤታቸው የበረሀው ሀሩርና ውሃ ጥም የዕለት ተዕለት ፈተናቸው ነው፡፡
ረሀባቸውን ለማስታገስ፣ ጥማቸውን ለመቁረጥ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም ከ 5፡00 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ መንፈሳዊ ጉባኤ ተሰናድቷል፡፡ ሐዋርየው እንዳለው፣ ግብዝነት በሌለው ፍቅር ከበጎ ነገር ጋር እንተባበር፡፡ ለእኛ አነስተኛ በምትመስለው አንድ መቶ ብር ትኬት በመግዛት የዚህ ቅዱስ ዓላማ ተካፋይ እንሁን!!!
አዘጋጅ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444

❤16
በባንግላዲሽ አውሮፕላን ማረፊያ የደረሰ የእሳት አደጋ
በባንግላዲሽ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሰ የእሳት አደጋ 1 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ጉዳት ደርሷል።
በአውሮፕላን ማረፊያው ጉዳት በደረሰበት የሎጅስቲክስ ማዕከል ጨርቆች፣ መድሐኒቶች፣ ኬሚካሎችና ሌሎች እቃዎች ተከማችተው የነበረ ሲሆን፥ በአልባሳት እና ጥሬ እቃዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል።
27 ሰዓታት በፈጀው የእሳት ቃጠሎውን የማጥፋት ሂደት 35 ሰዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን፥ በአደጋው ምክንያት በረራዎች ለጊዜው መቋረጣቸውም ነው የተገለጸው።
የእሳት አደጋውን መንስኤ ለማጣራት ምርመራ እየተከናወነ ሲሆን፥ አደጋው በቀጣይ የንግድ እንቅስቃሴዎችን ሊጎዳ እንደሚችል የሀገሪቱን የአልባሳት አምራቾችና ላኪዎች ማህበር ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
ባንግላዲሽ ከቻይና በመቀጠል በዓለም ሁለተኛዋ የጨርቃ ጨርቅ አቅራቢ መሆኗን የጠቀሰው ዘገባው፥ ዘርፉ በዓመት 40 ቢሊየን ዶላር ገቢ በማመንጨት ከሀገሪቱ አጠቃላይ ምርት 10 በመቶውን እንደሚይዝ አመልክቷል፡፡
ባሳለፍነው ቅዳሜ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎ በሀገሪቱ በአንድ ሳምንት ውስጥ የተከሰተ ሦስተኛው ከባድ የእሳት ቃጠሎ ሲሆን፥ በመጋዘን ላይ በደረሰ ሌላ ቃጠሎ ቢያንስ 16 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል፡፡

❤9😱3🤯1
"እርቦናል ጠምቶናል ደመወዝ ይከፈለን " የገዋኔ ከተማ ሠራተኞች‼️
በአፋር ክልል ገዋኔ አካባቢ ደመወዝ ያልተከፈላቸው ሰራተኞች ዛሬ መንገድ በመዝጋት ድምፅ አሰምተዋል።
እንጨት ሰብስበው ከአሮጌ ጎማ ጋር ሲያቃጥሉ ታይተዋል።
መንገድ ከመዝጋት ውጭ በተሽከርካሪም በተሳፋሪም ላይ ምንም ችግር አላደረሱም፣ጥያቄያቸውን በሰላማዊ መንገድ አቅርበዋል።
ጥያቂያቸው የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ያልተከለን ደመወዝ ይከፈለን የሚል ነው።
የመንግስት ሰራተኞችና ቤተሰቦቻቸው የያዙት መፈክር ይህንኑ ያሳያል።
ሰራተኞቹ ተቃውሞ ካሰሙ በኋላ አሁን ላይ መንገዱን ከፍተውታል።
ከደመወዝ አለመከፈል በተጨማሪ የውሃ ችግር እና የመልካም አስተዳደር ችግር በመኖሩ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።

❤8👍8😢4🙏3🤔1
በታቦተ ህጉ ላይ የተሳለቁ አምስት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ
በደቡብ ምዕራብ ክልል በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ አስተዳደር መስከረም መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተከሳሽ አብረሃም ክፍል በሚል መጠሪያ በተከፈተ የቲክቶክ አካውንት በኦርቶዶክስ እምነትና በታቦተ ህጉ ላይ በመሳለቅ ቪዲዮ በመስራት ያጋሩ 5 ተከሳሾች በህግ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው ነበር።
ጉዳዩን የተመለከተው የዋቻ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጥቅምት 7 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት በአምስቱ ተከሳሾች እያንዳንዳቸዉ ላይ በአንድ ዓመት ፅኑ እስራትእንዲቀጡ ወስኖባቸዋል
የካፋ ዞን ዋቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን

❤40👍9👏6
Sheger Press️️
Video
የቅድስት ድንግል ማርያም ስደት እየታሰበ ከቅዳሜ ምሽት አራት ሰዓት ጀምሮ ካህናት አባቶች በማሕሌተ ጽጌው እመቤታችን ትመሰገናለች፡፡
የዓለሙን ሁሉ ፈጣሪ ይዛ በበረሃው የደረሰባት መከራ የገጠማት ውሃ ጥምና ረሃብ ይዘከራል፡፡
ልጇን ይዛ የተሰደደችው ንግስተ ሰማያት ወምድር የደረሰባትን መከራ አብነት ሆኗቸው ነፍሳቸውን ለማዳን ስጋቸውን ለክርስቶስ ፍቅር በማስገዛት በረሃብና በውሃ ጥም የሚቸገሩትን ገዳማውያን ለማሰብ ከዚህ የተሻለ ጊዜ ከቶ ከየት ይመጣል?
በማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት በምሥራቅ በለሳ ወረዳ በሚገኘው ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም ያሉ ከአንድ መቶ በላይ ገዳማውያን ሥጋዊና መንፈሳዊ ውጊያ በበረታበት አካባቢ በብዙ መከራ ውስጥ እየኖሩ ነው፡፡
ይህን መከራቸውን ለማስታገስ፣ ውሃ ጥማቸውን ለመቁረጥ፣ ረሃባቸውንም ለማስታገስ የእመቤታችን መከራ በሚታሰብበት ዘመነ ጽጌ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም ከ 5፡00 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል፡፡ በአንድ መቶ ብር ብቻ ትኬቱን በመግዛት የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን፡፡
አዘጋጅ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የዓለሙን ሁሉ ፈጣሪ ይዛ በበረሃው የደረሰባት መከራ የገጠማት ውሃ ጥምና ረሃብ ይዘከራል፡፡
ልጇን ይዛ የተሰደደችው ንግስተ ሰማያት ወምድር የደረሰባትን መከራ አብነት ሆኗቸው ነፍሳቸውን ለማዳን ስጋቸውን ለክርስቶስ ፍቅር በማስገዛት በረሃብና በውሃ ጥም የሚቸገሩትን ገዳማውያን ለማሰብ ከዚህ የተሻለ ጊዜ ከቶ ከየት ይመጣል?
በማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት በምሥራቅ በለሳ ወረዳ በሚገኘው ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም ያሉ ከአንድ መቶ በላይ ገዳማውያን ሥጋዊና መንፈሳዊ ውጊያ በበረታበት አካባቢ በብዙ መከራ ውስጥ እየኖሩ ነው፡፡
ይህን መከራቸውን ለማስታገስ፣ ውሃ ጥማቸውን ለመቁረጥ፣ ረሃባቸውንም ለማስታገስ የእመቤታችን መከራ በሚታሰብበት ዘመነ ጽጌ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም ከ 5፡00 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል፡፡ በአንድ መቶ ብር ብቻ ትኬቱን በመግዛት የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን፡፡
አዘጋጅ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
❤27
በመዲናዋ እስከ ባለ 5 ኮከብ ሆቴሎች ድረስ ያሉ የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ እየተካሄደ መሆኑን ቢሮው አስታወቀ!
በአዲስ አበባ ከተማ ከጥቃቅን የንግድ ዘርፎች እስከ ባለ 5 ኮከብ ሆቴሎች ድረስ ያሉ የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ አደም ኑሪ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ቆጠራው የከተማዋን እና የሀገሪቱን ጥቅል ኢኮኖሚ ዕድገት ከዓለም ኢኮኖሚ ጋር በማነፃፀር ደረጃውን ከማወቅ ባሻገር የግል አልሚዎች የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለመጠቆም ያግዛል ብለዋል፡፡
አቶ አደም ቆጠራው የአገልግሎት፣ "የኢንዱስትሪና የከተማ ግብርና የኢኮኖሚ ዘርፎች ለአጠቃላይ የሀገር ምጣኔ ሀብት ያላቸዉን አበርክትዎ (GDP) ለማወቅና የዘርፎች የተናጠል ድርሻን ወቅታዊ ለማድረግ የሚረዳ ስታቲስቲካላዊ መረጃ ለማግኘት፤ ብሎም በቀጣይነት ለሚከናወኑ ዘርፈ ብዙ ጥናቶችና ለፖሊሲዎች ግብዓት የሚሆን የተሟላ መረጃ ለማግኘት ነው" ብለዋል።
በተጨማሪም በከተማዋ የሚገኙ የኢኮኖሚ ድርጅቶች ብዛት፣ በድርጅቶቹ ያሉ ሠራተኞች ቁጥር የካፒታል መጠን እና የሚመረቱ ምርቶችን ማወቅ ከቆጠራው ይገኛል ተብሎ የሚጠበቅ ውጤት እንደሆነም ተገልጿል።

❤7🤔2
በግፍ ያጣናው የባህር በር የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር መመለሱ አይቀርም" ኮሞዶር ተገኝ ለታ፤የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ምክትል አዛዥ
“በግፍ ያጣናው የባህር በር የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር መመለሱ አይቀርም” ሲሉ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ምክትል አዛዥ ኮሞዶር ተገኝ ለታ አስታወቁ።የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ መመለስ ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ሰላምና መረጋጋት ጠቀሜታው የጎላ መሆኑንም ምክትል ባሕር ኃይል አዛዡ ገልጸዋል።
ምክትል አዛዡ ይህን የተናገሩት ጥቅምት 8 ቀን 2018 ዓ.ም በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት፣በመከላከያ ዋር ኮሌጅና በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ትብብር“የሁለቱ የውሃ ሥርዓቶችና የኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ ነፃነት፣ የዓባይና የቀይ ባሕር ትስስር እና የአፋር ክልልን ስትራቴጂካዊ ሚና መዳሰስ” በሚል ዐቢይ ርዕስ በሠመራ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደ የምክክር መድረክ ላይ ነው።
“የወደብ ጉዳይ መንግስታዊ አጀንዳ ሆኖ ቀርቧል”ያሉት የባህር ኃይል ምክትል አዛዡ፤በቀይ ባሕር ቀጣና እየታዩ ናቸው ያሏቸው ጂኦ ፖለቲካዊ ለውጦች ኢትዮጵያ ከቅርብ ባሉት ነገር ግን በውል ካልጠቀሱት ጊዜ ወዲህ በቀይ ባህር ላይ ያላት ጥያቄ ቀዳማዊ ብሔራዊ አጀንዳ ለማድረጓ ገፊ ምክንያት መሆናቸውን ጠቁመዋል። በከፍተኛ ደረጃ እያደገ ያለው የሎጂስቲክስ ፍላጎት ለጥያቄው መነሳት አንደኛው ምክንያት መሆኑንም አመላክተዋል።
እንደምክትል አዛዡ ገለጻ፤የባሕር በር ያስፈለገበትን ሌላኛው ምክንያት ደግሞ ከትናንሽ እስከ ትላልቅ ያሏቸው ነገር ግን በስም ያልጠቀሷቸው ሀገራት በቀጣናው የጦር ሰፈር መገንባታቸው ነው።
“በመሆኑም የጦር ሰፈሮች በቀጣናው መኖራቸው ይዟቸው የሚመጡ ችግሮችን ቀድሞ በመተንበይ፣በመዘጋጀት፣ የሀገራችንን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ ላይ ያተኮረ ዝግጅት ማድረግ አስፈላጊ የሆነበት ጊዜ ላይ ደርሰናል”ብለዋል።
አዲስ ማለዳ

❤21👎17🤔3🔥1🥰1
ለመዝረፍ ነበር የመጣሁት
አቶ ጌታቸው ረዳ ‼️
ጠ/ሚ አብይ አህመድን ፈገግ ያስባለው የአቶ ጌታቸው ረዳ ንግግር
ባሌ የመጨረሻ የመጣሁት ከ 13 ዓመት በፊት ነበር ባሌ መልከዓምድር ነው ለእኛ እንጂ ሌላ ነገር የለውም ያኔ መንገድ ለመመረቅ ነበር የመጣሁት በስንት ዘመን የተሰራች ብቸኛ አንድ መንገድ ነበረች በሄሊኮፕተር ነበር የሄድኩት በጣም ሃብታም ምድር መሆኑ ምንም የሚያጠራጥር አልነበረውም ይሄንን ሃብት ለመጠቀም እንኳን መንገድ እንዴት ቀደም ብለው መስራት አልታየቸውም ነበር ብየ እጠይቅ ነበር ያኔ እንኳን ያልኩት ለመዝረፍ ነበር ፡

👎9❤8🤔3