Telegram Web Link
የራያ አላማጣ ሃገረ ስብከት አመራር በታጠቁ
ኃይሎች ታፍነው መወሰዳቸው ተዘገበ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ የራያ ሃገረ ስብከት አመራር ከሦስት ቀን በፊት በታጠቁ ሰዎች ታፍነው መወሰዳቸውን የሃገረ ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አስታውቀዋል፡፡

ታፍነው የተወሰዱት የአገረ ስብከቱ የሂሳብ ክፍል ኃላፊ መሆናቸውን ለሃራምቤ የተናገሩት የሀገረ ስብከቱ ስራ አስኪያጅ ሊቀ ስዩማን ሃብቱ አየነው፤ በትግራይ ክልል የተቋቋመው የመንበረ ሰላማ አገረ ስብከት ደጋፊ የሆኑ የህውሓት ታጣቂዎችን ለድርጊቱ ተጠያቂ አድርገዋል፡፡

ከህውሓትም ሆነ ከመንበረ ሰላማ አገረ ስብከት እስካሁን በጉዳዩ ላይ የተሰጠ ማረጋገጫም ሆነ ማስተባበያ ባይኖርም፣ በኃይማኖት አባቶች ላይ የሚፈጸመው ተደጋጋሚ አፈና፣ ደብደባ፣ ዘረፋና እንግልት እያሳሰበው መምጣቱን ሃገረ ስብከቱ መግለጹ ተዘግቧል፡፡
7🔥6🤔5😢1
አመራሩ ተገደሉ

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር የሰላምና ደህንነት ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ለማ ወንድአፈረው ዛሬ ጧት 1:40 አካባቢ በከተማው በ03 ቀበሌ በተለምዶ አርባዎቹ ህንፃ አከባቢ መሃል አስፓልት ላይ ከታጣቂዎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸው ታውቋል።

ይህን ተከትሎ እስከ ተወሰነ ሰዓት ድረስ መንገድ ዝግ እንደነበር ታውቋል።
ነፍስ ይማር (ayu)

@sheger_press
@sheger_press
18😢9🤔2🤯2
ጥብቅ ትዕዛዝ ተላልፏል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከግል እና የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ጥብቅ መመሪያ አስተላለፈ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አደረኩት ባለው ምርመራ " ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ለንግድ ሥራቸው ተብሎ ከተከፈተው እና በሚመለከተው የግብር ሰብሳቢ ተቋም ካስመዘገቡት የባንክ ሒሳቦች ውጭ የግል የባንክ ሂሳባቸው ወይም የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ ተጠቅመው የተለያዩ የንግድ ግብይቶች እና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች እየፈጸሙ መሆናቸውን አረጋግጫለሁ " ብሏል።

" ይህ አሰራር ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣናት ቁጥጥርና ክትትል ለመሸሽ የሚደረግ ተግባር ከመሆኑ በተጨማሪ በዚህ አግባብ የሚፈጸሙ የፋይናንስ ግብይቶች እና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች የወንጀል ፍሬ ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ጋር የተያያዙ ወይም የተገናኙ ሊሆኑ ይችላሉ " ሲል ገልጿል።

" እነዚህን መሰል ተግባራትንም ለመግታት አስፈላጊው የተቀናጀ እርምጃ እንዲወሰድ ተወስኗል " ሲል አሳውቋል።

የፋይናንስ ሥርዓቱን ጤናማነትና ታማኝነት እንዲሁም በአጠቃላይ የኢኮኖሚ ደህንነት ለመጠበቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለሁሉም ባንኮች የግል ባንክ ሂሳቦችን ለንግድ እና ለሕገ-ወጥ ድርጊት የሚጠቀሙ ደንበኞችን አስመልክቶ አስፈላጊ መረጃዎችን በማደራጀት እንዲልኩ መመሪያ አስተላልፏል፡፡
22👎3
6
Sheger Press️️
Photo
“ገዳማዊ ልማት ለቤተ ክርስቲያን ትሩፋት”

ገዳማት በነፍስ መንገድ የሚጓዙ መነኮሳት መገኛ ናቸው፡፡
በስራ ተግተውና በርትተው የሚታዩት መነኮሳቱ፣ የሚያጋጥማቸውን ፈተና በጾም ፣ በጸሎት በስግደት ያልፉታል፡፡

እኛም በጠንካራ ስራቸው ላይ አንዲት ጠጠር ብንጥል፣ከትጋታቸው ጋር ተደምራ ተአምር ትሰራለች፡፡

ገዳማቱን ስናለማ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትልቅ አስተዋጽኦ እናደርጋለን፡፡ የሃይማኖት መሠረቷንም እናጸናለን፡፡

በመሆኑም ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 ሰዓት ጀምሮ፣ በሚሊኒየም አዳራሽ መንፈሳዊ ጉባኤ  ተዘጋጅቷል፡፡

በጉባኤው ሊቃነ ጳጳሳት፣ሊቃዉንተ ቤተክርስቲያን፣ መምህራንና ዘማሪያን የሚገኙ ሲሆን፣ እርስዎም በጉባኤው ተሳታፊ እንዲሆኑ መንፈሳዊ ጥሪ ቀርቦሎዎታል፡፡

አዘጋጅ :- ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም

መግቢያ  100 ብር ብቻ

ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44

ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ  ማር  ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት  ገዳም

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391

ወይም

አቢሲኒያ ባንክ
141029444

👉የመግቢያ ትኬቱን በእለቱም በዛው በሚሊኒየም አዳራሽም ማግኘት ይችላሉ።
22
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከግል እና የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ጥብቅ መመሪያ አስተላለፈ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አደረኩት ባለው ምርመራ " ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ለንግድ ሥራቸው ተብሎ ከተከፈተው እና በሚመለከተው የግብር ሰብሳቢ ተቋም ካስመዘገቡት የባንክ ሒሳቦች ውጭ የግል የባንክ ሂሳባቸው ወይም የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ ተጠቅመው የተለያዩ የንግድ ግብይቶች እና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች እየፈጸሙ መሆናቸውን አረጋግጫለሁ " ብሏል።

" ይህ አሰራር ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣናት ቁጥጥርና ክትትል ለመሸሽ የሚደረግ ተግባር ከመሆኑ በተጨማሪ በዚህ አግባብ የሚፈጸሙ የፋይናንስ ግብይቶች እና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች የወንጀል ፍሬ ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ጋር የተያያዙ ወይም የተገናኙ ሊሆኑ ይችላሉ " ሲል ገልጿል።

" እነዚህን መሰል ተግባራትንም ለመግታት አስፈላጊው የተቀናጀ እርምጃ እንዲወሰድ ተወስኗል " ሲል አሳውቋል።

የፋይናንስ ሥርዓቱን ጤናማነትና ታማኝነት እንዲሁም በአጠቃላይ የኢኮኖሚ ደህንነት ለመጠበቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለሁሉም ባንኮች የግል ባንክ ሂሳቦችን ለንግድ እና ለሕገ-ወጥ ድርጊት የሚጠቀሙ ደንበኞችን አስመልክቶ አስፈላጊ መረጃዎችን በማደራጀት እንዲልኩ መመሪያ አስተላልፏል፡፡
18👎3🥴3
🔴🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Red Devils Ready for Revenge

Manchester United is aiming to put on a goal-filled show at Old Trafford against Brighton, chasing a third consecutive Premier League win. However, last season the Seagulls came out on top and will try to surprise again this time!
Pick the winner on Melbet and be part of every moment!

⬇️

Promo - PRESSSH
Link - https://bit.ly/423Tlea
11🥴1
በእናት ላይ ተገቢ ያልሆነ ድርጊት የፈጸመው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል::

የሕግ አስከባሪ አካል አባል የነበረው እና በአንዲት እናት ላይ ተገቢ ያልሆነ ድርጊት ፈጽሟል የተባለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል።

ይህ ድርጊት በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን እና መነጋገሪያን የፈጠረ ሲሆን፣ በፍትህ ላይ ያላቸውን እምነት ያናጋ መሆኑን ህብረተሰቡ እየገለጸ ነው።

የህብረተሰቡ ጥያቄ፦ ህዝቡ ፖሊሱ በፈጸመው አሳፋሪ ድርጊት የሚመጥን እና ለሌሎችም አስተማሪ የሚሆን ፍርድና ቅጣት እንዲያገኝ ጠይቋል።

የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ እና መሰል በደሎች ዳግም እንዳይፈጸሙ እርምጃው አጥጋቢ መሆን አለበት ሲል አስተያየቱን እየሰነዘረ ይገኛል።

ፍትህ ይረጋገጣል ብለን ተስፋ እናደርጋለን!
19👏7😢2
"ከኤርትራ ጋር ያለውን ችግር በሽምግልና መፍታት እንፈልጋለን" ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ‼️

የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የውጭ ግንኙነትና ደህንነት ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር የሆኑት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ከኤርትራ ጋር ጦርነት ውስጥ የመግባት ፍላጎት እንደሌላቸው ገለፁ፡፡

አምባሳደሩ ዛሬ በሰጡት ቃለ ምልልስ የባህር በር እጦት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፣ ደህንነትና መረጋጋት ፈተና መሆኑን ጠቅሰው አገሪቱ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ሰላማዊና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት እንደምትቀጥል አስታውቀዋል፡፡

ለወደፊት የአገሪቱ ኢኮኖሚ ባህር በር ወሳኝ ሆኖ መገኘቱንም አስረድተዋል፡፡ አምባሳደር ዲና ሲናገሩ ‹‹በዚህ ረገድ የኢትዮጵያ ጥያቄ ፍትሀዊ ነው፡፡ እንዲሁም በ1982 የወጣውና የባህር በር የሌላቸው አገራትን የሚመለከተው አለም አቀፍ ህግ ይደግፈናል›› ያሉ ሲሆን የኢትዮጵያ ፍላጎት በሰላማዊ መንገድ ሰጥቶ በመቀበል መርህ አብሮ ማደግ ላይ የተመሰረተ መሆኑን አስረድተዋል፡፡

ከዚህ ውስጥ በጎረቤት አገራት ላይ ምንም አይነት ጫና የማድረግ ፍላጎት እንደሌለ ጠቅሰውም ይህንን ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ስትገልፅ መቆየቷን አውስተዋል፡፡ ንግግራቸውን ሲቀጥሉም ‹‹እኛ አሁን ጦርነት ውስጥ መግባት አንፈልግም"ብለዋል::

@sheger_press
@sheger_press
17👎5🥴2🤔1
Sheger Press️️
Video
ጥቅምት 16/2018 በነገው እለት በሚሊኒየም አዳራሽ እንገናኝ🙏

በማዕከላዊ ጎንደር ምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተ ክህነት ስር የሚገኘው ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም፣ ጭው ባለው በርሃ፣ ከቀን ሀሩር ከሌሊት ቁር የሚጠለሉበት ጎጆ የሌላቸው፣ ውሃና ምግብ ለማግኘት የሚቸገሩ ገዳማዊያንን ለማገዝ ያደረጋችሁት ድጋፍ ድንቅ ስራን ሰርቷል፡፡

አሁንም የሚቀረን እጅግ በርካታ ስራ ነውና፣የጀመርነውን ጥረት እናስቀጥል፡፡

ለዚህም ይረዳ ዘንድ መንፈሳዊ ጉባኤ በሚሊኒየም አዳራሽ፣ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 ጀምሮ ተዘጋጅቷል፡፡

በዚህ ጉባኤ ሊቃነ ጳጳሳት፣ ሊቃዉንተ ቤተክርስቲያን፣መምህራንና ዘማሪያን ይገኛሉ፡፡ እርስዎም በጉባኤው ተሳታፊ እንዲሆኑ መንፈሳዊ ጥሪ ቀርቦሎዎታል፡፡

አዘጋጅ :- ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም

መግቢያ  100 ብር ብቻ

ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44

ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ  ማር  ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት  ገዳም

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391

ወይም

አቢሲኒያ ባንክ
141029444

👉የመግቢያ ትኬቱን በእለቱም በዛው በሚሊኒየም አዳራሽም ማግኘት ይችላሉ።
21
"ከኤርትራ ጋር ያለውን ችግር በሽምግልና መፍታት እንፈልጋለን" ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ‼️

የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የውጭ ግንኙነትና ደህንነት ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር የሆኑት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ከኤርትራ ጋር ጦርነት ውስጥ የመግባት ፍላጎት እንደሌላቸው ገለፁ፡፡ አምባሳደሩ ዛሬ በሰጡት ቃለ ምልልስ የባህር በር እጦት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፣ ደህንነትና መረጋጋት ፈተና መሆኑን ጠቅሰው አገሪቱ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ሰላማዊና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት እንደምትቀጥል አስታውቀዋል፡፡

ለወደፊት የአገሪቱ ኢኮኖሚ ባህር በር ወሳኝ ሆኖ መገኘቱንም አስረድተዋል፡፡ አምባሳደር ዲና ሲናገሩ ‹‹በዚህ ረገድ የኢትዮጵያ ጥያቄ ፍትሀዊ ነው፡፡ እንዲሁም በ1982 የወጣውና የባህር በር የሌላቸው አገራትን የሚመለከተው አለም አቀፍ ህግ ይደግፈናል›› ያሉ ሲሆን የኢትዮጵያ ፍላጎት በሰላማዊ መንገድ ሰጥቶ በመቀበል መርህ አብሮ ማደግ ላይ የተመሰረተ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ ከዚህ ውስጥ በጎረቤት አገራት ላይ ምንም አይነት ጫና የማድረግ ፍላጎት እንደሌለ ጠቅሰውም ይህንን ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ስትገልፅ መቆየቷን አውስተዋል፡፡ ንግግራቸውን ሲቀጥሉም ‹‹እኛ አሁን ጦርነት ውስጥ መግባት አንፈልግም"ብለዋል።
👍104👎2🥴1
"ኢትዮጵያ ሦስት ነገር ያስፈልጋታል፤ ሰላም፣ ልማትና የባሕር በር" - ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

@sheger_press
@sheger_press
👍36👎32🥴87🙏3
መፈንቅለ መንግሥት በጅቡቲ‼️

በጅቡቲ መፈንቅለ መንግሥት ሊደረግ እንደሚችል እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የጅቡቲ ፕሬዚዳንት አማካሪ የነበሩት አሌክሲስ መሀመድ በትዊተር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።

በዚህ የተነሳ የሀገሪቱ ሰራዊት እና ፖሊስ በተጠንቀቅ ላይ እንደሆነ የጠቀሱ ሲሆን የፀጥታ ሀይሉ ከጅቡቲ መንግሥት ጎን በመቆም ታሪክ እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል።

@sheger_press
@sheger_press
8👏2🤔2🔥1
Sheger Press️️
Video
ጥቅምት 16/2018 በነገው እለት በሚሊኒየም አዳራሽ እንገናኝ🙏

በማዕከላዊ ጎንደር ምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተ ክህነት ስር የሚገኘው ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም፣ ጭው ባለው በርሃ፣ ከቀን ሀሩር ከሌሊት ቁር የሚጠለሉበት ጎጆ የሌላቸው፣ ውሃና ምግብ ለማግኘት የሚቸገሩ ገዳማዊያንን ለማገዝ ያደረጋችሁት ድጋፍ ድንቅ ስራን ሰርቷል፡፡

አሁንም የሚቀረን እጅግ በርካታ ስራ ነውና፣የጀመርነውን ጥረት እናስቀጥል፡፡

ለዚህም ይረዳ ዘንድ መንፈሳዊ ጉባኤ በሚሊኒየም አዳራሽ፣ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 ጀምሮ ተዘጋጅቷል፡፡

በዚህ ጉባኤ ሊቃነ ጳጳሳት፣ ሊቃዉንተ ቤተክርስቲያን፣መምህራንና ዘማሪያን ይገኛሉ፡፡ እርስዎም በጉባኤው ተሳታፊ እንዲሆኑ መንፈሳዊ ጥሪ ቀርቦሎዎታል፡፡

አዘጋጅ :- ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም

መግቢያ  100 ብር ብቻ

ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44

ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ  ማር  ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት  ገዳም

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391

ወይም

አቢሲኒያ ባንክ
141029444

👉የመግቢያ ትኬቱን በእለቱም በዛው በሚሊኒየም አዳራሽም ማግኘት ይችላሉ።
22👍4🙏1
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በይፋ የስም ለውጥ ማድረጉን አሳውቋል፡፡

ተጠሪነቱ ለትምህርት ሚኒስቴር የሆነው ዩኒቨርሲቲው፤ የትኩረት አቅጫውን በሚጠቁም መልኩ ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ “የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ“ በሚል ስያሜ የሚጠራ መሆኑን ገልጿል፡፡

የስያሜ ለውጡ ተቋሙ በፐብሊክ ሰርቪስ ትምህርት፣ ምርምር እና አመራር የልህቀት ማዕከል ለመሆን የያዘውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

በዚህም የዩኒቨርሲቲው ይፋዊ ድረ-ገፅ እና የማኅበራዊ ትስስር ገፆች በአዲሱ ስያሜ የሚቀየሩ ሲሆን፤ የተቋሙ ሰራተኞች እንዲሁም የቀድሞ እና የአሁን ተማሪዎች አዲሱን ስያሜ እንዲጠቀሙ ተጠይቋል፡፡

የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ ተማሪዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ እና ከፐብሊክ ሴክተር ተቋማት የተመለመሉ ተማሪዎችን በቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች መቀበሉ ይታወቃል።
7👍5👎1
"በቦሌም በባሌም ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት ትሆናለች ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ተናገሩ‼️

ከ10 ዓመት በኋላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዛት 200 ሚሊዮን ሊደርስ ይችላል። 200 ሚሊዮን ሕዝብ በ2 ሚሊዮን ሕዝብ መታፈን የለበትም። ሀገራችን የተፈጥሮ ሀብቷን እንዳትጠቀም በውስጣዊ  ግጭት  እንድታተኩርና ለዘመናት በድህነትና ኋላቀርነት እንድትቆይ የሚፈልጉ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራ  በጀግናው ሰራዊታችን ጀግንነት ፣ በመላ ህዝባችን ድጋፍና በመሪዎቻችን በሳል አመራር ሰጭነት በመበጣጠስ ወደ ሰላምና ልማት እየተሸጋገርን እንገኛለን።
ላለፋት ሰላሳ ዓመታት ተኝተናል ፣ አሁን ግን ላንተኛ እንደሀገር ነቅተናል። የሀገራችን የህልውና ጥያቄ የሆነውን የሰላም ፣ የልማትና የባህር በር ተጠቃሚነት እናሳካለን "
- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ በ118ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በዓል ላይ ተናገሩ
56👎15🤬8🔥3👌2🤔1
ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ‼️

ዛሬ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:24 ደቂቃ ላይ በአፋር፣በሸዋሮቢት፣በደብረሲና በደብረብርሃን፣በአዲስ አበባ፣በኮምቦልቻ፣በምንጃር እና በአዳማ ከበድ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
15😱7
6
2025/10/31 15:13:00
Back to Top
HTML Embed Code: