Sheger Press️️
Photo
ቅድስት አርሴማ የልባችሁን መልካም መሻት ትሙላላችሁ🙏
ሰማያዊ አክሊልን ሲቀበሉ ትመለከት ነበር
ከሀዲው ዲዮቅልጥያኖስ ንጉሡ መልኳ ውብ የሆነች ብላቴና ሊያገባ ወዶ መልእክተኞችን መርጠው ያመጡለት ዘንድ ላከ። እነርሱም መላ ሀገሪቱን ሲያስሱ ቆይተው በሮሜ አንድ ባለ ገዳም ውስጥ ከሌሎች ደናግል ጋር ያገኟትን ንጽሕት ቅድስት አርሴማ ሲያገኙ ሥዕሏን ስለው ለንጉሡ ላኩለት።
እናታችን ቅድስት ቅድስት አርሴማ ራሷን የክርስቶስ ሙሽራ አድርጋ የለየች የፊቷ መልክ እጅግ ልዩ የሆነ መልከ መልካም ነበረች። ንጉሡም ይህን ሥዕል እንዳየ በልቡ በእጅጉ ፈቀዳትና እንዲያመጡለትም አዘዘ። ይህን እንደሰሙ እኒያ ደናግልና ቅድስት አርሴማ የገዳሙም እመምኔት የሆነችው ቅድስት አጋታ ሸሽተው ወደ አርማንያ ሄዱ። በዚያም ሳሉ ንጉሥ ድርጣድስ የሚገዛው ግዛቱ ነበርና ከንጉሡ ዲዮቅልጥያኖስ መልእክት ደርሶት ሲያስፈልጋት ከደናግሉ ጋራ አገኛቸው።
እርሱም በውበቷ በእጅጉ ተስቦ ይህችን ውብ ሴትማ ለራስ ነው እንጂ ለሌላ አሳልፎ መስጠት አይገባም ለራሱ ፈልጎ እዚያው አኖራት። ከደናግሉም ጋራ ካሠራቸው በኋላ ቅድስት እናታችን ቅድስት አርሴማን ብዙ ሊያታልላት ሞከረ። እርሷ ግን በመንፈሳዊ ሕይወቷ ፍጹም ራሷን አሳልፋ የሰጠች፣ ራሷንም ለቸሩ አምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሙሽራ ያደረገች ናትና ለሰማያዊ ሙሽርነቷ የታመነች ሆነች።
ንጉሡም ደጋግሞ ቢሞክር አልሆንለት አለ። በኋላም እመ ምኔቷን እንድታባብላት ላካት፤ እመ ምኔቷ ግን “አይዞሽ! እንዲ ላለው ምድራዊ ኃላፊ ነገር እንዳትታለይ፤ ሰማያዊ ሙሽርነትሽንና ንጽሕናሽን አጽኚ” ብላ በልጥ አጸናቻት። ንጉሡም በግድ ይዟት ሊሄድ ቢል ኃይለ መንፈስ ቅዱስ አድሮባት ነበርና ያንን በጦር የጎለመሰ ሰውነት ያለውን ብርቱ ጦረኛ ከመሬት ፈጠፈጠችው። ንጉሡም አንዲት ትንሽ ወጣት እንደምን ጣለችኝ ብሎ እጅግ አፈረ።
እጅግም ተቆጥቶ ቅድስት አርሴማን ሥቃይዋን ሊያበዛባት ተነሳ እርሷንም በደናግሉ ሁሉ ፊት አሠራትና በፊቷ አንድ በአንድ አንገታቸውን ቀላቸው። እርሷ ግን “አይዟችሁ!” እያለች ታጽናናቸው ነበር። ይልቁንም ትሳቀቃለች ብሎ ባደረገው ነገር ቅዱሳኑ ሰማያዊ አክሊልን ሲቀበሉ ትመለከት ነበር። ይህን ሲጨርስም “አንቺን እንደሌሎቹ ቶሎ አልገድልሽም” ብሎ እጅግ በብዙ መከራ አሠቃያት። በመጀመሪያ ሁለቱን ጡቶቿን ቆረጠ፤ ቀጥሎም ሁለቱን ዐይኖቿን አወጣቸው፤ እርሷም እንዲህ ሳለች ንጽሕት ድንግል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልዩ የብርሃን ዐይኖችን ሰጠቻት። በመጨረሻም እርሷን ማሠቃየትን ሲሰለች ከቀሩት ከሰባ አምስት ወንዶችና ከሠላሳ ዘጠኝ ሴቶች ደናግል ጋራ መስከረም ሃያ ዘጠኝ ቀን አንገቷን ሰየፋቸውና የሰማዕትነትን የድል አክሊል ተቀዳጁ።
ቅድስት አርሴማ ከሃያ ሰባቱ ደናግል ጋራ ሰማዕትነት ከተቀበለች በኋላ ንጉሡ ድርጣድስ ፈጽሞ ታመመ ታወከም። በትውፊት ታላቅ ወንድሟ እንደኾነ የሚነገርለት ቅዱስ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳሳትን አስቀድሞ አሥሮት ነበር። በኋላም ቅዱስ ጎርጎርዮስን ፈታውና ከደዌው ዳነ፤ የቅዱሳን ደናግልና የቅድስት አርሴማንም የቅዱሳን ሰማዕታቱን ዐፅመ ፍልሠታቸው ታኅሣሥ ስድስት ቀን በቅዱስ ጎርጎርዮስ ተደረገ፡፡ እንዲሁ ደግሞ የእርሷ ማኅበርተኞች የሚባሉ የመቶ ዐሥራ ዘጠኝ ሰማዕታት ዝክራቸው ነው።
በስሟ ያማረ ቤተ ክርስቲያን ሠርተው አከበሩበት። ቅድስት አርሴማ በሰማዕትነት ስታርፍ ጌታችን ነፍሷን በክብር ተቀበላት ራሷን ለእርሱ በሙሽርነት አሳልፋ ሰጥታለችና ብዙ ቃል ኪዳንም ሰጣት፡፡ ገዳማውያኑም ይህን ቃል ኪዳኗን አስበው አማልጂን ይሏታል፡፡ ገዳማቸውን ስንደግፍ በዓታቸውን ስናጸና በረከታቸው ያድርብናል፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

❤37👎3👏2
በቺሊ በስህተት የወር ደሞዙ 330 እጥፍ የገባለት ሰራተኛ ስራ ለቀቀ
አንድ ሰራተኛ በስህተት የወር ደሞዙን 330 እጥፍ የሚያህል ገንዘብ ወደ ሂሳቡ ገብቶለታል። እሱም ወዲያውኑ ስራውን ለቆ የኃላፊውን የስልክ ጥሪዎች መመለስ አቆመ። በኋላም ቀጣሪው ገንዘቡን ለማስመለስ ፍርድ ቤት ሲሄድ፣ ፍርድ ቤቱ ለሰራተኛው ወሰነ።
ክስተቱ የተፈጸመው በቺሊ ሲሆን፣ በግንቦት 2022 በደመወዝ ክፍያ ላይ በተፈጠረ ስህተት ምክንያት ወደ ሰራተኛው የባንክ ሂሳብ በግምት የ127 ሺህ ፓውንድ ተቀማጭ ተደርጓል።
ነገር ግን፣ በዳን ኮንሶርሲዮ ኢንዱስትሪያል ደ አሊሜንቶስ ደ ቺሊ በሚባለው የምግብ አምራች ድርጅት ውስጥ የአስተዳደር ረዳት የነበረው ወርሃዊ ደሞዙ 386 ፓውንድ ብቻ ነበር።
መጀመሪያ ላይ ሰውየው ሙሉውን ገንዘብ እንደሚመልስ ለኩባንያው አረጋግጦ ነበር። ሆኖም፣ ከሶስት ቀናት በኋላ ስራውን ለቀቀ።
ኩባንያውም በኋላ በስርቆት ወንጀል ከሰሰው።
ከሶስት ዓመታት የህግ ሂደት በኋላ፣ ዳኛው ክስተቱ ስርቆት ሳይሆን ያልተፈቀደ ደረሰኝ መሆኑን በመወሰን የወንጀል ክስ ተብሎ መታየት የለበትም የሚል ውሳኔ አስተላለፉ።
ፍርድ ቤቱ ሰውየውን ከወንጀል ክስ ነፃ ቢያደርገውም፣ ኩባንያው ገንዘቡን በሲቪል ፍርድ ቤት በኩል ለማስመለስ መሞከሩን እንደሚቀጥል ተናግሯል።
ኩባንያው ለዲያሪዮ ፊናንሲየሮ ለተባለው ጋዜጣ በሰጠው መግለጫ፣ “ይህንን ውሳኔ ለማስመለስ (ለመከለስ) ሁሉንም ህጋዊ እርምጃዎች እንወስዳለን” ብሏል።

❤15👏5👍2🙏1
Sheger Press️️
Photo
#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)
ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)
📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)
ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
📍 ፒያሳ (አድዋ ሙዚየም)
👉 ዘመናዊ የንግድ ሱቆች
👉G+5 የንግድ ሞል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251927179049
+251985686889
Telegram: @Consultantabdu/@murad2717
WhatsApp:https://wa.me/251927179049/
Or
https://wa.me/qr/KHATRTL7M7OJE1

❤5
መረጃ‼️
የእግር ኳስ ተንታኙ መንሱር አብዱልቀኒ ከብስራት ራድዮ ጋር አለመስማማት ውስጥ መግባቱ ተሰማ!
ለዓመታት ብስራት ኤፍኤም ላይ የብስራት ስፖርትን ሲያዘጋጅ የነበረው ታዋቂው የእግር ኳስ ተንታኝ መንሱር አብዱልቀኒ ከጣብያው ጋር አለመግባባት ውስጥ እንደገባ ይፋ አድርጓል።
ተንታኙ፣ በይፋዊ የቴሌግራም ገጹ ባሰራጨው አጭር መረጃ፣ "ከእኔ ትጋት ባልሆነ እና እኔ ልፈታው በማልችለው ችግር የተነሳ" ሲል ባልገለጸው ምክንያት ከጣብያው ጋር እሰጣ ገባ ውስጥ እንዳለ ገልጿል። ይህን ተከትሎ አለመግባባቱ እስከሚፈታ ድረስ የስፖርት ዝግጅቱ በራድዮ ጣብያው እንማይቀርብ ይፋ አድርጓል።
@sheger_press

❤9👍3
ኤርትራ ከህወሃት ጋር በመሆን ልትወጋኝ እየተዘጋጀት ነው ስትል ኢትዮጵያ የከሰሰቻት ኤርትራ ክሱን ወታደራዊ ፀብ አጫሪነት ስትል ውድቅ አደረገች።
የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል « የቀድሞ ግዛትን ለማስመለስ ያለመ ያሉትን ከፍተኛ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ወታደራዊ የፀብ አጫሪነት የተካለበት ነው ሲሉ ለፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዚህ ወር ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶንዮ ጉተሬሽ በላከው ደብዳቤ አስመራ ፣ ፅንፈኛ ካለው የህወሓት አንጃ ጋር ኢትዮጵያን ለመውጋት እየተዘጋጁ ነው ሲል ከሷል። ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌድዮን ጢሞትዮስ የፈረሙበት ይህ ደብዳቤ የፌደራል መንግሥት ወታደሮች ከአማጽያን ጋር በሚዋጉበት በአማራ ክልል «ሁለቱ አካላት የታጠቁ ቡድኖችን ይደግፋሉ፣ ያንቀሳቅሳሉ ይመራሉም" ሲልም ይወቅሳል።
ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በጎርጎሮሳዊው 2018 ዓም የሰላም ስምምነት የተፈራረሙት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የትግራዩ ጦርነት ሲያበቃ ግን ከኤርትራ ጋር ተቃቅረዋል። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታገኝ ያላቸውን ፍላጎት በተደጋጋሚ ሲገልጹ ቆይተዋል።
አቶ የማነ ኢትዮጵያን የባህር በር ዳግም ለማግኘት ሲባል በብዙ መስዋዕትነት የተገኘውን የኤርትራን ነጻነትና ሉዓላዊነት ለመጋፋት በማሴር ከሰዋል።
DW

👎20❤14🥴4👍3
“እኔ ለሀገሬ መስዕዋት እሆናለሁ”
የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለአካዳሚው ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
ዋና አዛዡ ሌ/ጄነራል ይልማ መርዳሳ ኢትዮጵያ የያዘችውን ከአፍሪካ ቀዳሚ አየር ኃይል የመገንባት ውጥን የሚመጥን ቴክኖሎጂና የሰው ኃይል ማብቃት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ አየተሰራ መሆኑንም አመላክተዋል።
“እኔ ለሀገሬ መስዕዋት እሆናለሁ” ብላችሁ ወደ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የተቀላቀላችሁ ተመራቂዎችና ተሿሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ ሲሉም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

❤18👎12😢4😱2
✅የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ 👨👨👧👧 ያላቹ መልካም ዜና
በጣም በከፍተኛ ዋጋ💵💵 እየገዛው እገኛለው
➡️ 2016 - 1200
➡️ 2023 1000
➡️ 2024 600
➡️ 2024 March April May አነስ ባለ ዋጋ እገዛሀለው
💙Two Step Verification: on መሆን አለበት
💙 History Clear ያልሆነ ትክክለኛ old ብቻ ነው ምፈልገው
💙 Members 1 ቢሆንም ችግር የለውም😎
መሸጥ የሚፈልግ 👇👇
🌐 @Nahom_oldgroup_buyer
✅ቅድሚያ ክፍያ አልከፍልም👎
😮Owner ካዞራችሁ በኋላ ነው ክፍያው የሚፈፀመው⚠️
⚠️ግሩፑ private ከነበረ ወደ public ሳትቀይሩ፤ public ከነበረ ወደ private ሳትቀይሩ አምጡት

"ታዋቂ ግለሰቦችና ድርጅቶች በሚፈልጉት
መልክ የመኪና ሰሌዳ ይታተምላቸዋል" መ/ቤቱ
የአዲሱ የተሽከርካሪዎች መለያ ሰሌዳ አሰጣጥ ሥርዓት፣ ታዋቂ ግለሰቦችና ድርጅቶች በሚፈልጉት መልክ ሰሌዳ እንዲታተምላቸው የሚፈቅድ መኾኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲከስ ሚኒስቴር ገልጿል።
አዲሱ የተሽከከርካሪ ሰሌዳ ከታች የተዘረዘሩትን አካቷል
📌 የተሽከርካሪውን ቻንሲ፣
የሲሪያል ቁጥር፣
የሦስተኛ ወገን ኢንሹራንስ መረጃ ፣
የተሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ ውጤት እና
የትራፊክ አደጋ ሁኔታን የሚገልጹ የሕግ አካላት እና መዝጋቢዎች መመልከት የሚችሉት ስለተሽከርካሪው መረጃ የያዘ ቺብስ
📌 ኢት እና ETH የሚለውን በቪዬና ስምምነት ለኢትዮጵያ የተሰጠ የሀገሪቱን አለም አቀፍ መለያ ኮድ
📌Ethiopia የሚለውን የሀገሪቱ ስያሜ
📌"አድዋ "የሚል ጽሁፍ እና ጦር እና ጋሻ
📌 በስተቀኝ በኩል ከ 0 እስከ 9 ያሉ ቁጥሮቸ
📌የተሽከርካሪ መረጃ ስካን የሚደረግበት ባር ኮድ
📌ከሩቅ ማየት የሚያስችል አንጸባራቂ መቀነት
በሁለት ወራት ውስጥ ነባሩን ሰሌዳ መተካት እንደሚጀመርና እስካኹንም 2 ሚሊዮን የሰሌዳ ሕትመት እንደታዘዘም ተጠቁሟል።

❤12👍2👎1
ትራምፕ እጅ ሰጡ‼️
የ2025 የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ ሆናለች።
ማቻዶ በቬንዙዌላ ለዲሞክራሲ እና ለሰብዓዊ መብት መከበር ባደረገችው ያላሰለሰ ትግል የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆናለች።
ዶናልድ ትራምፕ በኢትዮጵያና በግብፅ፣በህንድና በፓኪስታን.... እንዲሁም በሌሎች ሀገራት ሊቀሰቀስ የነበረን ጦርነት አስቀርቻለሁ በማለት የኖቬል የሰላም ሽልማት ይገባኛል ሲሉ በተደጋጋሚ ሲናገሩ ቆይተዋል።

❤33👎10👏6🔥3
"የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንደከዚህ ቀደሙ በትምህርት ሚኒስቴር ምደባ ሳይሆን በተማሪዎቹ ምርጫ ይሆናል " ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ እንደሚያቆም ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ አስታወቁ።
ይህ ያሳወቁት የትምህርት ሚኒስቴር ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ጋር የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቁልፍ ተግባራት የፊርማ ስነስርዓት ባከናወነበት ወቅት ነው።
በዚሁ ወቅት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ጠንካራ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እንደገለፁት፤ በሚቀጥሉት ዓመታት የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን ምደባ እንደሚያቆምና የማለፊያ ነጥብ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች በሚፈልጓቸው ዩኒቨርሲቲዎችና የትምህርት መስኮች እንዲያመለክቱ ይደረጋል፡፡
" የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንደከዚህ ቀደሙ በትምህርት ሚኒስቴር ምደባ ሳይሆን በተማሪዎቹ ምርጫ ይሆናል " ብለዋል።
" ተማሪዎች የሚማሩበትን ዩኒቨርሲቲ ሲመርጡም ምክንያታዊ በመሆን በየትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ የትምህርት መስክ፣ እውቀትና የስራ እድል ላገኝ እችላለሁ በማለት ይመርዝታሉ " ሲሉ ገልጸዋል። #ኢፕድ

❤13👍7👎3
🤩🔥Evening of thrilling football
Spain faces Georgia in the battle for group leadership, demonstrating their dominance and attacking pace. Meanwhile, in Lisbon at José Alvalade Stadium, Portugal, led by Ronaldo, ready to continue their perfect run against Ireland.
Support the favorites and make big with Melbet!
Promo - PRESSSH
Link - https://bit.ly/423Tlea

❤2👎1