ሐማስ‼️
ሐማስ 7,000 የሚጠጉ የጸጥታ ኃይሉን በቅርቡ በእስራኤል ወታደሮች የተለቀቁትን የጋዛ አካባቢዎችን ለመቆጣጠር በድጋሚ መጥራቱን ከአገር ውስጥ የተገኘ መረጃ አመለከተ።
ቡድኑ ወታደራዊ ልምድ ያላቸውን አምስት አዳዲስ ገዥዎችን ሾሟል። አንዳንዶቹ ቀደም ሲል በታጠቂ ክንፉ ውስጥ ብርጌዶችን ይመሩ የነበሩ መሆናቸው ተገልጿል።
ሀማስ እነዚህን ታጣቂዎች የጠራው የስልክ መልዕክት በመሊክ ሲሆን አንዳንዶቹ ሚሊተሪ የለበሱ ሲሆን ግማሾቹ የሰቪል ልብስ የለበሱ ታጣቂዎች ናቸው።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በእስራኤል እና በሀማስ መካከል የተደረሰው ስምምነት እንዳይጣስ ለመቆጣጠር አሜሪካ 200 ወታደሮችን ወደ እስራኤል ልካለች።
@sheger_press

❤19👎2
በአፋር ክልል ባራሕሌ ወረዳ በመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደረሰ‼️
በአፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን በባራሕሌ ወረዳ ትናንት ምሽት በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ።
የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አሊ ሁሴን በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት በቡሬ እና ዓስጉቢ ቀበሌዎች በርካታ ቤቶች መፍረሳቸውን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል።
በአደጋው እድሜው 12 ዓመት የሆነ ልጅ ህይወት ማለፉን ገልጸው÷ 6 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ አስረድተዋል።
በመሬት መንቀጥቀጡ 43 ሺህ 456 የሚሆኑ ሰዎች ቤቶቻቸው ሙሉ በሙሉ መውደሙን እና ያለመጠለያ መቅረታቸውን ጠቁመዋል።
ለተጎጂዎች ድጋፍ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ዋና አስተዳዳሪው ገልጸዋል።(FBC)

❤9😱3
አሳዛኝ ዜና ‼️
በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጨፋ ሮቢት ከተማ ልዩ ስሙ ጃራ ድልድይ አከባቢ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ሲጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኢት 73290 የሆነ ታታ ባስ እና ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኢት 41157 ተሳቢ መኪና ተጋጭተው በደረሰ ዘግናኝ የትራፊክ አደጋ ለግዜው ቁጥሩ ያልታወቀ የበርካታ ሰዎች ህይዎት አልፏል በርካቶች የአካል ጉዳት ደርሶባቸው በጨፋ ሮቢት ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል ።
እባካችሁ ሹፌሮች ህግና ደንብ አክብራችሁ በማሽከርከር የራሳችሁን እና የመንገደኞችን ህይዎት ጠብቁ ።

😢27❤14😱9
"የሟቾች ቁጥር 10 ደርሷል ከባድ ጉዳት 8 ከአደጋው አንጻር ቁጥሮች ሊጨምር ይችላል" ፖሊስ
የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ኡመር መሀመድ እንዳሉት በዛሬው እለት በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጨፋ ሮቢት ከተማ ልዩ ስሙ ጃራ ድልድይ አከባቢ የትራፋሪክ አደጋ መድረሱን ተናግረዋል ።
በዚህም ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ሲጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኢት 73290 የሆነ ታታ አውቶቡስ እና ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኢት 41157 ተሳቢ መኪና ተጋጭተው በደረሰ የትራፊክ አደጋ መረጃው እስከ ተጠናከረበት ሰአት 10 ስዎች ህይወት ማለፉና 8 ስዎች ደግሞ ከባድ ገዳት እንደረሰባቸው የተጠቀሰ ሲሆን ከአደጋው ከባድነት አንጻር ቁጥሮቹ ሊጨምሩ እንደሚችሉም ተወስቷል ።
ጉዳት የደረሰባቸው ስዎች በጨፋ ሮቢት ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ሲሆን አደጋው ከደረሰበት ሰአት ጀምሮ የነፍስ አድን ስራ በቅንጅት መሰራቱ ተነግሯል ሲል ፋና ዘግቧል።

❤23😢14😱5👍3
<<ግብፅ መብቷን ለማስከበር ማንኛውንም እርምጃ ልትወስድ እንደምትችል ሊታወቅ ይገባል>>አልሲሲ
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ነገ በግብፅ ጉብኝት ሊያደርጉ መሆኑን ተከትሎ ዛሬ አልሲሲ በኢትዮጵያ ላይ ሲዝቱ ተሰምተዋል። ነገሩ የኢትዮጵያን የፖለቲካ ውጥረት ግምት ውስጥ ባስገባ በሚመስል መልኩ ማስፈራሪያ መላካቸው ይመስለል።
አልሲሲ "ዩናይትድ ኔሽን አፍሪካ ህብረት እያልን ዶሴ ተሸክመን የምንዞረው ፈርተን አይደለም። ግብፅ መብቷን ለማስከበር ማንኛውንም እርምጃ ልትወስድ እንደምትችል ሊታወቅ ይገባል" ብለዋል።
ዶናልድ ትራምፕ ነገ በግብፅ የሚገኙት የጋዛን የሰላም ስምምነት ለመፈረም ነው ፤ ከዚህ በፊት የግብፅና ኢትዮጵያን ጦርነትም እናዳስቀሩ ሲናገሩ ተደምጠዋል። ትራምፕ ኢትዮጵያና ግብፅ ግጭት ውስጥ እንዲገቡ የሚፈቅዱ አይመስልም።
አልሲሲ እስከ ዛሬ ፀጥ ብለው ትራምፕ ሲመጡ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለታቸው ተገቢ አለመሆኑን ገለልኛ ተንታዮች ሲገልፁ ተመልክተናል።

👎43❤22🤔4🤯1🥴1
መረጃ‼️
የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራሂማን ኢሮ ዛሬ አዲስአበባ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። በትናንትናው እለት የሶማልያው ፕሬዚዳንት በአዲስአበባ ድንገተኛ ጉዞ ማድረጋቸው ይታወቃል።(andafta)

❤14👍4
ታሽጓል‼️
በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤት ካርታ ያለው ቤት ለንግድ የሚጠቀሙ ወይም ያከራዩ የቤት ባለንብረቶች ካርታቸውን ከመኖሪያ ወደ ንግድ ወይም ወደ ቅይጥ(የመኖሪያ እና የንግድ) እንዲቀይሩ ገደብ ተሠጥቷቸዋል። ይሄን ለማድረግ ደግሞ ከፍተኛ ገንዘብ እንደተጠየቁ እና ይሄን የአገልግሎት ቅያሪ የማያደርጉ ከሆነ የቅጣት ከፍለው ቤታቸው እንደሚታሸግ እና ይህን ያላደረጉ ግለሰቦች ቤታቸው እየታሸገ መሆኑን ገልፀውልናል።
(ayu)

❤14😱7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቪዲዮ‼️
እራሱን የትግራይ መከላከያ ሠራዊት (TDF) ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን ጥቅማ ጥቅም ይከበር፣ደመወዝ ይከፈል፣DDR መቋረጥ የለበትም በሚል ዛሬ ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም በመቀሌ ተቃውሞ እያሰሙ ነው።

👏12❤10👎9👍1🤔1
በካይ የፍሳሽ ቆሻሻ ወደ ወንዝ የለቀቀው የፍል ውሃ አገልግሎት ድርጅት 300 ሺህ ብር ተቀጣ!
በአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በካይ የፍሳሽ ቆሻሻ ወደ ወንዝ የለቀቀው የፍል ውሃ አገልግሎት ድርጅት የ300 ሺህ ብር መቅጣቱ አስታወቀ ።
ድርጅቱ ፍሳሽ ቆሻሻን ባልተገባ መንገድ ወደ ወንዝ ሲለቅ በመገኘቱ ቅጣቱ ተላልፎበታል ።

❤20🤔5👎2
Sheger Press️️
Video
ስጋውን የበሉት አናብስት ልቡን ግን ያልነኩት ቅዱስ አግናጥዮስ በተደጋጋሚ ራሱን ቲኦፎረስ ወይም እግዚአብሔርን በልቡናው የተሸከመ፣ ክሪስቶፎረስ ወይም ክርስቶስን በልቡናው የተሸከመ፣ እያለ ይጠራ ነበር፡፡
ጌታችን በዘመነ ስጋዌው በማቴዎስ 18÷2-5 ስለመንግስተ ሰማያት ሲያስተምር “እውነት እላችኋለሁ ካልተመለሳችሁ እንደዚህም ሕፃን ካልሆናችሁ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም” ባለበት ወቅት ጠርቶ ያቀፈው ሕጻን ይሕ ቅዱስ አግናጥዮስ ነው፡፡
ቅዱስ አግናጥዮስ በአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን በ70 ዓ.ም በቅዱስ ዮሐንስ እጅ ወንጌላዊ ጵጵስናን ተሾሟል፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ከልቡ ይወዳት ነበርና ገንዘቡን ብቻ ሳይሆን መተኪያ የሌላት ነፍሱን ሰጥቷል፡፡ እኛስ ካለን ምን ያህል ለመስጠት ዝገጁ ነን?
በሮማ ንጉሥ ትርያዳን ትእዛዝ ለተራቡ አናብስት ተሰጥቶ ሰማዕት እስኪሆን ድረስ ለ40 ዓመታት ያበራ ሐዋርያ ነው፡፡ በሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የሚገኙ መነኮሳትም ከሞቀው ቤታቸው ወጥተው በረሃብና በውሃ ጥም ስለ ክርስቶስ ፍቅር ይንገላታሉ፡፡
ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም በሚሌኒየም አዳራሽ ከ 5፡00 ጀምሮ በተዘጋጀው ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ለመሳተፍ ትኬቱን በመቶ ብር ብቻ በመግዛት በልባችን ያለውን የቤተ ክርስቲያን ፍቅር እናሳይ፤ ከበረከቱ እንሳተፍ፡፡
አዘጋጅ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444

🙏13❤11