Channel created
Studio Anaya pinned Deleted message
Channel name was changed to «Studio Anaya»
Channel photo updated
በአዲስ አበባ የምትገኙ በማንኛውም እድሜ ላይ ያላችሁ እና ካስት መደረግ የምትፈልጉ ብቻ @Ribki30 ላይ 3 ፎቶ ስም እድሜ እና ስልካችሁን ላኩልን።
በአዲስ አበባ የምትገኙ በማንኛውም እድሜ ላይ ያላችሁ ሶማለኛ መናገር የምትችሉ እና ካስት መደረግ የምትፈልጉ ብቻ @Ribki30 ላይ 3 ፎቶ ስም እድሜ እና ስልካችሁን ላኩልን።
አዲስ አበባ የምትገኙ ብቻ ከትምህርት ጋር የተገናኙ ማስታወቂያዎችን ለመስራት ከ10-15 አመት ያሉ ሴት እና ወንድ ካስቶች እየመለመልን ስለሆነ 3 የተለያዩ ፎቶዎችን ወላጆች ከስልካቹ ጋር @Ribki30 ላይ ላኩልን።
አዲስ አበባ የምትገኙ በፅዳት የተያዘ ቆንጆ ቤት ያላቹ ለተለያዩ ማስታወቂያዎች ቤቶችን እያየን ስለሆነ የኪችን የሳሎን እና የመኝታ ቤት በደንብ የሚታዩ ጥሩ ፎቶዎችን ከእያንዳንዱ 3 ከስልካቹ ጋር @Ribki30 ላይ ላኩልን።
Only for Professional Dancers!!

Send a 1 Minute Video of you performing @Ribki30.
Forwarded from ግጥም ብቻ 📘 (Ribka Sisay)
አዲስ አበባ የምትገኙ ወላጆች ለተለያዩ ትምህርታዊ ማስታወቂያዎች ከ14-17 አመት ያሉ ወንድ ልጆችን እየመለመልን ስለሆነ በደንብ የሚታዩ ጥሩ 3 ፎቶዎችን ከስልካቹ ጋር @Ribki30 ላይ ላኩልን።
አዲስ አበባ የምትገኙ ከ 35 - 40 አመት ያላቹ ወንዶች ለተለያዩ ማስታወቂያዎች እየመለመልን ስለሆነ በደንብ የሚታዩ ጥሩ 3 ፎቶዎችን ከስልካቹ ጋር @Ribki30 ላይ ላኩልን።
Forwarded from ግጥም ብቻ 📘 (Ribka Sisay)
አዲስ አበባ የምትገኙ ከ 38 - 43 አመት ያላቹ ወንዶች እና ሴቶች ለተለያዩ ማስታወቂያዎች እየመለመልን ስለሆነ በደንብ የሚታዩ ጥሩ 3 ፎቶዎችን ከስልካቹ ጋር @Ribki30 ላይ ላኩልን።

ስልክ ቁጥራችሁን መላክ አትርሱ!
2025/06/27 16:23:34
Back to Top
HTML Embed Code: