Telegram Web Link
ወይኔ ታምራት ደስታ
በዛ መረዋድምፁ አያረን ፈታ
ሳንጠግብክ አጣንክ በጩህት በዋይታ
እግዜር ነብስህን ያኑራት በፈቀደው ቦታ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️☺️
ማደግ እንዲ ነው እንዴ
የድሮውን ንቆ
ማንነትን ፍቆ
የልጅነት ጣምሽ
ሳቅና ጨዋታሽ
ያየሚያምረው ወሬሽ
ስታድጊ ከራቀሽ
ማንነትሽን ከካድሽ
ሳታድጊ በቀረሽ
እዛው ልጅ እያለሽ




For blen mes,,,
ነይ
redu
Redu ነኝ
ነይ
new song
to you
The man who won the league at White Hart Lane. The man who won the league at Old Trafford. The man who gave us a double Double. The man who went 49 Premierleague games unbeaten. The man with more FA Cups than anyone else. The man who gave us Wengerball. The boss. #MerciArsène 🔴
ከሰው ጋራ ኖሮ ኣብሮ ለመደሰት
ፍቅርን የመሰለ ምን ኣአለ ትልክ ሃብት
ተደባድቦ መድማት
ተሰዳድቦ ማማት
ከዚ ሁሉ ሚያምረው ብፍክር መጫወት
በሰላም መደሰት
Rano redu negn
ኣንድ ነን ከድሮ
ምን መታ ዘንድሮ
ያፍቅራችን እሚኣስቀናው ህብረታችን
ምንውስጥ ገባ ዛረ ኣንድነታችን
    ኣንድ ነበርን ኣንድ
ፍቅራችን አልምን  ያስባለ ጉድ
ታሞ ማስታመሙን
ትርቦ ማብላቱን
ቡና ተጠራርቶ ኣብሮ መጠጣቱን
 ሃበሻ ስንባል ደረቱን መንፋቱ
ጀግና ጀግና ሆኖ ኮርቶ መታየቱ
በፍቅር በደስታ አብሮ መስማማቱ
አብሮ ተሰብስቦ  ማማት መታማቱ
አብሮን ይሩን ሁሌ  አይጥፋ ከበቱ
   ባህል ነው  ያገጘነው ከጥንቱት
እኔ ስመረቅ
እኔ ስመረቅ ቤተሰቤ ሲል ፍንድቅ
ምቀጛዬ በንዴት ሲለቅ
ያየጝ ሁሉ ሲል ፍንድቅድቅ
ኣማረጝ ሁሌ መመረቅ
😂😂❤️❤️😂😂
May best dey
የ ኣብይ ጾም  ጾሜ ነበረ
ልመናዬም ደረሰ ጸሎቴም ሰመረ
የጸሎተም መልሱ አብይ ነበረ
ጥላቻን ደብድቦ ፍቅርን ኣስከበረ
 20 አመት ያቃተን በ  100 ቀን ሆነ
አብይ የጛ ጀግና ኤርትራን ደመረ ሁሉም በአንድ ሆነ
ጾሙም አብይ መልሱም ኣብይ ሆነ
ሰው ሁሉ ሲደመር
መከፋፈል ቀርቶ ሲጨምር መደመር
የተገነጠለው ሲመለስ አንድ ሆኖ በህብር
መራራቁ ቀርቶ ሰው ሁሉ ሲደመር
ማካፈል ኣኩርፎ ቅጥል ሲል እርር÷÷🤬🤬🤬🤬🤬
ከመደመር ጋራ ተያይዞ መብረር++🕊🕊🕊🕊🕊
ስንደመር ስናምር

24/10/10
   ወላጅ አምጣ
አባት፥ ምን ታየጛለክ ከስር ወደላይ
        ሄደህ ኣታፈጥም ደብተርህ ላይ
ልጅ፥ ኣባይዬ የኔ ኣባት
       ወላጅ ኣምጣተብየ ነበር ትምርት ቤት
እናት፥ኢሄንን ከምሰማ ሞቼ ባርፍኩት
       ኣንተ ኣሰዳቢ ኣይንክን ነው ማጥፋት
፨፨፨፨ብለው ኣነሱና ጫማቸውን
         መደብደብ ጀመሩ ልጃቸውን
ልጅ፥እረተይ እማዬ እንደሱ አደለም
አባት፥ደሞ ታወራልክ ትንሽ ኣታፍርም
፨፨፨፨ብለው ኣነሱና ከዘራውን
ቀጥቅጠው ሰባበሩት ልጃቸውን
ጎረበት መጣና ኣገላገላቸው
ልጁን ወደ ንፋስ ተስሀክመው ኣውተው
ጎረቤት፥
ምን ኣርገህ ነው ብለው ልጁን ቢጠይቁት
ልጅ፥ወላጅ ኣምጣተብየ ነው ትምርት ቤት
ጎረቤት ፥እኮለምን በምን ምክንያት
ልጅ፥ከግቢ ኣንደጝ ስለውጣው ሊሰጡጝ ነው ስልማት
 ለማመስገን ነበር በተሰበን የፈለጉት
 
😂😂ሳቋን ስከተለው😂😂
በመንገድ ላይ ድንገት የኔን ቆንጆ ኣይቻት
ጠጋ ብዬ ጎኗ ኣይንሽ ያምራል ብላት
    Tnx beab ኣለችና
    በዛ ውብ ጥርሷ ሳቀችልጝና
 ፈልጋልች ብዬ መከተለን ጀመርኩ ብዬ ሃገር ደና
ደሞ ጥርስሽ ያምራል
እንደ ፈለግሽጝም ሳቅሽ  ያስታውቃል
   ኣሁንም ሳቀችና
 ያው መከተሌን ጀመርኩ እንደገና
    እኔሳወራላት እሷ  እየ ሳቀች
   የሙገሳ ቃላት ስደረድርላት መልስ እንኳን ኣልሰጠች
  ካንድ ትልቅ ግቢ ብረት በር ካለበት
ከበሩላይ ቆማ አይን አይኔን በማየት
    Tnx የኔ ላዳ🚕 በቴ ደርሻለው
   ጠዋት እዚጋ ላይህ ፈልጋለው
ብላ 50 ብር አውታ ፊተላይ ጥላብጝ
ቻው ቻው  የኔ ላዳ🚕 ብላ በሳቋ ሸጘችጝ
            14/11/2010


@shottyaregegnal



Join
Forwarded from Get
ምንሼ ሼ ፨፨፨፨፨፨፨፨.

ያንን እሳት መሳይ በከንፈሬ ይዤ
ጎመን በሚመስል ባረንጓዴ ነገር ምላሰን ለውሼ
በማላቀው ኣለም በሃሳብ ገስግሼ
ተምሬ እንዳልተማርኩ ከጓደጛ ኣንሼ
እንደሬት መርሬ ሰውን ኣንገሽግሼ
ካፋቸው ገብቼ በሰው እይን ቆሽሼ
መታየት ፈለኩግን ከሰው እኩል ሆጜ መረቡን በጥሼ
ያንን ትልቁን ግንብ ኣውድሜ ደርምሼ
ከሃመት መሸሽ ነው እኔ ምፈልገው ራሴን መልሼ
ያስቀየምኳቸውን ሰዎች ሁሉ ክሼ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏






@shottyaregegnal


Join
፨፨፨፨።ለኔ ሚኖርልጝ
ህይወቴን ሳልኖረው
ለኔ የተሰጠውን ለሌላ እየሰጠው
ለኔ መኖር ትቼ ሰውን ማኗኑረው
ለኔ ሚኖርልጝ ሰው እስካገጝ ነው
፨ለኔ ሚኖርልጝ ለሱ መኖር ትቶ
ህይወቱን እሚሰጥ ሁሉን ለኔ ኣውቶ
ባገጝ ያንን ሰው ለኔ ሚኖርልጝ ቀኔንም ኣብርቶ
መኖር ጀምራለው ያኔ ህይወቴ እንዳበባ ፈክቶ
መች ይሆን ማገጘው ይሀንን ሰው እኔን ብሎ መቶ

😡😡😡😡😡😡😡😭😭😭😭 @shottyaregegnal
😂😂ለዚ ነው የፈለከጝ😂
እኔ ከወደድኩሽ ኣንቺም ከፈለግሺጝ
የፍቅር ጨዋታ ካንቺጋ እንዳልጮት ማነው የከለከለጝ

ፈልገሽ ባረግነው ከፍተሽ ሰተሽጝ
የ7ቀን ምግቤን ኣጥቼ ጾመን ባደርኩጝ
ምን እሚሉት ቃል ነው ለዝነው የፈልከጝ
ቅድሚኣ ኣትዪም ነበር ኣሁን ከምትንግሪግጝ
ወደሽ ኣድርገሽው እራስሽ ሰተሺጝ
እረ ምን ማለት ነው (ለዚ ነው የፈለከጝ)ይ




@shottyaregegnal



Join
የሀበሻ ተረት


"የደፈረ ጮማይበላል"
የደፈረ ይታሰራል
ኣሳሩን ይበላል እንጂ
ከምቼ ጀምሮነው የደፈረ ጮማ ሚበላው
2024/05/20 20:05:26
Back to Top
HTML Embed Code: