Telegram Web Link
አሪፍ አሪፍ የፍቅር ቃላት
መልካም የፋሲካ በኣል ላንቺ ላንት ለሱ ለሱኣ ይሁንላቹ



❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@shottyaregegnal ❤️❤️❤️❤️😢😢😢😢
Audio
ሲጨንቀኝ ተጨንቆ
ለኔ ብሎ ስቆ
በሳቁ ሃዘኔን ኣባሮ ኣርቆ
ጭንቀቴን ከኔላይ ጎትቶና ፍቆ
ለሱ ብሎ ሳይሆን ለኔ ብሎ ኣውቆ
ጉኣደኛዬ የኔ
ምፈልገው እኔ
ዛሬ ኣይደልም ያኔ
ብፈልግም እኔ
የለም እኮ ጎኔ
🥺ከፈቶኛል🥺



@shottyaregegnal
ገዳ ገዳ ገዳ ኣባ ጋዳ (2
ገላ ገላ ገላ የኔ ገላ
ገላ ገላ ገላ ኣንቺ ገላ
ነይ እንሂድ ከኦዳው ጋ ፍርድን ይስጡን ኣባ ገዳ
ገዳ ገዳ ገዳ (2
ኣልበደልኩም ነበር ምንም ኣላጎደልክ
ኣንቺግን ጸባይሽ ከቀን ቀን ሲቀየር
ምን ኣድርጌ ይሆን ጥፋቴ ንገሪኝ
በድዬም ከሆነ ገላ ከገዳው አቁሚኝ
ከዛ ዛፉጋ ከኦዳው ስር ቁጭ ካሉት
ካባገዳው ከዛ ሰውዬ ውሰጂኝ በኔ ሞት
ፍርድን ልስጥሽ ከበደልኩሽ ውዴ እኔ
በይ እንሂድ ካባገዳው ተንበርክኬ
አሃ ገላ ጥፋቴ ምንድነው
አሃ ውዴ ወንጀሌስ የቱ ነው
አሃ ገላ አታልቅሺ ይቅር
አሃ ውዴ ክሰሺኝ ብያለው
ጥፋት ካለብኝ ውዴ ክሰሺኝ እንሂድ
ከሃቁ ፍርድቤት ከገዳው ፊት ልሂድ
ውዴ ምን አርግቼ ነው እንዲ ምታልቅሺው
አጥፍቼም ከሆነ ኦዳው ጋ እንሂድ
ኦዳው ጋ እንሂድ
ከጥላው ስር ቆመሽ ከሰሺኝ የኔአለም
ከዛፉስር ሆነሽ በደሌን ንገሪኝ ታገኛለሽ ሰላም
ኣሃ ገላ ወንጀሌን ኣምናለው
ኣሃ ውዴ ክሰሺኝ ብያለው
ኣሃ ገላ ምንም ኣታስቢ
ውዴ ፍርዱ እኮ ሃቅነው
እባክሽ ቁጭ ብለሽ አታማሪ ስለኔ
ውንጀልም ካለብኝ እንሂድ በወኔ
ኦዳ ጋር ሆነሽ ጥፋቴን ንገሪኝ
ከሃቁ ፍርድቤት ከገዳው ኣቁሚኝ
ጥፋትም ካለብኝ ውዴ ይቅር በይኝ
በድዬም ከሆነ ገዳ ይፍረድብኝ
ከሃቁ ፍርድ ቤት ከገዳው ውሰጂኝ
ከኦዳው አቁሚኝ
Audio
የግጥሙ ዜማ ነው ፈላጊ በነጻ ይውሰንደው

@shottyaregegnal
ስጠኝ ብዬ እኔ
በረከቱን የሰጠው
ነብያትን ሚመስለው
የአብራኬን ክፋይ ለምለም ፍሬውን ነው
አሜን
ጥበብ የተሰጠው ልክ እንደሰለሞን
በሃይሉ ማይመካ ሳሙአኤልን ሚሆን
ደጀኔ ምትለው
ሃያል ህልም የሰጠው
ጥሩውን ሚፈልግ እሚአረግ አርያው
ጽዮን የመሰለ ንጹ ልብ የሰጠው
ቤቱን በብርሃኑ መሶቡን በረድኤት የሚአትረፈርፈው
ዳግማዊ በረከት ነብያትን ሚመስለው
እሱ ያንተልጅ ነው
ከኔው ለኔ የጻፍኩት
የራሴው ደብዳቤ
ጆሮ ሰጪ ባጣ ስናገር ከልቤ
በጎነገር ትቼ መጥፎውን ማስቤ
ስተት እንደሆነ ሲረዳው ሃሳቤ
ከልቤ ለልቤ
መጻፍ ይሻለኛል ለራሴው ደብዳቤ
@shottyaregegnal
redu ነኝ
ገና አይኔን ስገልጸው
ግራቀኜን ሳየው
መሰለኝ የሆንኩኝ የሁሉም የበላይ
ከላይ ባዶ ሆኒ ከስሬ ብዙ ሳይ
ፈጣሪ ነኝ አልኩኝ ሳጣ ከኔ በላይ
የስሬ በለጠኝ ወደኩ ከማማው ላይ
ከላይ መሆን ብቻ አያረግም የበላይ
2024/04/27 19:37:17
Back to Top
HTML Embed Code: