Telegram Web Link
Forwarded from Skillus Addis (Rahel)
Forwarded from Skillus Addis (Rahel)
#ሴት #ልጆች #ላሏችሁ #ወላጆች!!

#ከአለርጂ #ነፃ #የሆኑ የልጆች የጆሮ ጌጦችን መግዛት ሲፈልጉ ብቸኛዉ የልጆች ጆሮ ጌጥ አምራች የሆነዉን አለም አቀፍ እዉቅና ያለዉን  #Skillus #Addis ይጎብኙ!!

ስኪለስን የሚመርጡበት ምክንያቶች ብዙ ቢሆኑም ከብዙ በጥቂቱ፣

በ18 ካራት ወርቅ የተለበጡ መሆናቸዉ
አያቆስልም፣
አያሳክክም፣
እንዳይቆረቁራቸዉ ተደርጎ የተሠራ ነዉ፣
ማታ ማታ ማዉለቅ አይጠበቅቦትም!
በጆሯቸዉ ቅጠል ልክ ዲዛይን የተደረገ ነዉ
ሲቆሽሹ ይታጠባሉ እንጂ በፍፁም አይለቁም
ልጅ ልጅ ያስመስላቸዋል

ጆሮዋቸዉን ያልተበሱ  ልጆች ካሏችሁ ጥራቱን በጠበቀ መብሻ በስተን ከማድረቂያ መድሀኒት ጋር እንሰጦታለን !! የልጅዎ ጆሮ በፍፁም አይቆስልም !!

Skillus #የብልህ #ወላጆች #ምርጫ!! በጥራት ለሚያምኑ!!!


ስኪለስ የልጆች ብቻ ሳይሆን የአዋቂ ጌጣጌጦችም አስመጪ ነዉ !! ግድ የሎትም ብቅ ይበሉ ይደመማሉ!!

አድራሻ:  📍 ቦሌ መድሀኒያለም ሞል አንደኛ ፎቅ ቁጥር    107
            📍:   ወሎ ሰፈር ጋራድ ሲቲ ሴንተር  ሞል  ምድር ላይ ቁጥር G07

ጥራት ምርጫቸዉ ለሆነ Skillus 1ኛ

ለበለጠ መረጃ በ 0911233656/0911799754/0911370032 ይደዉሉ
2024/05/17 03:57:46
Back to Top
HTML Embed Code: