🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀
የእጁጅ - ወመእጁጅ
የመጨረሻዉ - ክፍል
ከዚያም በቅፅበት ሁሉም ያእጁጃውያን የራስ ምታት እራሳቸውን ከቁጥጥራቸው ውጭ ያደርጋቸውና በአካሎቻቸው ባሉ ቀዳዳዎች በሙሉ ደም ይፈሳቸው ይጀምራል፡፡ ያእጁጃዉያን ምን እንደገጠማቸው ሳያውቁ በማያውቁት ህመም መታመም ይጀምራሉ፡፡ ከራስ ምታቱ ብዛት ትላልቅ ቋጥኝ እያነሱ እራሳቸውን በመደብደብ ጭንቅላታቸውን እየመቱ ይሞታሉ፡፡ ምድርን በብክለት ካጨማለቋት በኀላ በዚህ አይነት በደካማ ትል ምክንያት አላህ ባጠቃላይ ሁሉንም በድን አድርጎ በየሜዳው ያጋድማቸዋል፡፡ ከያእጁጃውያን የአስክሬን ብዛት የተነሳ ምድር በሙሉ ትሸፈናለች፡፡ ሲሞቱም እርስ በርስ ተደራርበው ምድር ላየሸ ስንዝር ማሳረፊያ እንኳን አይኖርም ከብዛታቸው የተነሳ ያን ጊዜ ምድር ትርምሷን ታቆምና ፀጥታ ይነግስባታል፡፡ ሁሉም ነገር ረጋ ርምሱም ይቆማል፡፡ ምድር ላይ የፀጥታው መንገስ ያጠራጠራቸው ሙእሚኖችም፦ እስቲ ማን ነው እራሱ መስዋት አድርጎ እነ ያእጁጅ የት እንደደረሱ የሚያጣራው በማለት ሲመካከሩ አንዱ ሙሚን እራሱን መስዋት ለማድረግ ተዘጋጅቶ ምድር ላይ ምን እንደተከሰተ ለማየት ተራራውን ለቆ ሲወርድ ለማመን በሚያስቸግር መልኩ ምድር በነዚያ ትላልቅ ፍጥረታት ሬሳዎች ተሞልታ ያይና በተክቢራ እየጮኸ ወደመጣበት በመመለስ አላህ ዱዓቸውን እንደተቀበላቸው በደስታ ይነግራቸዋል፡፡ ያን ጊዜ በየዋሻው ተደብቆ የከረመው ከየምሽጉ ወደዉጭ ብቅ ማለት ይጀምራ፡ ሙዕሚኖች የናፈቁትን አለም ለማየት ሲወጡ ያልጠበቁት ነገር ይመለከታሉ፡፡ ሙዕሚኖች ይህን ሲመለከቱ ምንም እንከን በያእጁጃውያን መሞት ቢደሰቱም እሬሳቸው ምድርን ሞልቶ መንቀሳቀሻ በማጣታቸው እጅግ ተጨነቁ፡፡ በድጋሚ አላህ ጋር እጃቸውን በማንሳት ዱዓ ማድረግ ጀመሩ፡፡ ምድራችንን አፅዳልን እያሉ ይማፀኑም ጀመር፡፡ አላህ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ጌታ ነውና ተዐምሩን የግመል አንገት የሚመስል ትላልቅ ፎችን ወደ ምድር ልኮ እነዚህን ግዙፍ ፍጡሮች ወፎቹ ተሸክመው ከምድር ያርቆቸዋል፡፡ ምድር ላይ ያሉ ለቁጥር የሚያዳግቱ ሬሳዎች፡ከተነሱ በኀላ ምንም እንኳን ምድር ከቆሻሻው ቢፀዳም ሽታው ግን ሊለቅ አልቻለም፡፡
ዳግም አላህ ምድርን ለማፅዳት ሀይለኛ ዶፍ ዝናብ ያወርድና ምድር ልክ እንደ መስታወት ንፁህ ትሆናለች፡፡ ከዚያም አላህ ሰማይን እንዲያዘንብ ምድርን እንዲያበቅል ያዘዋል፡፡ ምድርም ከተፈጠረ ጀምሮ አብቅሎ ማያውቀውን የእህል አይነት ማብቀል ትጀምራለች፡፡ አንድን ፍሬ ዝም ብለው ያገኙት ነገር ድንጋይ ላይም ቢሆን በሚገርም ሁኔታ አብቅሎ ያገኙት ነበር፡፡ በዛን ጊዜ አንድ የሩማን ፍሬ አንድን ሙሉ ጎሳ ማስተናገድ ይችላል፡፡ በዛን ጊዜ አንዴ የታለበው ወተት ብዞ ሰዎችን ያስጠጣል፡፡ በዛን ጊዜ መጠላላት፣መመቃኘት፣መቀናናት የሚባል ነገር ይጠፋል፡፡ በዛ ዘመን አንዱ ሰው ለሌላው ሰው ብር ቢሰጠው እንኳን ተርፎኛል የት ላስቀምጠው ነው ሚለው፡፡ሀብት በሀብት ላይ ነበር፡፡ ያኔ ምድር ሰላም ትሆናለቾ የሰዎች ልብ እንደፀደዳ ሁላ የእንስሳቱም የአራዊትም ቀልብ ይፀዳል፡፡ አንበሳ ግመል ነብር በግ ምናምን ምንመሸ ሳይተናኳሉ አብረው ይኖራሉ፡፡ ልጆችም ከእባብ ጋር መጫወት ይጀምራሉ፡፡ እባቦቹም አይነኳቸወም፡፡ በዛ ዘመን ምድር ላይ ከኢስላም ሌላ ሀይማኖት አልነበረም፡፡
🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀
#share #ሼር
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk

Telegram
ኡመተ ረሱል
የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተ ላይ ይውረድ ውድ የአላህ ባሮች
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
❤6👍2
Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዲላ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ስቃይ!
እሺ! የት ይደሩ? ምንም ሰብዓዊነት የሌላቸው አረመኔዎች! ያውም በሴት ልጅ ላይ!
እሺ! የት ይደሩ? ምንም ሰብዓዊነት የሌላቸው አረመኔዎች! ያውም በሴት ልጅ ላይ!
Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
በኒቃባቸውና በሒጃባቸው ምክንያት ግቢ መግባት ተከልክለው በጨለማ የተመለሱት የዲላ ዩኒቨርስቲ እህቶቻችን እንደት አድረው ይሆን? የት አድረው ይሆን?
የተማሪን ክስ ታውቁታላችሁ፤ በተለይም አሁን ባለንበት ተጨባጭ።
ራት በልተው ይሆን? ማደሪያ መስጅድ ሊያገኙ ከቻሉ ብለን ብንጠረጥር እንኳ፤ ምን ለብሰው? ከታች ሲሚንቶ ላይ?
በሴት ልጅ ላይ እንደት በዚህ ደረጃ ይጨከናል? ክብራቸውን በጠበቁ ምን አጠፉ? በምን ወንጀላቸው ነው እንዲህ የሚሰቃዩትና የሚሳቀቁት? የነርሱ አለባበስ ማን ላይ ጉዳት ያደርሳል? የሚደርስላቸው ማንም አካል የለም⁉️
ይህቺ ሃገር ወደየት እየሄደች ነው? ጽንፈኞቿ ወደየት እየወሰዷት ነው? መንግስት የልብ ልብ ካልሰጣቸውና ይሁንታ ከሌለው እርምጃ ወስዶ ያስቆማቸው ይሆን? ወይንስ ጭቆናው በቃኝ ብሎ መብቱን የሚያስከብር ተቋም ከሌለ ህዝበ ሙስሊሙ ለመብቱ መከበር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቆርጦ ይነሳ ይሆን? እስከ መቼ በየአመቱ በሒጃብ ጉዳይ ስንጨቃጨቅ እንኖራለን?
ወላሁ-ል-ሙስተዓን‼
||
www.tg-me.com/MuradTadesse

💔1
Forwarded from Zad Islamic Channel
ሰበር ዜና‼
የረመዳን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22 የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።
አላህዬ የምንጠቀምበት ወንጀላችን የሚማርበት ያድርግልንን...
ረመዳን ሙባረክ!
👉@ZadIslamicChannel✔️

ረመዳን 1
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል! ጌታችሁ ፆመኛ ሲያፈጥር የሚያደርገውን ዱዓ አይመልስም!
የዚህ ወር ስራችን ሙጭጭ ማለት ነው። አላህ ላይ ሙጭጭ! አላህን ጭቅጭቅ! እያንዳንዷን የምንፈልጋትን ነገር ቆጥረን ዝክዝክ! ሙጭጭ!
ዛሬ ስናፈጥር ስለ አፊያችን ዱዓ ማድረግ አንዘንጋ!
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!

❤2
ረመዷን -2
***
ረመዷን ገባ ማለት የጀነት በር ተከፈተ ማለት ነው። ከኛ የሚጠበቀው ጀነት የሚጠበቀው ጀነት የሚያስገቡ የአምልኮ ተግባራትና መልካም ሥራዎች ላይ የሙጥኝ ማለት ነው። ጀነትን እያሰቡ መፆም ።
አላህ ከጀነት ሰዎች ያድርገን።

❤7
ረመዳን 3
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ስቲቃማ ነው። ለረመዳን የተውነው የአመፃችን ሁሉ መሰረት የሆነ መጥፎ ልማድ ወይም ሱስ የለንም? ረቢን እስከመጨረሻው በሶስት አፋታን እንበለው።
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ስቲቃማ ነው። ለረመዳን የተውነው የአመፃችን ሁሉ መሰረት የሆነ መጥፎ ልማድ ወይም ሱስ የለንም? ረቢን እስከመጨረሻው በሶስት አፋታን እንበለው።
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!
❤1
ረመዳን 4
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ትዳር ነው። ሳሊህ ልጆች የሚፈሩበት ውብ ህይወት! ያ ረቢ እስከመች በላጤነት ተዋርደን እንኖራለን በሉት! ሙሉ አድርገን ብላችሁ ወትውቱት!
እኛንም በደግ ዱዓችሁ አትርሱን!

❤6
ረመዳን 5
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ኺታም ነው። ያ ረቢ አጨራረሳችንን አደራ! በዱንያም በአኼራም ያማረ መጨረሻን ስጠን በሉት!

ረመዳን 6
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን አፊያ ነው። ያ ረብ የአፊያን ፀጋ አልብሰን! እስከ ሞታችን ድረስ መጠቃቀሚያዎቻችንን ከነክብራቸው አቆይልን። የምንወዳቸውን ሰዎች በአፊያ አትፈትንብን በሉት!

ረመዳን 7
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ሃላል ርዝቅ ነው። አላህ ሆይ ከችሮታህ አብቃቃን! የሰው እጅ አታሳየን በሉት።

👍3
ረመዳን 8
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ስቲቃማ ነው። በረመዳንም ከረመዳን በኋላም ሰው እንደሆንን አስቀጥለን በሉት! መዝቀጥ ሰልችቶናል አንተን በመደገፍ ከፍ እንበል ብላችሁ ለምኑት!

ረመዳን 9
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ከመነጠል መጠበቅ ነው። ከወደድነው አትነጥለን። የወደድነውን አቆይልን። የወደድናቸውን ጠብቅልን በሉት! ህይወት ያለምንወዳቸው ሰዎች ባዶ ናት!

ረመዳን 10
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን እውቀት ነው። የሚጠቅመንን እውቀት ብቻ ስጠን! ከሚያጠፋን እውቀት ጠብቀን በሉት!

ረመዳን 11
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ደጋግ ልጆች ናቸው። አላህ ሆይ ዘራችንን ባርክልን! ልጆቻችንን የአይን ማረፊያ የሆኑ የኢስላም ጀግናዎች አድርግልን በሉት!

ረመዳን 12
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን መልካም ጓደኛ ነው። አላህ ሆይ ወደ ጀነት የሚያቀርብ ወዳጅን ስጠን! ካንተ ከሚያርቀንና ለጀሀነም ከሚያቀርበን ጓደኛ አንተው ጠብቀን በሉት!

❤1👍1
ረመዳን 13
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ከሰው ፊት መጠበቅ ነው። አላህ ሆይ በፊትህ አብቃቃን፤ ከሰው ፊት ጠብቀን ብላችሁ ለምኑት!