Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዲላ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ስቃይ!
እሺ! የት ይደሩ? ምንም ሰብዓዊነት የሌላቸው አረመኔዎች! ያውም በሴት ልጅ ላይ!
እሺ! የት ይደሩ? ምንም ሰብዓዊነት የሌላቸው አረመኔዎች! ያውም በሴት ልጅ ላይ!
Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
በኒቃባቸውና በሒጃባቸው ምክንያት ግቢ መግባት ተከልክለው በጨለማ የተመለሱት የዲላ ዩኒቨርስቲ እህቶቻችን እንደት አድረው ይሆን? የት አድረው ይሆን?
የተማሪን ክስ ታውቁታላችሁ፤ በተለይም አሁን ባለንበት ተጨባጭ።
ራት በልተው ይሆን? ማደሪያ መስጅድ ሊያገኙ ከቻሉ ብለን ብንጠረጥር እንኳ፤ ምን ለብሰው? ከታች ሲሚንቶ ላይ?
በሴት ልጅ ላይ እንደት በዚህ ደረጃ ይጨከናል? ክብራቸውን በጠበቁ ምን አጠፉ? በምን ወንጀላቸው ነው እንዲህ የሚሰቃዩትና የሚሳቀቁት? የነርሱ አለባበስ ማን ላይ ጉዳት ያደርሳል? የሚደርስላቸው ማንም አካል የለም⁉️
ይህቺ ሃገር ወደየት እየሄደች ነው? ጽንፈኞቿ ወደየት እየወሰዷት ነው? መንግስት የልብ ልብ ካልሰጣቸውና ይሁንታ ከሌለው እርምጃ ወስዶ ያስቆማቸው ይሆን? ወይንስ ጭቆናው በቃኝ ብሎ መብቱን የሚያስከብር ተቋም ከሌለ ህዝበ ሙስሊሙ ለመብቱ መከበር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቆርጦ ይነሳ ይሆን? እስከ መቼ በየአመቱ በሒጃብ ጉዳይ ስንጨቃጨቅ እንኖራለን?
ወላሁ-ል-ሙስተዓን‼
||
www.tg-me.com/MuradTadesse

💔1
Forwarded from Zad Islamic Channel
ሰበር ዜና‼
የረመዳን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22 የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።
አላህዬ የምንጠቀምበት ወንጀላችን የሚማርበት ያድርግልንን...
ረመዳን ሙባረክ!
👉@ZadIslamicChannel✔️

ረመዳን 1
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል! ጌታችሁ ፆመኛ ሲያፈጥር የሚያደርገውን ዱዓ አይመልስም!
የዚህ ወር ስራችን ሙጭጭ ማለት ነው። አላህ ላይ ሙጭጭ! አላህን ጭቅጭቅ! እያንዳንዷን የምንፈልጋትን ነገር ቆጥረን ዝክዝክ! ሙጭጭ!
ዛሬ ስናፈጥር ስለ አፊያችን ዱዓ ማድረግ አንዘንጋ!
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!

❤2
ረመዷን -2
***
ረመዷን ገባ ማለት የጀነት በር ተከፈተ ማለት ነው። ከኛ የሚጠበቀው ጀነት የሚጠበቀው ጀነት የሚያስገቡ የአምልኮ ተግባራትና መልካም ሥራዎች ላይ የሙጥኝ ማለት ነው። ጀነትን እያሰቡ መፆም ።
አላህ ከጀነት ሰዎች ያድርገን።

❤7
ረመዳን 3
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ስቲቃማ ነው። ለረመዳን የተውነው የአመፃችን ሁሉ መሰረት የሆነ መጥፎ ልማድ ወይም ሱስ የለንም? ረቢን እስከመጨረሻው በሶስት አፋታን እንበለው።
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ስቲቃማ ነው። ለረመዳን የተውነው የአመፃችን ሁሉ መሰረት የሆነ መጥፎ ልማድ ወይም ሱስ የለንም? ረቢን እስከመጨረሻው በሶስት አፋታን እንበለው።
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!
❤1
ረመዳን 4
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ትዳር ነው። ሳሊህ ልጆች የሚፈሩበት ውብ ህይወት! ያ ረቢ እስከመች በላጤነት ተዋርደን እንኖራለን በሉት! ሙሉ አድርገን ብላችሁ ወትውቱት!
እኛንም በደግ ዱዓችሁ አትርሱን!

❤6
ረመዳን 5
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ኺታም ነው። ያ ረቢ አጨራረሳችንን አደራ! በዱንያም በአኼራም ያማረ መጨረሻን ስጠን በሉት!

ረመዳን 6
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን አፊያ ነው። ያ ረብ የአፊያን ፀጋ አልብሰን! እስከ ሞታችን ድረስ መጠቃቀሚያዎቻችንን ከነክብራቸው አቆይልን። የምንወዳቸውን ሰዎች በአፊያ አትፈትንብን በሉት!

ረመዳን 7
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ሃላል ርዝቅ ነው። አላህ ሆይ ከችሮታህ አብቃቃን! የሰው እጅ አታሳየን በሉት።

👍3
ረመዳን 8
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ስቲቃማ ነው። በረመዳንም ከረመዳን በኋላም ሰው እንደሆንን አስቀጥለን በሉት! መዝቀጥ ሰልችቶናል አንተን በመደገፍ ከፍ እንበል ብላችሁ ለምኑት!

ረመዳን 9
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ከመነጠል መጠበቅ ነው። ከወደድነው አትነጥለን። የወደድነውን አቆይልን። የወደድናቸውን ጠብቅልን በሉት! ህይወት ያለምንወዳቸው ሰዎች ባዶ ናት!

ረመዳን 10
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን እውቀት ነው። የሚጠቅመንን እውቀት ብቻ ስጠን! ከሚያጠፋን እውቀት ጠብቀን በሉት!

ረመዳን 11
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ደጋግ ልጆች ናቸው። አላህ ሆይ ዘራችንን ባርክልን! ልጆቻችንን የአይን ማረፊያ የሆኑ የኢስላም ጀግናዎች አድርግልን በሉት!

ረመዳን 12
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን መልካም ጓደኛ ነው። አላህ ሆይ ወደ ጀነት የሚያቀርብ ወዳጅን ስጠን! ካንተ ከሚያርቀንና ለጀሀነም ከሚያቀርበን ጓደኛ አንተው ጠብቀን በሉት!

❤1👍1
ረመዳን 13
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ከሰው ፊት መጠበቅ ነው። አላህ ሆይ በፊትህ አብቃቃን፤ ከሰው ፊት ጠብቀን ብላችሁ ለምኑት!

ረመዳን 14
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
ዱንያ ዋጋ በኖራት ኖሮ ፊርዓውንና ቃሩን ከውዱ ነብያችን በፊት ጀነት በገቡ ነበር። ዋጋ የላትምና ሁሉም ይታደለዋል። ጌታችን ሆይ የማያጠፋን ዱንያ ስጠን! በዱንያም በአኼራም የሚያስመች ሀብትን ለግሰን ብላችሁ ለምኑት!

ረመዳን 15
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የረመዳኑ 15 ቀናት ተሰናበቱን። ጌታችን ሆይ ያለፉትን ቀናት ሙከራዎች ተቀበለን፤ በቀሩት ቀናትም ከሚጠቀሙበት ባሮችህ መሀል መድበን በሉት!

ረመዳን 16
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የሰላት ሰልፎች መጎዳደል ጀምረዋል። ከፊሎች ገና በግማሹ ተሸንፈዋል። ጌታችን ሆይ አሰንብተን። ረመዳንን ክብሩን ጠብቀን የምንሸኝ፤ ለዓመቱም የምንሰነቅ አድርገን በሉት!

❤3