Forwarded from የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀናዛ መጠቅለያ ጨርቅ ጨርሰናል። እባካችሁ ከፈን እንኳ አስገቡልን በማለት እየተጣሩ ይገኛል። በቦምብ ጥቃት በሚሳዔል ድብደባ የሚሞቱ ሰዎች ህፃናትና ሴቶች በርክተዋል።
ለጋዛውያን ዱዐ ሳታደርግ እንዳተኛ
አላህ እንዲረዳቸው ሳትለምንላቸው ዓይንህን አትክደን የዘወትር ተግባርህ ይህ ይሁን
አዋኩሙላህ
ነሰረኩሙላህ
አየደኩሙላህ

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ጌታዬ ሆይ! ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑልወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ
Mahi mahisho
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
www.tg-me.com/yesheh_kalidrashid_daewawoch
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💔5❤2
Forwarded from የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች
🔴 ያልተለመዱ ትዕይንቶች በድብቅ ይስተዋሉ ይዘዋል። በሰላም ስም የጦርነት ነጋሪቶች እየተደቆሱ ይገኛል።
እንደ ዋሽንግተን ፖስት ዘገባ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር Pete Hegseth በቨርጂኒያ ጦር ሰፈር የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጄኔራሎች ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በአስቸኳይ ለስብሰባ እንዲገኙ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ለሰላሳ ዓመታት በጋዜጠኝነትና በፖለቲካ ትንተና ዘርፍ ያገለገለው አንጋፋው የፔንታጎን ጋዜጠኛ ይህን የመሰለ ነገር ገጥሞት እንደማያውቅ ተናግሯል። ወታደራዊ አመራሩ ሳይቀር ለምን እንደተጠራ ግራ ገብቶታል። ምንም አይነት መረጃ ለፕሬስ እንዳይወጣ ጥብቅ መመሪያ ተሰጥቷል። የአሜሪካው ፕሬስ "በየትውልድ ዘመኑ አንዴ የሚደረግ" ስብሰባ በማለት ገልፆታል።
⚫ ምን እየተጠነሰሰ ነው?!
ባሳለፍነው ሳምንት በሩሲያና በኔቶ መካከል ያለው ውጥረት ተባብሶ ቀጥሏል። ኤንቢሲ ኒውስና ዘ ጋርዲያን ባወጡት ዘገባ ሩሲያ በአውሮፓ የአየር ክልል ላይ የምታደርገው ተደጋጋሚ ጥሰት ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ መባባሱን ዘግበዋል።
ላቲቪያ፣ ፖላንድ፣ ኖርዌይ፣ ሮማኒያ፣ ኢስቶኒያና በሁሉም የባልቲክ ግዛቶች ማለት ይቻላል የሩሲያ ሰው አልባ ድሮኖች ክልላቸውን ሰንጥቀው ገብተዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በኦስሎና በኮፐንሃገን ኤርፖርት አቅራቢያ በደረሰ ፍንዳታ አየር ማረፊያዎቹ ሙሉ በሙሉ ተዘግተዋል።
የአውሮፓ ሀገራት ሩሲያ ከእነዚህ ጥቃቶች ጀርባ እንዳለች በይፋ ቢወነጅሏትም እርሷ ግን ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌላት ተናግራለች።
🟠 የዛሬ 3 ቀን ገደማ ትራምፕ በማህበራዊ ሚዲያ "የኔቶ አገሮች የአየር ክልላቸውን የሚጥስ ማንኛውንም የሩስያ አይሮፕላን እንዲጠልፉና እንዲጥሉ" ትዕዛዝ ሰጥቷል። ሩሲያን "የወረቀት ላይ ነብር" ብሏታል። ኢኮኖሚዋ ወድቋልና ኔቶን መቋቋም እንደማትችል ተናግሯል። ሞስኮ የዩክሬንን የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ለማጥቃት ከደፈረች ዩክሬናውያን ሩሲያን በባላስቲክ ሚሳኤል እንዲመቱ የአረንጓዴ ብርሃን ፍቃድ እንደሰጠ ዘገባዎች ገልፀዋል። በተጨማሪም አሜሪካ "የትንሳዔው ቀን" በመባል የተሰየመውን ኢ-6ቢ-ሜርኩሪ E6B-Mercury የተሰኘ ለኒውክሌር ጦርነት ብቻ አገልግሎት ላይ የሚውል የጦር አይሮፕላን ወደ አውሮፓ መላኳ ተገልጿል።
🔘 የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዘሌንስኪ ለሩሲያ በሰጠው ማስጠንቀቂያ "ጦርነቱን አቁሙ አሊያም ወደ መጠለያ ካምፕ ለመሸሽ ተዘጋጁ" ብሏል።
🔴 ሩስያ በምላሿ
➖ በፈረንሳይ የሩሲያ አምባሳደር የሆነው አሌክሲ ሜሽኮቭ የሩሲያን አይሮፕላን ለመምታት የሚደረግ የትኛውም ሙከራ እንደ "ጦርነት አዋጅ" እንደሚቆጠር ኔቶን በይፋ አስጠንቅቋል።
➖ የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዝዳንትና የአሁኑ የፀጥታው ምክር ቤት ምክትል ሊቀ መንበር ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ለአውሮፓ ሚዲያዎች በላከው መልዕክት "ሩሲያ መጠለያ ካምፖች የማያድኗችሁን መሳሪያ ታጥቃለች" ብሏል። በቤላሩስ እያደረገች ያለው የሚሳኤል ሙከራም የኒውክሌር ልምምድ እንደሆነ መረጃዎች ጠቁመዋል።
🔸️ ሀገራት እየተዘጋጁ ነው። አሜሪካም ባልተለመደ መልኩ የጦር መሪዎቿን እየሰበሰበች ነው።
ራሺያ ከኔቶ ሀገራት ጋር ለምታደርገው መጠነ ሰፊ ጦርነት፣ ለወራሪዋ እስራኤል መስፋፋት፣ ከኢራን ጋር ለመፋለም በሁሉም ግንባር ለጦርነት እየተዘጋጁ ይገኛል።
🔹️ ከመጋረጃ ጀርባ ያለውን አላህ ያውቃል። ምድርንም ለትልቅ ነገር ያዘጋጃት ይዟል። ነገሮች ውጥረትና ፍጥነታቸው ጨምሯል። ፕላኔቷ ልትናጋ መላው የአለም ኢኮኖሚ ሊቃወስና ቴክኖሎጂ ሊጠፋ ከጫፍ ቀርቧል።
ሰዎች ሆይ! ያለነው በመጨረሻው ዘመን ጅማሮ ላይ ነው። ታላላቆቹ የቂያማ ምልክቶች አውዳሚ በሆኑ ጦርነቶች እንደሚጀምሩ እወቁ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስብሰባ ጀርባው ሌላ ስለመሆኑ ልብ በሉ።
"ከሮማውያን (አውሮፓ) ጋር ሆናችሁ የጋራን ጠላት ትዋጋላችሁ" አሉ ረሱል የመጨረሻውን ዘመን ሲያወሱ። ማንነቱን በግልፅ ያልሰየሙትን የጋራ ጠላት ታሸንፋላችሁ በማለት ንግግራቸውን አስከተሉ። ከድል በኋላ እንደ ልማዳቸው ይክዷችኋል። አንዱ ተነስቶ መስቀል ድል አረገ በማለት ትልቁን መስቀል ሲተክል ከሙስሊሞች መሐል ጀግናው ተነስቶ ይገድለዋል። ያኔ በዚህች ምድር ግዙፍ ጦርነት መልሐመተል ኩብራ በዚህ ሰበብ ይጀመራል አሉ።
ሰዎች ሆይ!
ያለነው በመጨረሻው ዘመን ጅማሮ ላይ ነው። ተዘጋጁ ለቀብራችሁም ሰንቁ።

ጌታዬ ሆይ!
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ
የሰላ አድርግልኝ
Mahi mahisho
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
www.tg-me.com/yesheh_kalidrashid_daewawoch
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❤3💔1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 1) #hadith1 “እያንዳንዱ መልካም ተግባር ሰደቃ ነው።” ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) (ቡኻሪ ዘግበውታል) 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 2) #hadith2
"ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ምንም አይነት የሚያስከፋና አሳዛኝ ዜና ሲሰሙ፦ "አልሃምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሃሊን"
በሁሉም ነገር (ጥሩም ሆነ መጥፎ) ለአላህ ምስጋና ይገባው ይሉ ነበር::
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6874
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.

❤3👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 2) #hadith2 "ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ምንም አይነት የሚያስከፋና አሳዛኝ ዜና ሲሰሙ፦ "አልሃምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሃሊን" በሁሉም ነገር (ጥሩም ሆነ መጥፎ) ለአላህ ምስጋና ይገባው ይሉ ነበር:: (ቡኻሪ ዘግበውታል) 💠 Another hadith https://www.tg-me.com/smithHK/6874 🔰 use it for your self then share to your…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 3) #hadith3
"አብዱላህ ኢብኑ አምር አስ (ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.አ.ወ) ።እንዲህ ብለዋል ፍትሀዊያን ከአላህ ዘንድ ከብርሀን ሚንበሮች ላይ ይሰማሉ ።እነርሱም በሚሰጡት ፍርድ በቤተሰቦቻቸው ጉዳይ እና ሹመት (ኃላፊት) በተሰጣቸው ነገር ፍትሀዊ የሆኑ ናቸው።
( ሙስሊም ዘግበውታል)
- ቡኸሪ ዘግቦታ"
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6875
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 3) #hadith3
"አብዱላህ ኢብኑ አምር አስ (ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.አ.ወ) ።እንዲህ ብለዋል ፍትሀዊያን ከአላህ ዘንድ ከብርሀን ሚንበሮች ላይ ይሰማሉ ።እነርሱም በሚሰጡት ፍርድ በቤተሰቦቻቸው ጉዳይ እና ሹመት (ኃላፊት) በተሰጣቸው ነገር ፍትሀዊ የሆኑ ናቸው።
( ሙስሊም ዘግበውታል)
- ቡኸሪ ዘግቦታ"
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6875
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
❤2👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 3) #hadith3 "አብዱላህ ኢብኑ አምር አስ (ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.አ.ወ) ።እንዲህ ብለዋል ፍትሀዊያን ከአላህ ዘንድ ከብርሀን ሚንበሮች ላይ ይሰማሉ ።እነርሱም በሚሰጡት ፍርድ በቤተሰቦቻቸው ጉዳይ እና ሹመት (ኃላፊት) በተሰጣቸው ነገር ፍትሀዊ የሆኑ ናቸው። ( ሙስሊም ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ" 💠 Another hadith…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 4) #hadith4
"አቡ ሁረይራ ( ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህመልእክተኛ ( ሰ አ ወ) እንዲህ ብለዋል ።ሰባት ሰዎችአላህ ከርሱ ውጪ ሌላ ጥላ በማይኖርበት ቀን ከጥላውስር ያስቀምጣቸዋል ።እነርሱም ፍትሀዊ መሪ ,አላህ እያመለከ ያደረ ወጣት, ልቢናው መስጂድ ላይ የተንጠለጠለ (ከመስጂድ ጋር የተሳሰረ), ለአላህ ሲሉ የተዋደዱ በርሱ የተገናኙና በርሱም የተለያዩ ሁለት ሰዎች ፣ ክብረና ውበት ያላት እንስት(ለወሲብ) ጋብዛው አላህን እፈራለሁ ያላት (ግለ ሰብ),የቀኝ እጁ ምትመፀውተው የግራ እጁ የማታይ ያክል ምፅዋትን የደበቀ (ግለሰብ) ናቸው።
(ቦኻሪ, ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6877
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 4) #hadith4
"አቡ ሁረይራ ( ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህመልእክተኛ ( ሰ አ ወ) እንዲህ ብለዋል ።ሰባት ሰዎችአላህ ከርሱ ውጪ ሌላ ጥላ በማይኖርበት ቀን ከጥላውስር ያስቀምጣቸዋል ።እነርሱም ፍትሀዊ መሪ ,አላህ እያመለከ ያደረ ወጣት, ልቢናው መስጂድ ላይ የተንጠለጠለ (ከመስጂድ ጋር የተሳሰረ), ለአላህ ሲሉ የተዋደዱ በርሱ የተገናኙና በርሱም የተለያዩ ሁለት ሰዎች ፣ ክብረና ውበት ያላት እንስት(ለወሲብ) ጋብዛው አላህን እፈራለሁ ያላት (ግለ ሰብ),የቀኝ እጁ ምትመፀውተው የግራ እጁ የማታይ ያክል ምፅዋትን የደበቀ (ግለሰብ) ናቸው።
(ቦኻሪ, ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6877
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
❤5👍2
Audio
تلاوةٌ للشيخ #صلاح_البدير
فجر الأحد 4-5-1447هـ سورة المزمل كاملة | Fajr prayer from Surah Al-Muzzammil 26-10-2025
ʲᵒⁱⁿ ᵘˢ ❯ ኡመተ ረሱል

❤2
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 4) #hadith4 "አቡ ሁረይራ ( ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህመልእክተኛ ( ሰ አ ወ) እንዲህ ብለዋል ።ሰባት ሰዎችአላህ ከርሱ ውጪ ሌላ ጥላ በማይኖርበት ቀን ከጥላውስር ያስቀምጣቸዋል ።እነርሱም ፍትሀዊ መሪ ,አላህ እያመለከ ያደረ ወጣት, ልቢናው መስጂድ ላይ የተንጠለጠለ (ከመስጂድ ጋር የተሳሰረ), ለአላህ ሲሉ የተዋደዱ በርሱ የተገናኙና በርሱም የተለያዩ…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 5) #hadith5
"የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ተከታዩን ሲናገሩ ሰምቻለሁ በማለት አቡ መርየም አል አዝዲይ (ረ.ዐ)ለሙአዊ ነግረዋቸዋል አላህ ሙስሊሞችን በአንድ ጉዳይ ሹመት ሰጥቶት ለጉዳያቸው ደንታ ያጣል ደህንነታቸው ያላሳሰበው አላህም በዕለት ቂያማ ለርሱ ጉዳይ እና ደህንነት ደንታ ያጣል። ሙአዊያም የሰዎች ጉዳይ የሚከታተል አንድ ሰው መደቡ።
(አቡ ዳውድና ቲርሚዚይ)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6878
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 5) #hadith5
"የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ተከታዩን ሲናገሩ ሰምቻለሁ በማለት አቡ መርየም አል አዝዲይ (ረ.ዐ)ለሙአዊ ነግረዋቸዋል አላህ ሙስሊሞችን በአንድ ጉዳይ ሹመት ሰጥቶት ለጉዳያቸው ደንታ ያጣል ደህንነታቸው ያላሳሰበው አላህም በዕለት ቂያማ ለርሱ ጉዳይ እና ደህንነት ደንታ ያጣል። ሙአዊያም የሰዎች ጉዳይ የሚከታተል አንድ ሰው መደቡ።
(አቡ ዳውድና ቲርሚዚይ)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6878
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
❤2
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 5) #hadith5 "የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ተከታዩን ሲናገሩ ሰምቻለሁ በማለት አቡ መርየም አል አዝዲይ (ረ.ዐ)ለሙአዊ ነግረዋቸዋል አላህ ሙስሊሞችን በአንድ ጉዳይ ሹመት ሰጥቶት ለጉዳያቸው ደንታ ያጣል ደህንነታቸው ያላሳሰበው አላህም በዕለት ቂያማ ለርሱ ጉዳይ እና ደህንነት ደንታ ያጣል። ሙአዊያም የሰዎች ጉዳይ የሚከታተል አንድ ሰው መደቡ። (አቡ…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 6) #hadith6
"አዓዝ ኢብኑ ዐምር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ከአብደሏህ ኢብኑ ዚያድ ዘንድ ገቡ እርሳቸውም ፦ ልጄሆይ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ተገዢዎች ሁሉ አስከፊዎቹ ጨካኞች ናቸው ሲሉ ሰምቻለሁ። ከነርሱ እንዳትሆን አደራ አሉ።
(ቡኻሪ ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6880
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 6) #hadith6
"አዓዝ ኢብኑ ዐምር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ከአብደሏህ ኢብኑ ዚያድ ዘንድ ገቡ እርሳቸውም ፦ ልጄሆይ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ተገዢዎች ሁሉ አስከፊዎቹ ጨካኞች ናቸው ሲሉ ሰምቻለሁ። ከነርሱ እንዳትሆን አደራ አሉ።
(ቡኻሪ ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6880
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
❤2👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 6) #hadith6 "አዓዝ ኢብኑ ዐምር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ከአብደሏህ ኢብኑ ዚያድ ዘንድ ገቡ እርሳቸውም ፦ ልጄሆይ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ተገዢዎች ሁሉ አስከፊዎቹ ጨካኞች ናቸው ሲሉ ሰምቻለሁ። ከነርሱ እንዳትሆን አደራ አሉ። (ቡኻሪ ሙስሊም) 💠 Another hadith https://www.tg-me.com/smithHK/6880 🔰 use it for your self…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 7) #hadith7
"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ( ሰ.ዐ.ወ )እንዲህ ብለዋል፦ "በኒኢስራኤሎች ገዥዎቻቸው ነብያት ነበሩ ። አንድ ነቢይ ሲሞት ወድያውኑ ሌላ ነቢይ ይተካ ነበር።ከኔ ቧሃላ ግን ነቢይ የለም። የሚኖሩት ኸሊፋዎች ናቸው።ግና በቁጥር በርካታ ናቸው። ( ሶሓቦቹም ) ፦ "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ምን ያዙናል ?"በማለት ጠየቋቸው ።"መጀመርያ የፈፀማችሁትን ቃል ኪዳን ሙሉ ። የነርሱን መብት ( ሳታጓድሉ ) ስሟቸው ። የናንተን መብት ደግሞ ከአላህ ጠይቁ ። አላህ በሰጣቸው ሥልጣንና ሃላፊነት ይጠይቃቸዋልና "አሉ ።
( ቡኻሪና ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6881
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 7) #hadith7
"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ( ሰ.ዐ.ወ )እንዲህ ብለዋል፦ "በኒኢስራኤሎች ገዥዎቻቸው ነብያት ነበሩ ። አንድ ነቢይ ሲሞት ወድያውኑ ሌላ ነቢይ ይተካ ነበር።ከኔ ቧሃላ ግን ነቢይ የለም። የሚኖሩት ኸሊፋዎች ናቸው።ግና በቁጥር በርካታ ናቸው። ( ሶሓቦቹም ) ፦ "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ምን ያዙናል ?"በማለት ጠየቋቸው ።"መጀመርያ የፈፀማችሁትን ቃል ኪዳን ሙሉ ። የነርሱን መብት ( ሳታጓድሉ ) ስሟቸው ። የናንተን መብት ደግሞ ከአላህ ጠይቁ ። አላህ በሰጣቸው ሥልጣንና ሃላፊነት ይጠይቃቸዋልና "አሉ ።
( ቡኻሪና ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6881
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
❤3👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 7) #hadith7 "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ( ሰ.ዐ.ወ )እንዲህ ብለዋል፦ "በኒኢስራኤሎች ገዥዎቻቸው ነብያት ነበሩ ። አንድ ነቢይ ሲሞት ወድያውኑ ሌላ ነቢይ ይተካ ነበር።ከኔ ቧሃላ ግን ነቢይ የለም። የሚኖሩት ኸሊፋዎች ናቸው።ግና በቁጥር በርካታ ናቸው። ( ሶሓቦቹም ) ፦ "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ምን ያዙናል ?"በማለት…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 8) #hadith8
"የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ ) እዚህ ቤቴ ውስጥ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ ፥በማለት ዓኢሻ (ረ.ዐ.) አስተላልፈዋል ፤ "ጌታየ ሆይ !በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሃላፍነት ተሰጥቶት ለጨከነባቸው ሰው ጨክንበት። በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሹመትና ሃላፍነት ተሰጥቶት ላዘነላቸው ሰው እዘንለት። "
( ሙስሊም ዘግበውታል )
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6882
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 8) #hadith8
"የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ ) እዚህ ቤቴ ውስጥ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ ፥በማለት ዓኢሻ (ረ.ዐ.) አስተላልፈዋል ፤ "ጌታየ ሆይ !በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሃላፍነት ተሰጥቶት ለጨከነባቸው ሰው ጨክንበት። በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሹመትና ሃላፍነት ተሰጥቶት ላዘነላቸው ሰው እዘንለት። "
( ሙስሊም ዘግበውታል )
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6882
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
👍2❤1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 8) #hadith8 "የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ ) እዚህ ቤቴ ውስጥ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ ፥በማለት ዓኢሻ (ረ.ዐ.) አስተላልፈዋል ፤ "ጌታየ ሆይ !በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሃላፍነት ተሰጥቶት ለጨከነባቸው ሰው ጨክንበት። በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሹመትና ሃላፍነት ተሰጥቶት ላዘነላቸው ሰው እዘንለት። " ( ሙስሊም ዘግበውታል ) 💠 Another…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 9) #hadith9
"የአላህ መልክተኛ (ሶ:ዐ:ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ በማለት ኢብኑ ኡመር (ረ:ዐ) አስተላልፈዋል ፦
«ሁላችንም ሀላፊነት አለባችሁ። ከሀላፊነታችሁም ተጠያቂዎች ናችሁ።
የሀገር መሪ ሀላፊነት አለበት። በሀላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ወንድ በስሮቹ ባሉ ቤተሰቦቹ ላይ ሀላፊነት አለበት። በኃላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ሴትም በባሏ ቤት ኃላፊነት አለባት። በኃላፊነቷም ተጠያቂ ናት። አገልጋይ (ሰራተኛ) በጌታው (በባለቤቱ) ንብረት ኃላፊነት አለበት። በኃላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ሁላችሁም ኃላፊነት አለባችሁ፤ በኃላፊነታችሁም ተጠያቂዎች ናችሁ።"
(ቡኻሪናሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6883
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 9) #hadith9
"የአላህ መልክተኛ (ሶ:ዐ:ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ በማለት ኢብኑ ኡመር (ረ:ዐ) አስተላልፈዋል ፦
«ሁላችንም ሀላፊነት አለባችሁ። ከሀላፊነታችሁም ተጠያቂዎች ናችሁ።
የሀገር መሪ ሀላፊነት አለበት። በሀላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ወንድ በስሮቹ ባሉ ቤተሰቦቹ ላይ ሀላፊነት አለበት። በኃላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ሴትም በባሏ ቤት ኃላፊነት አለባት። በኃላፊነቷም ተጠያቂ ናት። አገልጋይ (ሰራተኛ) በጌታው (በባለቤቱ) ንብረት ኃላፊነት አለበት። በኃላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ሁላችሁም ኃላፊነት አለባችሁ፤ በኃላፊነታችሁም ተጠያቂዎች ናችሁ።"
(ቡኻሪናሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6883
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
❤2👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 9) #hadith9 "የአላህ መልክተኛ (ሶ:ዐ:ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ በማለት ኢብኑ ኡመር (ረ:ዐ) አስተላልፈዋል ፦ «ሁላችንም ሀላፊነት አለባችሁ። ከሀላፊነታችሁም ተጠያቂዎች ናችሁ። የሀገር መሪ ሀላፊነት አለበት። በሀላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ወንድ በስሮቹ ባሉ ቤተሰቦቹ ላይ ሀላፊነት አለበት። በኃላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ሴትም በባሏ ቤት ኃላፊነት…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 10) #hadith10
"አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከመስጊዳቸው ውስጥ በስተቂብላ በኩል አክታ ተመለከቱ።
ቅያሜያቸው ከፈታቸው ላይ ተነበበ። ተነሱና በእጃቸው ጠረጉት እንዲህም አሉ፦ "ከናንተ አንዳችሁ ለስላት ሲቆም ጌታውን እየተገናኘ ነው በሱና በቂብላ መካከል አምላኩ አለ። ሰለዚህ ወደ ቂብላ በኩል አይትፋ ካሉ በኋላ የኩታቸውን ጫፋ ይዘው ከርሱ ላይ ተፉና ወደ ላይ እያጠፋ ወይም እንዲህ ያድርግ ሲሉ አከሉ.
(ቡኻሪና ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6884
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 10) #hadith10
"አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከመስጊዳቸው ውስጥ በስተቂብላ በኩል አክታ ተመለከቱ።
ቅያሜያቸው ከፈታቸው ላይ ተነበበ። ተነሱና በእጃቸው ጠረጉት እንዲህም አሉ፦ "ከናንተ አንዳችሁ ለስላት ሲቆም ጌታውን እየተገናኘ ነው በሱና በቂብላ መካከል አምላኩ አለ። ሰለዚህ ወደ ቂብላ በኩል አይትፋ ካሉ በኋላ የኩታቸውን ጫፋ ይዘው ከርሱ ላይ ተፉና ወደ ላይ እያጠፋ ወይም እንዲህ ያድርግ ሲሉ አከሉ.
(ቡኻሪና ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6884
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
❤2👍1
Audio
خطبة الجمعة للشيخ #عبدالباري_الثبيتي
خطبة الجمعة 9-5-1447هـ | Khutbah Jumu’ah 31-10-2025
Join us :-ኡመተ ረሱል

❤1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 10) #hadith10 "አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከመስጊዳቸው ውስጥ በስተቂብላ በኩል አክታ ተመለከቱ። ቅያሜያቸው ከፈታቸው ላይ ተነበበ። ተነሱና በእጃቸው ጠረጉት እንዲህም አሉ፦ "ከናንተ አንዳችሁ ለስላት ሲቆም ጌታውን እየተገናኘ ነው በሱና በቂብላ መካከል አምላኩ አለ። ሰለዚህ ወደ ቂብላ በኩል አይትፋ ካሉ በኋላ የኩታቸውን ጫፋ ይዘው…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 11) #hadith11
"ዓኢሻ (ረ,ዐ) እንዳስተላለፉት አንዲት (የመኸዙሚያ) ጎሳ አባል የሆነች ሴት የስርቆት ወንጀል ፈፀመች ፡፡ጉዳይዋ ቁረይሾችን አሳሰባቸው ስለርሷ መልዕክተኛውን በአማላጅነት ማን ያናግር? ሲሉም ጠየቁ የአላህ መልዕክተኛ የቅርብ ወዳጅ ልጅ ከሆነው ከኡሳማ ኢብኑ ዘይድ ውጭ ማን ደፍሮ ያናግራቸዋል? ሲሉም ደመደሙ ኡሳማ የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አናገራቸው እርሳቸውም አላህ የወሰነው ቅጣት እንዳይፈፀም አማላጅ ሆነህ ትመጣለህን? ሲሉ (ገሰጹት) ከዚህም ቆሙና እንዲህ በማለት ንግግር አሰሙ ከናንተ በፊት የነበሩ ሕዝቦችን ያጠፋቸው ይህ የአድሏዊነት ባሕሪ ነው ከመካከላቸው የተከበሩ ወገን አባል ሲሰርቅ ይተውታል ደካማው ሲሰርቅ ግን ቅጣት ይፈረድበታል በአላህ እምላለሁ የሙሐመድ ልጅ ፋጡማ ብትሰርቅ እንኳ እጅዋን ከመቁረጥ ወደኋላ አልልም::
(ቡካሪና ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6885

❤5👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 11) #hadith11 "ዓኢሻ (ረ,ዐ) እንዳስተላለፉት አንዲት (የመኸዙሚያ) ጎሳ አባል የሆነች ሴት የስርቆት ወንጀል ፈፀመች ፡፡ጉዳይዋ ቁረይሾችን አሳሰባቸው ስለርሷ መልዕክተኛውን በአማላጅነት ማን ያናግር? ሲሉም ጠየቁ የአላህ መልዕክተኛ የቅርብ ወዳጅ ልጅ ከሆነው ከኡሳማ ኢብኑ ዘይድ ውጭ ማን ደፍሮ ያናግራቸዋል? ሲሉም ደመደሙ ኡሳማ የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 12) #hadith12
"ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፡፡የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)ከጉዞ ሲመለሱ ከቤቱ መካካል ስዕል ያለበት መጋረጃ ሰቅዬ ተመለከቱ ፊታቸው ተለዋወጠ፡፡ ስዕሉን አስወገዱትና ዓኢሻ ሆይ በዕለተ ቂያማ አላህ ዘንድ ከማንም በከፋ ሁኔታ የሚቀጡት (ፈጣሪያቸውን) ከአላህ ፍጡራን ጋር የሚያመሳስሉ ናቸው አሉ፡፡
(ቡኻሪና ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6887
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 12) #hadith12
"ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፡፡የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)ከጉዞ ሲመለሱ ከቤቱ መካካል ስዕል ያለበት መጋረጃ ሰቅዬ ተመለከቱ ፊታቸው ተለዋወጠ፡፡ ስዕሉን አስወገዱትና ዓኢሻ ሆይ በዕለተ ቂያማ አላህ ዘንድ ከማንም በከፋ ሁኔታ የሚቀጡት (ፈጣሪያቸውን) ከአላህ ፍጡራን ጋር የሚያመሳስሉ ናቸው አሉ፡፡
(ቡኻሪና ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6887
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
❤3👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 12) #hadith12 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፡፡የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)ከጉዞ ሲመለሱ ከቤቱ መካካል ስዕል ያለበት መጋረጃ ሰቅዬ ተመለከቱ ፊታቸው ተለዋወጠ፡፡ ስዕሉን አስወገዱትና ዓኢሻ ሆይ በዕለተ ቂያማ አላህ ዘንድ ከማንም በከፋ ሁኔታ የሚቀጡት (ፈጣሪያቸውን) ከአላህ ፍጡራን ጋር የሚያመሳስሉ ናቸው አሉ፡፡ (ቡኻሪና ሙስሊም) 💠 Another…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 13) #hadith13
"አቡ መስዑድ ዑቅበት ኢብኑ ዓምር እንዳስተላለፉት፦ አንድ ሰውዬ ነብዩ ዘንድ መጣና "እገሌ ሰላት ስለሚያስረዝምብን በርሱ ምክንያት ከሱብሒ ሰላት እየቀረሁ ነው" አላቸው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ያን ቀን የተቆጡትን ያህል ተቆጥተው አይቻቸው አላውቅም። እንዲህ አሉ፦ "እናንተ ሰዎች ሆይ! ከመካከላችሁ ሰዎን የሚያሸሹ ሰዎች አሉ። ከእናንተ አንዳችሁ ኢማም ሆኖ ሲያሰግድ ያሳጥር። ከኋላው አዛውንቶች፣ ሕፃናትና ጉዳይ ያለባቸው ሰዎች ይኖራሉና።"
(ቡኻሪና ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6888
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 13) #hadith13
"አቡ መስዑድ ዑቅበት ኢብኑ ዓምር እንዳስተላለፉት፦ አንድ ሰውዬ ነብዩ ዘንድ መጣና "እገሌ ሰላት ስለሚያስረዝምብን በርሱ ምክንያት ከሱብሒ ሰላት እየቀረሁ ነው" አላቸው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ያን ቀን የተቆጡትን ያህል ተቆጥተው አይቻቸው አላውቅም። እንዲህ አሉ፦ "እናንተ ሰዎች ሆይ! ከመካከላችሁ ሰዎን የሚያሸሹ ሰዎች አሉ። ከእናንተ አንዳችሁ ኢማም ሆኖ ሲያሰግድ ያሳጥር። ከኋላው አዛውንቶች፣ ሕፃናትና ጉዳይ ያለባቸው ሰዎች ይኖራሉና።"
(ቡኻሪና ሙስሊም)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6888
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
❤2👍1
Audio
تلاوةٌ للشيخ #صالح_بن_حميد
فجر الثلاثاء 13-5-1447هـ | من سورة البقرة 253-260 | Fajr prayer from Surah Al-Baqarah 4-11-2025
Join us:- ኡመተ ረሱል

⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 13) #hadith13 "አቡ መስዑድ ዑቅበት ኢብኑ ዓምር እንዳስተላለፉት፦ አንድ ሰውዬ ነብዩ ዘንድ መጣና "እገሌ ሰላት ስለሚያስረዝምብን በርሱ ምክንያት ከሱብሒ ሰላት እየቀረሁ ነው" አላቸው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ያን ቀን የተቆጡትን ያህል ተቆጥተው አይቻቸው አላውቅም። እንዲህ አሉ፦ "እናንተ ሰዎች ሆይ! ከመካከላችሁ ሰዎን የሚያሸሹ ሰዎች አሉ። ከእናንተ አንዳችሁ…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 14) #hadith14
"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፍት፥ አንድ ሰው መልዕክተኛውን (ሶ.ዐ.ወ) የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የቅርብ ዘመዶች አሉኝ። ሰቀጥላቸው ይቆረጡኛል። መልካም ስውልላቸው ክፍ ይውሉብኛል። እኔ እታገሳቸዋለሁ። እነርሱ ግን አይረዳኝም" አላቸው።" እንደምትለው ከሆንክ ትኩስ አመድ እያጉረስካቸው ነው። በዚህ ባሕሪ እስከፀናህ ድረስ ከአላህ ዘንድ የሆነ ረዳት ምንጊዜም ከአንተ ጋር ይኖራል አሉት.
(ሙስሊምዘግበውታል)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6889
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
(Part 14) #hadith14
"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፍት፥ አንድ ሰው መልዕክተኛውን (ሶ.ዐ.ወ) የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የቅርብ ዘመዶች አሉኝ። ሰቀጥላቸው ይቆረጡኛል። መልካም ስውልላቸው ክፍ ይውሉብኛል። እኔ እታገሳቸዋለሁ። እነርሱ ግን አይረዳኝም" አላቸው።" እንደምትለው ከሆንክ ትኩስ አመድ እያጉረስካቸው ነው። በዚህ ባሕሪ እስከፀናህ ድረስ ከአላህ ዘንድ የሆነ ረዳት ምንጊዜም ከአንተ ጋር ይኖራል አሉት.
(ሙስሊምዘግበውታል)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6889
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
❤2👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️ (Part 14) #hadith14 "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፍት፥ አንድ ሰው መልዕክተኛውን (ሶ.ዐ.ወ) የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የቅርብ ዘመዶች አሉኝ። ሰቀጥላቸው ይቆረጡኛል። መልካም ስውልላቸው ክፍ ይውሉብኛል። እኔ እታገሳቸዋለሁ። እነርሱ ግን አይረዳኝም" አላቸው።" እንደምትለው ከሆንክ ትኩስ አመድ እያጉረስካቸው ነው። በዚህ ባሕሪ እስከፀናህ ድረስ ከአላህ ዘንድ…
⚜️DAILY HADITH⚜️
(Part 15) #hadith15
"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፍት፥ አንድ ሰው መልዕክተኛውን (ሶ.ዐ.ወ) የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የቅርብ ዘመዶች አሉኝ። ሰቀጥላቸው ይቆረጡኛል። መልካም ስውልላቸው ክፍ ይውሉብኛል። እኔ እታገሳቸዋለሁ። እነርሱ ግን አይረዳኝም" አላቸው።" እንደምትለው ከሆንክ ትኩስ አመድ እያጉረስካቸው ነው። በዚህ ባሕሪ እስከፀናህ ድረስ ከአላህ ዘንድ የሆነ ረዳት ምንጊዜም ከአንተ ጋር ይኖራል አሉት.
(ሙስሊምዘግበውታል)
💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6891

👍1